15
በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት የመረጃና አቅም ግንባታ ዲይሬክቶሬት በየወሩ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት (ነሀሴ 2012 ዓ.ም.) ዜና መጽሄት ዜና መጽሄት ዜና መጽሄት የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት መሌአኩ እዘዘው (ኢንጂነር) ከምክር ቤቱ ዋና ጸሏፉ የሱፌ አዯምኑር ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባንግሊዱሽ አምባሳዯር ሚስተር ታሪክ ሀሰንን ነሀሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. በፅ/ ቤታቸው ተቀብሇው አነጋገሩ ፡፡ አምባሳዯሩ ወዯ ምክር ቤቱ የመጡበት ዓሊማ ስሇ ግለ ዘርፌ ተገቢውን መረጃ ሇማግኘት እና በባንግሊዱሽ እና በኢትዮጵያ የንግዴ ማኅበረሰቦች መካከሌ ያሇው የቢዝነስ ግንኙነት በሚጎሇብትበት ሁኔታ ሊይ ሇመወያየት እንዯሆነ አስረዴተዋሌ፡፡ ኢትዮጵያ የአፌሪካ መናሀሪያ ማዕከሌና በኢኮኖሚዋ በፌጥነት እያዯገች ያሇች አገር በመሆኗ ኢምባሲያቸው መሌካም ግንኙነትን ማሳዯግ እንዯሚፇሌግ እና የሁሇቱን አገራት ንግዴና ኢንቨስትመንት በማስፊፊት ተባብረው እንዯሚሰሩ ጨምረው ተናግረዋሌ፡፡ ኢትዮጵያ በአብዛኛው የባንግሊዱሽን ምርቶች የምታስገባው በቀጥታ ሳይሆን እንዯ ጅቡቲና ሶማላ ሊንዴ ባለ ላልች አገሮች አማካኝነት መሆኑን የተናገሩት ሚስተር ታሪክ በተሇይም እንዯ ህክምና መዴሀኒት የመሳሰለ ምርቶችን በቀጥታ ከአገራቸው ብታስመጣ ከላልች አገሮች ከምትገዛቸው እጅግ ባነሰ ዋጋ በመግዛት ተጠቃሚ እንዯምትሆን ጠቁመዋሌ፡፡ የአምባሳዯሩን መሌካም ሀሳብ የተቀበለት የምክር ቤቱ ፕሬዚዯንት በበኩሊቸው ባንግሊዱሽ በጨርቃጨርቅና አሌባሳት ዘርፌ የተሻሇ ሌምዴ ያሊት ሀገር መሆንዋን አስታወስው ኢትዮጵያም ከመሌካም ተሞክሮዋም መማር እንዯምትችሌና በዚህ ዘርፌ የሚሰማሩ የውጪ ኢንቨስተሮችንም እየጋበዘች እንዯምትገኝ አብራርተዋሌ፡፡ ኢትዮጵያ በአብዛኛው ወዯ ውጪ የምትሌካቸው የቡና፣ የሰሉጥ፣ የአትክሌት፣ የስጋ፣ የቁም ከብቶችና የመሳሰለት በርካታ የግብርና ምርቶች እንዲሎትም ገሌፀዋሌ፡፡ ከኢትዮጵያ የንግዴ ምክር ቤት ዋነኛ ተግባራት መካከሌ አንደ የንግደ ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚሆንበትን መንገዴ ማፇሊሇግ ነው ያለት ፕሬዚዯንቱ የሁሇቱም ሀገራት ፕሬዚዯንቱ ከባንግሊዱሽ አምባሳዯር ጋር ተወያዩ ምክር ቤቶች መሌካም ግንኙነታቸውን በማጠናከር በየሀገራቱ ያለትን የቢዝንስ አማራጮች፣ የተፇጥሮ ሀብቶቻቸውን እና ሌዩ ሌዩ የንግዴና የኢንቨስትመንት መረጃዎችን ሇንግደ ማህበረሰብ በወቅቱ ማዴረስ ይገባቸዋሌ ብሇዋሌ፡፡ ሁሇቱም ወገኖች ወዯፉት የጋር ተግባራትን በማከናወን የሁሇቱ አገራት የንግዴ ማህበረሰቦች የቢዝነስ ግንኙነቶች እንዱጠናከር እና እርስ በርስ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንዱሆኑ በሚሰሩበት ሁኔታ ሊይ በስፊት ተወያይተዋሌ;;

ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

  • Upload
    others

  • View
    6

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት የመረጃና አቅም ግንባታ ዲይሬክቶሬት በየወሩ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት (ነሀሴ 2012 ዓ.ም.)

ዜና መጽሄትዜና መጽሄትዜና መጽሄት

የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ

ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

መሌአኩ እዘዘው (ኢንጂነር)

ከምክር ቤቱ ዋና ጸሏፉ የሱፌ

አዯምኑር ጋር በመሆን

በኢትዮጵያ የባንግሊዱሽ

አምባሳዯር ሚስተር ታሪክ ሀሰንን

ነሀሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም. በፅ/

ቤታቸው ተቀብሇው አነጋገሩ ፡፡

አምባሳዯሩ ወዯ ምክር ቤቱ

የመጡበት ዓሊማ ስሇ ግለ ዘርፌ

ተገቢውን መረጃ ሇማግኘት እና

በባንግሊዱሽ እና በኢትዮጵያ

የንግዴ ማኅበረሰቦች መካከሌ

ያሇው የቢዝነስ ግንኙነት

በሚጎሇብትበት ሁኔታ ሊይ

ሇመወያየት እንዯሆነ

አስረዴተዋሌ፡፡ ኢትዮጵያ

የአፌሪካ መናሀሪያ ማዕከሌና

በኢኮኖሚዋ በፌጥነት እያዯገች

ያሇች አገር በመሆኗ

ኢምባሲያቸው መሌካም

ግንኙነትን ማሳዯግ እንዯሚፇሌግ

እና የሁሇቱን አገራት ንግዴና

ኢንቨስትመንት በማስፊፊት

ተባብረው እንዯሚሰሩ ጨምረው

ተናግረዋሌ፡፡ ኢትዮጵያ

በአብዛኛው የባንግሊዱሽን

ምርቶች የምታስገባው በቀጥታ

ሳይሆን እንዯ ጅቡቲና ሶማላ

ሊንዴ ባለ ላልች አገሮች

አማካኝነት መሆኑን የተናገሩት

ሚስተር ታሪክ በተሇይም እንዯ

ህክምና መዴሀኒት የመሳሰለ

ምርቶችን በቀጥታ ከአገራቸው

ብታስመጣ ከላልች አገሮች

ከምትገዛቸው እጅግ ባነሰ ዋጋ

በመግዛት ተጠቃሚ እንዯምትሆን

ጠቁመዋሌ፡፡

የአምባሳዯሩን መሌካም ሀሳብ

የተቀበለት የምክር ቤቱ ፕሬዚዯንት

በበኩሊቸው ባንግሊዱሽ

በጨርቃጨርቅና አሌባሳት ዘርፌ

የተሻሇ ሌምዴ ያሊት ሀገር መሆንዋን

አስታወስው ኢትዮጵያም ከመሌካም

ተሞክሮዋም መማር እንዯምትችሌና

በዚህ ዘርፌ የሚሰማሩ የውጪ

ኢንቨስተሮችንም እየጋበዘች

እንዯምትገኝ አብራርተዋሌ፡፡ ኢትዮጵያ

በአብዛኛው ወዯ ውጪ የምትሌካቸው

የቡና፣ የሰሉጥ፣ የአትክሌት፣ የስጋ፣

የቁም ከብቶችና የመሳሰለት በርካታ

የግብርና ምርቶች እንዲሎትም

ገሌፀዋሌ፡፡ ከኢትዮጵያ የንግዴ ምክር

ቤት ዋነኛ ተግባራት መካከሌ አንደ

የንግደ ማህበረሰብ ተጠቃሚ

የሚሆንበትን መንገዴ ማፇሊሇግ ነው

ያለት ፕሬዚዯንቱ የሁሇቱም ሀገራት

ፕሬዚዯንቱ ከባንግሊዱሽ አምባሳዯር ጋር ተወያዩ

ምክር ቤቶች መሌካም

ግንኙነታቸውን በማጠናከር

በየሀገራቱ ያለትን የቢዝንስ

አማራጮች፣ የተፇጥሮ

ሀብቶቻቸውን እና ሌዩ ሌዩ የንግዴና

የኢንቨስትመንት መረጃዎችን

ሇንግደ ማህበረሰብ በወቅቱ ማዴረስ

ይገባቸዋሌ ብሇዋሌ፡፡

ሁሇቱም ወገኖች ወዯፉት የጋር

ተግባራትን በማከናወን የሁሇቱ

አገራት የንግዴ ማህበረሰቦች

የቢዝነስ ግንኙነቶች እንዱጠናከር

እና እርስ በርስ ኢኮኖሚያዊ

ተጠቃሚ እንዱሆኑ በሚሰሩበት

ሁኔታ ሊይ በስፊት ተወያይተዋሌ;;

Page 2: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ

ሇትግበራ ካዘጋጃቸውና ማብራሪያ

ከሰጠባቸው መመርያዎች ውስጥ

የኢትዮጵያ ባንኮች ከውጭ በውጭ ምንዛሪ

ብዴር ማግኘት የሚችለበት አዱስ ዴንጋጌ

ጎሌቶ ይጠቀሳሌ፡፡

በኢትዮጵያ የባንክ ሔግ መሠረት ሇዓመታት

ሳይፇቀዴ ተከሌክል የቆየ አሠራር ነበር፡፡

ከዚህ በኋሊ ግን ባንኮች ከውጭ ብዴር

በማግኘት ሇአገር ውስጥ ኩባንያዎች

መሌሰው በብዴር እንዱያቀርቡ

የሚችለበትን ዕዴሌ ሇመፌጠር ታስቦ የወጣ

መመርያ መተግበር ይጀምራሌ፡፡

ስሇመመርያው የቀረበው ማብራሪያም

ይህንኑ ዓሊማ አስረዴቷሌ፡፡ ባንኮች ከውጭ

አበዲሪዎች በውጭ ምንዛሪ ተበዴረው

የውጭ ምንዛሪ ሇሚጠይቁና

ሇተፇቀዯሊቸው ሇዯንበኞቻቸው በዚያው

በውጭ ምንዛሪ ማበዯር እንዱችለ

የሚያስችሇው አማራጭ ዘዳ የውጭ

ምንዛሪ ነው፡፡

ይህ መመርያ ከመውጣቱ በፉት ብሓራዊ

ባንክ ከቀሩት ባንኮች ጋር እንዯመከረበትና

ረቂቅ መመርያውም እንዱዯርሳቸው

መዯረጉ ታውቋሌ፡፡ ይህ ዘገባ

እስከተጠናከረበት ጊዜ ዴረስ ግን

የመጨረሻውና ዋናው መመርያ ወዯ ባንኮች

ባይዯርስም፣ ብሓራዊ ባንክ ግን

መመርያውን ተግባራዊ ሇማዴረግ ዝግጅት

መጀመሩ ታውቋሌ፡፡

የመጨረሻው የመመርያው ይዘት ይፊ

ባይሆንም በረቂቅ ዯረጃ የተዘጋጀውን

መመርያ የተመሇከቱ የባንክና የኢኮኖሚ

ባሇሙያዎች እንዯሚጠቁሙት መመርያው

አስፇሊጊና ተገቢ መሆኑን ቢያምኑም፣

ጥንቃቄ የሚሻ እንዯ ላልች ጉዲዮች

እንዱሁ በዯብዛዛው ሳያመሇክቱ አሊሇፈም፡፡

የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ገዥ

ይናገር ዯሴ (ድ/ር) በመመርያው

ዙሪያ ዘሇግ ያሇ ማብራሪያ

ሰጥተውበታሌ፡፡ ስሇመመርያው

አስፇሊጊነት ሲናገሩ፣ ‹‹የአገሪቱ

ባንኮች በውጭ ምንዛሪ ብዴር

መወሰዴ የሚከሇክሇውን ሔግ

በማንሳት በውጭ ምንዛሪ ብዴር

እንዱወስደ መፇቀደ ዋና

ጠቀሜታው ከተሇመደት የውጭ

ምንዛሪ ማግኛ ዘዳዎች ባሻገር

ተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ

አማራጮችን ማየት አስፇሊጊ ሆኖ

ስሇተገኘ የወጣ መመርያ ነው፤››

ብሇዋሌ፡፡ በብዴር የሚመጣው

የውጭ ምንዛሪ ከፌተኛ የአቅርቦት

ክፌተት ከማስታገስ አንፃር ትሌቅ

ሚና ይኖረዋሌ፡፡ እስካሁን

ሲሠራባቸው የቆዩት የውጭ ምንዛሪ

ማግኛ ምንጮች መካከሌ የወጪ

ንግዴ፣ የመንግሥት ብዴር፣ አሌፍ

አሌፍም በወጪ ንግዴ ሊይ

የተመሠረቱና የውጭ ምንዛሪ

የሚያስገኙ ኩባንያዎች ከሚያገኙት

ብዴር በተጨማሪ ባንኮች በቀጥታ

መበዯር የሚችለበት አማራጭ

ማምጣቱ ሇውጭ ምንዛሪ አቅርቦቶች

ችግር መቃሇሌ መመርያው

እንዲስፇሇገ ይገሇጻሌ፡፡

ይሁን እንጂ የመመርያ አተገባበር

ጥንቃቄ ያስፇሌገዋሌ፤ በዘርፈ

ከፌተኛ ክህልትና ዕውቀት ባሊቸውና

የምንዛሪ ሇውጥ ሊይ የሚታዩ

እንቅስቃዎችን በሚገባ ተረዴተው

በሚተነትኑ ባሇሙያዎች ዕውቀት

ሉተገበር ይገባዋሌ በማሇት

ባሇሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው፡፡

ሪፖርተር ያነጋገራቸው የባንክ

ባሇሙያዎች እንዯሚገሌጹት፣ ብሓራዊ

ባንክ አይነኬ የነበሩ ሔጎችና አሠራሮችን

እየፇተሸ ሇአገር ጥቅም እንዯሚያስገኙ

የታመነባቸውን በመሇየት እንዱተገበሩ

ማዴረጉ ያስመሰግነዋሌ ይሊለ፡፡ ባንኩ

አዲዱስ አሠራሮችን ሇመተግበር ያሇው

ፌሊጎትና ተነሳሽነትም እየታየ እንዯሚገኝ

ባሇሙያዎቹ ይናገራለ፡፡ በባንክ

ኢንደስትሪው ውስጥ ሇሚታዩ ችግሮች

አጋዥ መፌትሓዎችን ሇማምጣት፣

አማራጮችን ሇማየትና ነባር አሠራሮችን

ሇመሇወጥ ቆራጥ መሆናቸውም

የባንኩን አመራሮች አስመስግኗቸዋሌ፡፡

ሆኖም ከውጭ በብዴር እንዯሚመጣ

የሚታሰበው የውጭ ምንዛሪ ሀብት

የሚገኝበት መንገዴና አሠራሩ ጥንቃቄ

እንዯሚያስፇሌገው ሳያሳስቡ

አሌቀሩም፡፡ ‹‹ባንኮች ዝም ብሇው

እየተነሱ ይበዯራለ ብዬ አሊስብም፡፡

ምክንያቱም የሚያስቀምጡት መስፇርት

ይኖራሌ፡፡ አበዲሪዎችም ቢሆኑ ዝም

ብሇው ወሇዴ ሇማግኘት ብሇው

ብዴሩን ይሇቃለ ብዬ አሊስብም፤››

በማሇት ሏሳባቸውን ሇሪፖርተር ያጋሩ

አንዴ የባንክ ባሇሙያ፣ የኢኮኖሚ

ባሇሙያዎችም እንዱህ ያለ መመርያዎች

ሲወጡና ተግባር ሊይ ሲውለ ጥንቃቄ

እንዯሚያስፇሌጋቸው ምክራቸውን

እንዯሚሰጡ ተናግረዋሌ፡፡

ከውጭ ምንዛሪና ከአገሪቱ የመክፇሌ

አቅም ጋር ሉያያዝ የሚችሌ በመሆኑ፣

በውጭ ምንዛሪ የተገኘውን ብዴር

ጊዜው ሲዯርስ በውጭ ምንዛሪ መክፇሌ

ካሌተቻሇ አዯጋ ሉያመጣ እንዯሚችሌ

አሳስበዋሌ፡፡ ባሇሙያው እንዯሚገሌጹት

ብሓራዊ ባንክ በረቂቅ መመርያው ሊይ

ያስቀመጣቸውና ሥጋትን ሇመቀነስ

የሚያግዙ አንቀፆች ቢካተቱበትም፣

በግሌጽ አስተያየታቸውን ሇመስጠት ግን

የመጨረሻውንና ጸዴቆ ሇትግበራ

የተዘጋጀውን መመርያ ማግኘት

እንዯሚያስፇሌጋቸው ጠቅሰዋሌ፡፡

በረቂቅ መመርያው የአዯጋ ሥጋት

እንዲያስከትለ በማሰብ ብሓራዊ ባንክ

ካስቀመጣቸው ገዯቦች ውስጥ በአብነት

የተጠቀሰው አበዲሪው ዴርጅት ሇኢትዮጵያ

ባንኮች የሚሰጠው ብዴር በስዴስት

ዓመታት ውስጥ የሚከፇሌ መሆን አሇበት

የሚሇው ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ሦስቱ ዓመት

ክፌያ የማይከፇሌበት መሆን አሇበት ብል

ማስቀመጡ አንዯኛው የሥጋት መቀነሻ

ነጥብ ነው፡፡

ይህን መዯንገግ ያስፇሇገበት ምክንያት አገሪቱ

ያሇባት የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሁኔታ

ስሇሚታወቅ ነው፡፡ የሚመጣውን የውጭ

ምንዛሪም፣ ራሳቸው የውጭ ምንዛሪ

የሚያመነጩት ኩባንያዎች ቢሆኑም

አምርተውና ወዯ ውጭ የሚሌኩት ምርት

ሇገበያ አቅርበው አሇያም ፕሮጀክቶቻችን

አጠናቀው የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኙ

ሥራዎች ውስጥ በመሰማራት ዕዲቸውን

እስኪመሌሱ ዴረስ ጊዜ ስሇሚያስፇሌጋቸው፣

የሦስት ዓመት የችሮታ ጊዜ ያስፇሌጋቸዋሌ

ተብል በመመርያው መቀመጡ ወዯፉት

ሉያጋጥም የሚችሇውን ሥጋት ሉቀንሰው

እንዯሚችሌ ታምኖበት ነው፡፡ ችግሩ ግን

በዚህ መሌኩ የተቀመጠውን የመመርያውን

ዴንጋጌ የውጭ አበዲሪዎች ምን ያህሌ

ሉቀበለት ይችሊለ የሚሇው ነው፡፡

አበዲሪው ሇሦስት ዓመታት ብዴር

ሳይከፇሇው እንዱቆይ ሲጠየቅ ይህንን

የሚቀበሌበት ምክንያት ምንዴነው? የሚሌ

ጥያቄ ሉያስነሳ ስሇሚችሌ

(ወዯ ገጽ 5 ዞሯሌ)

ገጽ-2

ባንኮች ከውጭ የሚበዯሩበት አዱሱ ሥርዓት

https://www.ethiopianreporter.com/article/19663, 23 August 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 3: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ሥነ

ሥርዓትን ሉተገብሩ አሌቻለም ያሊቸው 15

የጥቅሌ ዕቃና የፖስታ አገሌግልት ሰጪዎች

ማገደ ቅሬታ አስነሳ፡፡ የታገደት ኩባንያዎች

ሥራ ካቆሙ ሁሇት ሳምንት እንዯሆናቸው

ይገሌጻለ፡፡

የጉምሩክ ኮሚሽን ኩባንያዎቹን ሇማገዴ

ያነሳሳው ምክንያት ሔጋዊ ፇቃዴ ያሇው

የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት የሚፇጸምበት

ጊዜያዊውም ሆነ የቦንዴዴ መጋዘን

ሉያቀርቡ ስሊሌቻለ፣ በተዯጋጋሚ

ተጠይቀውም መጋዘኑንም ሆነ ኃሊፉነት

ያሇበትን አካሌ ሉያሳውቁ ስሊሌቻለ

ዕገዲውን እንዲስተሊሇፇ የጉምሩክ ኮሚሽን

ምክትሌ ኮሚሽነር አቶ ሙለጌታ በየሇ

ሇሪፖርተር አስታውቀዋሌ፡፡

ፋዳኤክስ፣ ዩፒኤስ፣ አራሜክስ፣ ማራቶን

ኤክስፕሬስ፣ ስካይኔት ወርዴዋይዴ

ኤክስፕረስ፣ ኢፒኤስ፣ ሮያሌ ኤክስፏረስ፣

ቲኤንቲ ኤክስፕረስና ላልችም 15 ያህሌ

በየብስና በአውሮፕሊን የፇጣን መሌዕክት

አገሌግልት ሰጪ ኩባንያዎች ሥራ

ማቆማቸው ታውቋሌ፡፡ ከዚህ ቀዯም

የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ዴርጅትና

የኢትዮጵያ አየር መንገዴ በመዯቡሊቸው

መጋዘን ሲገሇገለ ቢቆዩም፣ በአዱስ አበባ

ቦላ ዓሇም አቀፌ ኤርፖርት ማስፊፉያ

ግንባታ ምክንያት መጋዘኑ በመፌረሱ

ተሇዋጭ የመጋዘን አገሌግልት

ወዯሚያገኙበት ወዯ ካርጎ ማስተናገጃ

እንዱዛወሩ መዯረጋቸውን ሪፖርተር

ያነጋገራቸው አገሌግልት ሰጪዎች

ገሌጸዋሌ፡፡

ይሁን እንጂ መጋዘኑ የጉምሩክ ሥነ

ሥርዓትን በማሟሊ፣ ኃሊፉነት ወስድ

የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት የሚያስፇጽም ኃሊፉ

እንዲሌመዯቡ የገሇጹት አቶ ሙለጌታ፣

ከውጭ የሚገቡት ዕቃዎች በካርጎ

ማስተናገጃው የሚቀመጡበት

አግባብ፣ የትኛው ዕቃ የማን እንዯሆነ

በማይሇይበት መንገዴ ሇጉዲትና

ሇብሌሽት የሚዲረጉበት አግባብ

መኖሩን ኮሚሽኑ ባዯረገው ምሌከታ

መታዘቡን ምክትሌ ኮሚሽነሩ

ገሌጸዋሌ፡፡

በላሊ አንጻር አገሌግልት ሰጪዎቹ

እንዯሚያሰሙት ቅሬታ ከሆነ፣

ኮሚሽኑ መጋዘን ሉሰጣቸው

ካሇመቻለም ባሻገር በዕቃ ጭነት

ማስተናገጃ ተርሚናለ

እንዱገሇገለበት የፇቀዯሊቸውን

መጋዘን መሌሶ መከሌከለ ሥራቸው

ሊይ ችግር ፇጥሮባቸዋሌ፡፡ ከብዙ

ውጣውረብ በኋሊ በጣም አስፇሊጊ

መዴኃኒቶችና ሇዓሇም አቀፌ

ጨረታዎች ወዯ አገር ውስጥ

የሚሊኩ ሰነድችን ከመቀበሌ በቀር፣

ማሽነሪዎችና የማሽነሪ ክፌልች

እንዱሁም የመሇዋወጫ ዕቃዎች

እንዲይገቡ ማገደ በሥራቸውና

በዯንበኞቻቸው ሊይ ችግር

መፌጠሩን ኩባንያዎቹ ይናገራለ፡፡

ምክትሌ ኮሚሽኑ እንዯሚለት

ሇካንሰር ሔክምናና ሇላልች አሳሳቢ

የጤና ክብካቤዎች የሚውለ

መዴኃኒቶች እንዱሁም ወሳኝነት

ያሊቸው ሰነድች በጉምሩክ በኩሌ

እንዱስተናገደ በመፌቀዴ ሇማገዝ

የሞከረው ሇኩባንያዎቹ ትብብር

ከማዴረግ ባሻገር መዴኃኒቶቹም ሆኑ

ሰነድቹ የሚያስፇሌጓቸው አካሊት

ችግር እንዲይገጥማቸው ሇማገዝ

በማሰብ ነው፡፡

በርካታ ከተፇቀዯሊቸው የቆይታ ጊዜ

በሊይ ሇቆዩ ዕቃዎች የሚፇጸሙ የቅጣት

ክፌያዎች የተበረካቱባቸው ዯንበኞች

ቅሬታዎችን እያሰሙ እንዯሚገኙ

የሚጠቅሱት አገሌግልት ሰጪዎቹ፣

መዴኃኒትና የተወሰኑ ጥቅልችን

በማዴረስ ብቻ እንዱወሰን የተዯረገው

እንቅስቃሴያቸው የአውሮፕሊን ማጓጓዣ

ወጪዎችን እንኳ ሇመሸፇን

እንዲሊስቻሊቸው ገሌጸዋሌ፡፡

በአንዴ ጉዞ በአማካይ ከ500 ኪል

ግራም በሊይ ጥቅሌ እንዯሚያጓጉዙ፣

አንዲንድቹም እስከ 1000 ኪል ግራም

ክብዯት ያሊቸው ዕቃዎችን በማዴረስ

ከሚሰጡት አገሌግልት የሚገኙት ገቢ፣

በአሁኑ ወቅት በከፌተኛ ሁኔታ

ማሽቆሌቆለንና ሥራውንም አስቸጋሪ

እንዲዯረገባቸው ይገሌጻለ፡፡ በዚያም

ሊይ አየር መንገድች በተሇይም

የኢትዮጵያ አየር መንገዴ

የሚፇቅዴሊቸው አነስተኛ የጥቅሌ ጭነት

መጠን 45 ኪል ግራም በመሆኑ፣ ከዚህ

መጠን ያነሰ ጥቅሌ ሇአብነት አንዴ ኪል

ግራም የሚመዝን ዕቃ በሚያጓጉዙበት

ወቅትም የሚጠየቁት ገንዘብ ሇ45 ኪል

ግራም ከሚከፌለት እኩሌ በመሆኑ

ችግር ሊይ መውዯቃቸውን ይገሌጻለ፡፡

የጋራ የመጋዘን አገሌግልት የሚሰጥ

አካሌ በመፌጠር በጊዜያዊነትም ሆነ

በጉምሩክ የቦንዴዴ መጋዘን ፇቃዴ

በተሰጠው አካሌ መጠቀም እንዱሁም

በኪራይም ቢሆን ኃሊፉነት የሚወስዴ

አካሌ መዴበው እንዱጠቀሙ፣ ይህን

እስኪያዯርጉ የ20 ቀናት የጽሐፌ

ማስጠንቀቂያ ሰጥቷቸው እንዯነበር

ያስታወሱት አቶ ሙለጌታ፣ ይህን

ሉያዯርጉ እንዲሌቻለ አስታውቀዋሌ፡፡

ሥራ ካቀሙት 15 አገሌግልት ሰጪዎች

መካከሌ የተወሰኑት የጋራ ዴርጅት

ሇመመሥረት እንቅስቃሴ እንዯጀመሩ

አስታውቀዋሌ፡፡ ጉምሩክ ኮሚሽን በበኩለ

ስሇ እንቅስቃሴው በይፊ እንዲሌተገሇጸሇት

አስታውቋሌ፡፡

በአሁኑ ወቅት በአዱሱ የመንገዯኞች

ተርሚናሌ አገሌግልት እየሰጡ የሚገኙት

የኢትዮጵያ ፖስታ አገሌግልት ዴርጅትና

ዱኤችኤሌ ሲሆኑ፣ እነዚህ ዴርጅቶች

አስቀዴመው የራሳቸውን መጋዘን

በማዯራጀታቸው ችግሩ

እንዯማይመሇከታቸው ታውቋሌ፡፡

ገጽ-3

ጉምሩክ ኮሚሽን 15 የጥቅሌ ዕቃ አገሌግልት ሰጪዎችን ማገደ ቅሬታ አስነሳ

https://www.ethiopianreporter.com/article/19662, 23 August 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 4: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ በሳምንቱ

መጀመርያ ሊይ አምስት የተሇያዩ

መመርያዎችን ተግባራዊ የሚያዯርግ

መሆኑን አስታውቋሌ፡፡ በእነዚሁ

መመርያዎች ሊይ የኢትዮጵያ ብሓራዊ

ባንክ ገዥ ይናገር ዯሴ (ድ/ር)

ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ ከእነዚህ

መመርያዎች ውስጥ አንደ ከዚህ በኋሊ

በመኖሪያ ቤትና በተቋማት ወይም

ከባንክ ውጭ ባሇ የትኛውም ቦታ

በጥሬ ገንዘብ ከ1.5 ሚሉዮን ብር በሊይ

መያዝ የማይቻሌ መሆኑን ነው፡፡ ይህ

ዴርጊት የሚያስቀጣ መሆኑን

የሚዯነግግ መመርያ ነው፡፡ ቀሪዎቹ

አራት መመርያዎች ዯግሞ የማክሮ

ፊይናንስ ተቋማት ወዯ ባንክ ማዯግ

የሚችለበትን ዴንጋጌ የያዘ ነው፡፡ ይህ

መመርያ ግን ክሌሌና የከተማ

አስተዲዯሮች በባሇቤትነት

የሚገኙባቸው ማክሮ ፊይናንስ

ተቋማትን በተሇየ የሚያስተናግዴ

ነው፡፡ እነዚህ የክሌሌና የከተማ

አስተዲዯሮች አብሊጫ የባሇቤትነት

ዴርሻ ያሊቸው ተቋማት ወዯ ባንክ

ሲያዯጉ እስከ 70 በመቶው የሚሆነውን

ዴርሻ ይይዛለ የሚሇው የመመርያው

ክፌሌ ግን አነጋጋሪ መሆኑ አሌቀረም፡፡

ምክንያቱም በአገሪቱ ሔግ አንዴ ባንክ

ውስጥ ባሇቤት የሚሆን ግሇሰብም

ተቋም የባሇቤትነት ዴርሻው ከአምስት

በመቶ መብሇጥ የሇበትም የሚሌ

በመሆኑ ነው፡፡ በብሓራዊ ባንክ

የሚወጣው ላሊው መመርያ ዯግሞ

በገንዘብ ኖቶች ሊይ በአግባቡ ያሇመያዝ

በሔግ የሚያስቀጣ መሆኑን

የሚመሇከት ነው፡፡ ላሊው በአገሪቱ

የባንኮች ከውጭ አበዲሪዎች መበዯር

የማይችለ መሆኑን የሚዯነግገው

መመርያ ሲሆን፣ ይህም መመርያ

ጠቀሜታው የጎሊ ቢሆንም ሌዩ

ጥንቃቄ የሚሻ ስሇመሆኑ ግን

እየተነገረበት ያሇ ጉዲይ ነው፡፡ የማክሮ

ኢንሹራንስን ሇመጀመር የሚያስችሇው

መመርያ በባንኩ ይፊ የተዯረገ ጉዲይ

ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንኮች

እነዚህን አዲዱስ መመርያዎች

በተመሇከተ የባንኩ ገዥ ሰፊ ያሇ

ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ በእነዚሁ

መመርያዎችና አንዲንዴ ብሓራዊ

ባንክን የሚመሇከቱ ጥያቄዎች ምሊሽ

ሰጥተዋሌ፡፡ በዚሁ ጋዜጣዊ መግሇጫ

ሊይ ሪፖርተርና ላልች መገናኛ

ብዙኃን ያቀረቡዋቸውን ጥያቄዎችና

የይናገር ዯሴን (ድ/ር) ምሊሽ ዲዊት

ታዬ እንዯሚከተሇው አሰናዴቶታሌ፡፡

ጥያቄ፡- የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ

ግሇሰቦችም ሆኑ ተቋማት በቤትም ሆነ

በላሊ ቦታ ከ1.5 ሚሉዮን ብር በሊይ

ይዞ መገኘት አይቻሌም የሚሇው

ዴንጋጌው ተፅዕኖ አይኖረውም?

ከዕሇት ዕሇት እንቅስቃሴያቸው አንፃር

ከዚህ ከተቀጠመው የገንዘብ መጠን

በሊይ እጃቸው ሊይ መያዝ

የሚኖሩባቸው ተቋማት አለና ይህ

እንዳት ይታያሌ?

ድ/ር ይናገር፡- ዋናው ጉዲይ በእኛ

እምነት ይህንን ያህሌ ጥሬ ገንዘብ

በእነዚህ ቦታዎች ሊይ መቀመጥ

አሇበት የሚሌ እምነት የሇንም፡፡

በባንክ ሥርዓት ውስጥ ቢያሌፈ

ተመራጭነት አሊቸው ወይም የባንክ

ሥርዓትን የተከተሇ የጥሬ ገንዘብ

አስተዲዯር ቢኖር ይመረጣሌ፡፡ የጥሬ

ገንዘብ በየዕሇቱ የሚፇሌጉ በርከት ያለ

ዴርጅቶች ሉኖሩ ይችሊለ፡፡ ይህንን

ታሳቢ በማዴረግ እስከ 1.5 ሚሉዮን

ብር የሚቀመጠውም ቢሆን ምናሌባት

በሥራቸው ምክንያት ይህንን ገንዘብ

የሚፇሌጉ ካሌሆኑ በቀር እስከ 1.5

ሚሉዮን ብርም መያዛቸው

አይበረታታም፡፡ በባንክ ሥርዓት ውስጥ

እንዱስተናገዴ ነው የሚፇሌገው፡፡

ይህም ሆኖ ግን እስከ 1.5 ሚሉዮን ብር

ዴረስ ይፇቅዲሌ፡፡ ከዚያ በሊይ

የተገኘበት ግን ሔገወጥ ነው፡፡ ሇዚህ

ተብል የተዘጋጀው መመርያ ያስቀጣሌ

ነው የሚሇው፡፡ ስሇዚህ በዚህ ረገዴ

አንዯኛው ሔገወጥ የገንዘብ ዝውውርን

ሇመቆጣጠር ከባንክ ውጭ ገንዘብ

ማስቀመጥን እንዲይበረታታ ሇማዴረግ

ወይም ዯግሞ በዚህ ሥራ የተሰማሩ

ሰዎች እንዯሌባቸው መጠኑ ያሌታወቀ

ገንዘብ በቤት እያስቀመጡ ችግር

እንዲይፇጥሩ ሇማዴረግ ነው፡፡

አንዲንዳ እዚህም እዚያ ገንዘብ

የሚያስቀምጡ ሰዎች ገንዘቡን

ሇሔገወጥ ተግባር ሉያውለት

ስሇሚችለ ይህንን ሇመቆጣጠር የወጣ

መመርያ ነው ተብል ሉወሰዴ

ይችሊሌ፡፡ መጠኑ ያሌታወቀ ገንዘብ

እዚህም እዚያ ማስቀመጥ ከታክስ

ሥወራ ጋር የተያያዘ ወንጀሌ

ሉፇጸምበት ስሇሚችሌ ሔጋዊ አሠራርን

ገጽ-4

ሇማስፇን ይህ መመርያ ጠቀሜታ

አሇው፡፡ በዚህ ሥርዓት ሀብቱና

ገንዘቡ የሚታወቅ የንግዴ ማኅበረሰብ

ሇመፌጠር ወዯዚህ አሠራር ማስገባት

ጠቃሚ ይሆናሌ፡፡ ላሊው የዚህ

መመርያ ጠቀሜታ ተዯርጎ

የሚወሰዯው በቤት ውስጥ ወይም

ከባንክ ውጭ የሚቀመጥ ገንዘብ

ሇብሌሽትም የመዲረግ ዕዴለ ሰፉ

ስሇሆነ ይህንንም አዯጋ ይከሊከሊሌ፡፡

ስሇዚህ እንዱህ ያለ ጉዲዮች ታሳቢ

ተዯርጎ ነው ይህ መመርያ የወጣው፡፡

ጥያቄ፡- ከኮሮና ጋር ተያይዞ

የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ እንዯ

ሆቴሌ ሊለ ዘርፍ በባንኮች በኩሌ

የሥራ ማስኬጃና ሇመዯወዝ የሚሆን

ብዴር እንዱሰጥ ያመቻቸው ገንዘብ

እንዲሇ ይታወቃሌ፡፡ ብዴሩም

በአምስት በመቶ ወሇዴ እንዱሰጥም

ፇቅዶሌ፡፡ ግን በዘርፈ የተሰማሩ

ባሇሀብቶች እንዯተባሇው ብዴሩ

እየተሰጣቸው ያሇመሆኑን እንዱሁም

ብዴሩን ወስድ ሇመመሇስ የሚያስችሌ

(ወዯ ገጽ 6 ዞሯሌ)

‹‹የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና ወዯ ገበያ ሉቀሊቀለ ያሰቡ በርካታ ባንኮች አለ›› ይናገር ዯሴ(ድ/ር)፣

የብሓራዊ ባንክ ገዥ

https://www.ethiopianreporter.com/article/19662, 23 August 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 5: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ-5

ባንኮች ከውጭ የሚበዯሩበት ባንኮች ከውጭ የሚበዯሩበት ባንኮች ከውጭ የሚበዯሩበት . . . . . . . . . (ከገፅ 2 የዞረ)(ከገፅ 2 የዞረ)(ከገፅ 2 የዞረ)

መመርያው በሚፇሇገው መንገዴ

ሉፇጸም የመቻለ ነገር በሑዯት ታይቶ

አፇጻጸሙ ሊይ ማሻሻያ ማዴረግ

የሚቻሌበት አሠራር ማስቀመጥ ጠቃሚ

እንዯሚሆን ባሇሙያው ጠቁመዋሌ፡፡

ላሊው ጉዲይ ባንኮች በዚህ መንገዴ

ብዴር ከውጭ ሲያመጡ ሇብሓራዊ

ባንክ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡ በዚህ

ጊዜም ገዥው ባንክ ባስፇሇገውና

ባመነበት ጊዜ እንዯአስፇሊጊነቱ

የሚያስቀምጣቸው አሠራሮች ሉኖሩ

ይችሊለ በማሇት በምሳላነት ያነሱትም

ብዴሩ መከፇሌ በሚጀምርበት ወቅት

በምን አግባብና ከየት ሉገኝ በሚሌ

የውጭ ምንዛሪ መከፇሌ እንዲሇበት

ብሓራዊ ባንክ ሉጠይቅ ይችሊሌ፡፡

በመሆኑም የመመርያው አተገባበር

በርካታ ጥንቃቄ የሚያሻቸው ጉዲዮች

እንዲለበት አብራርተዋሌ፡፡

‹‹ብዴር ተበዴረህ ባትከፌሌ ዕዲው ወዯ

አገር ዕዲነት የሚተሊሇፌ በመሆኑ፣

መመርያው በጥንቃቄ መተግበር

አሇበት፤›› በማሇት ችግሮች

ከመፇጠራቸው በፉት በርካታ የክትትሌ

ሥርዓቶችን መዘርጋት እንዯሚያስፇሌግ

አመሊክተዋሌ፡፡

ላሊኛው ሪፖርተር ያነጋገራቸው

ባሇሙያም የመመርያው አተገባበር

ጥንቃቄ እንዯሚያስፇሌገው

በመስማማት፣ ከዚህ ቀዯም ሇባንኮች

ከተሊከው ረቂቅ መመርያ በመነሳት

እንዯሚገሌጹት፣ ከውጭ የሚመጣውን

ብዴር ማግኘት የሚችለት የውጭ

ምንዛሪ አመንጪ የሆኑ ኩባንያዎች

እንዯሆኑ አውስተው፣ በውጭ ምንዛሪ

ተበዴረው በውጭ ምንዛሪ ምርቶችና

አገሌግልቶቻቸውን በሚያቀርቡት

ዘርፍች ሊይ ማተኮሩ የተበዯሩትን ብዴር

በውጭ ምንዛሪ ሇመመሇስ ስሇሚያስችሌ

መመርያው ተገቢ ትኩረት እንዯሰጠ

ጠቅሰዋሌ፡፡ ይሁንና በዚህ መመርያ

መሠረት ከውጭ በብዴር

ከሚገኘው ውስጥ በተወሰነ ዯረጃ

ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦችን በአገር

ውስጥ በመተካት ሇሚያመርቱ

ኩባንያዎች የማሽነሪ ግዥ

ቢፇጸምሊቸውና ባንኮችም

በራሳቸው ሀብት መክፇሌ

የሚችለበት አሠራር በመመርያው

ቢያካትት የተሻሇ ውጤት ሉገኝበት

እንዯሚችሌ አስረዴተዋሌ፡፡

በተወሰነ ዯረጃ ከውጭ የሚገቡ

ምርቶችን በአገር ውስጥ

በሚመረቱት የሚተኩ ኩባንያዎች

ማምረቻ መሣሪያዎች ሇማስመጣት

ሲያስፇጉ፣ የውጭ ምንዛሪ በወረፊ

ከሚጠብቁ ይሌቅ ከውጭ በብዴር

በሚገኘው ገንዘብ ቢስተናገደ

ጠቃሚ ሉሆን እንዯሚችሌ

አክሇዋሌ፡፡

ከመመርያው ጋር በተያያዘ እንዯ

ሥጋት የታየውና ሉታሰብበት

ይገባሌ የተባሇው ላሊው ነጥብ፣

ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ተመንን

የምታስተዲዴረው በከፉሌ ገበያ

መር በሆነ ዘዳ በመሆኑ፣ የምንዛሪ

ሇውጥ ሲዯረግ እንዳት የብዴሩ

አከፊፇሌ በምን መንገዴ

ሉስተናገዴ ይችሊሌ የሚሇው ጉዲይ

ግሌጽ አሇመሆኑ አሇመዯረጉ ነው፡፡

በዚህ መንገዴ ሉመጣ የሚችሇውን

ሥጋት እንዳት ማስተዲዯር

እንዯሚቻሌ ከወዱሁ ታሳቢ

ማዴረግ ያስፇሌጋሌ ተብሎሌ፡፡

ከሦስት ዓመት በኋሊ የችሮታ ጊዜው

አሌቆ የብዴር ዕዲው መከፇሌ

በሚጀምርበት ወቅት የወሇዴ

ምጣኔው በምን ስላትና አግባብ

ታስቦ ይከፇሊሌ የሚሇውን ማየቱ

ተገቢ እንዯሆነ ያብራሩት ባሇሙያ፣

በዓሇም ገበያ የምርቶች ዋጋ መዋዠቅ

ከሚያስከትሇው ሇውጥ ጋር በተያያዘ

ሉፇጠር የሚችሇው ክፌተት

የሚስተናገዴበት ሥርዓት ከወዱሁ

ታይቶና አሠራሮችም ከወዱሁ ሉዘጋጁ

እንዯሚገባቸው ተጠይቋሌ፡፡ ሇወጪ

ንግዴ የሚሇው ምርት በዓሇም ገበያ

ዋጋው ቢቀንስ፣ ተበዲሪው አካሌ ወይም

ሊኪው ወገን የተበዯረውን የውጭ

ምንዛሪ ሇመክፇሌ የሚያበቃ ገቢ ካሊገኘ

ምን ሉፇጠር ይችሊሌ? በምን አግባብስ

ይስተናገዲሌ የሚሇውን የሚመሌስ

አሠራር መዘርጋት እንዯሚያስፇሌግ

አጽንኦት ሰጥተውበታሌ፡፡

የዚህ ዓይነቱ ክፌተት ሉያስከትሌ

የሚችሇው ትሌቁ ችግር፣ የውጭ

ምንዛሪ ዕዲ ወይም ከውጭ የሚገኝ ዕዲ

መከፇሌ በሚጠበቅበት ወቅት

ካሌተከፇሇ፣ መጨረሻው በአገር ሊይ

ዕዲ መጫን ስሇሚሆን፣ መመርያውን

ከዚህ አኳያ መቃኘት እንዯሚያስፇሌግ

በማሳሰብ ጥንቃቄ ካሌተዯረገበት

መመርያው የውጭ ምንዛሪ ችግርን

ሇማቃሇሌ ታሌሞ የአገር ዕዲ

እንዲያስከትሌ ጥንቃቄ ማዴረጉ

አስፇሊጊ እንዯሆነ ተገሌጿሌ፡፡

ባንኮች የውጭ ብዴር ማግኘት

የሚችለበት አሠራር እስካሁን

ባሇመኖሩ ይህንን በቀሊለ ሉሊመደት

የሚችለበት ሌምዴ አሊካበቱም

የሚለት አስተያየት ሰጪዎቹ፣ ይህም

ሉታሰበብ እንዯሚገባ ይመክራለ፡፡

የባንኩ ገዥ ይናገር (ድ/ር) ግን ከዚህ

የተሇየ ሏሳብ አሊቸው፡፡ ይህንኑ

በመመርያው ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ

አመሌክተዋሌ፡፡

እንዯ ይናገር ማብራሪያ (ድ/ር)

የኢትዮጵያ ባንኮች ከውጭ ባንኮች

ብዴር ሇማግኘት የሚያስችሊቸው ምቹ

ሁኔታ አሇ፡፡ ሇዚህ አንደ ማሳያ በርካታ

የውጭ ኩባንያዎች ወይም አበዲሪ

ተቋማት በኢትዮጵያ ሇሚገኙ

ኩባንያዎች ከማበዯር ይሌቅ ሇባንኮች

ማበዯሩን ይመርጣለ በማሇት ሞግተዋሌ፡፡

‹‹የእኛን አገር ኩባንያዎች አቅም የሚያሳይና

ዯረጃ የሚሰጥ አሠራር ስሇላሇና የሑሳብ

አያያዛቸውም በዓሇም አቀፌ የሑሳብ

አያያዝና ዯረጃ መሠረት ሪፖርት

ስሇማይቀርብበት የውጭ አበዲሪዎች

ሇኢትዮጵያ ኩባንያዎች ብዴር ሇመስጠት

ይቸገራለ፡፡ ስሇዚህ የተሻሇው አማራጭ

ከውጭ ብዴር ሇማግኘትና የሚጠየቀውን

መሥፇርት ሉያሟለ የሚችለት ባንኮች

በመሆናቸው ብዴሩ በባንኮች በኩሌ

ይቀርባሌ፡፡ ሇዚህ ዯግሞ የእኛ ባንኮች ምቹ

ስሇሆኑ ብዴሩን በቀሊለ ሇማግኘት

ይችሊለ፤›› በማሇት የባንኮችን ሇውጭ

ብዴር የተሻሇ ተመራጭ መሆን

በምክንያትነት አንስተዋሌ፡፡

የኢኮኖሚ ባሇሙያዎችም በመመርያ

አተገባበር ዙሪያ ሉያጋጥሙ የሚችለ

ችግሮችን ሇማስቀረት ሥጋቶችንም

ሇመቀነስ ቁሌፌ ሚና የሚጫወተው

ብሓራዊ ባንክ ነው፡፡ ብሓራዊ ባንክ

አጠቃሊይ የውጭ ምንዛሪ አስተዲዯሩንና

ከላልች የመገበያያ ገንዘቦች አኳያ የሚታዩ

ሇውጦችን መተንተንና መተንበይ መቻሌ

ከገዥው ባንክ የሚጠበቁ ሥራዎች

ናቸው፡፡ በዚህ ረገዴ ያሇውን ቁጥጥር

ማጠንከርና በበቂ ባሇሙያዎች መዯራጀት

ከወዱሁ ባንኩ ዝግጅት ማዴረግን

ይጠይቃለ ብሇዋሌ፡፡

የብሓራዊ ባንክ ገዥ ግን ከዚህ መመርያ

ጋር በተያያዘ ሉያጋጥም እንዯሚችሌ

የሚታሰበውን ችግር አስቀዴሞ በመሇየትና

በመመርያው በማካተት ሥጋት ሉቀንሱ

እንዯሚችለ የታመነባቸው አሠራሮች

ተቀምጠዋሌ ይሊለ፡፡ ሥጋትን ይቀንሳለ

የተባለ አንቀፆች እንዯተካተቱበት

የተገሇጸው መመርያ የሚተገበርበትንና

ቁጥጥር የሚዯረግበትን ሥርዓት ብሓራዊ

ባንክ እንዯሚዘረጋ፣ በየጊዜውም ክትትሌ

የሚያዯርግበት አሠራር እንዯሚኖረው

ይናገር (ድ/ር) ሳይጠቅሱ አሊሇፈም፡፡

Page 6: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ-6

‹‹‹‹‹‹የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና ... (ከገፅ 4 የዞረ)... (ከገፅ 4 የዞረ)... (ከገፅ 4 የዞረ)

አቅም የላሊቸው መሆኑን ጭምር

እየጠቀሱ ነው፡፡ ባንኮችም በአግባቡ

እያስተናገደን አይዯሇም የሚለም አለ?

በአጠቃሊይ በዚህ በኮሮና ጋር ተያይዞ

የሚሰጠው ብዴር እንዳት እየተስተናገዯ

ነው? ወዯፉትስ ሉፇጥር የሚችሇውን

ተፅዕኖ በመመሌከት የሚዯረግ ነገር

ይኖራሌ?

ድ/ር ይናገር፡- ከኮሮና ጋር በተያያዘ

የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ የወሰዲቸውን

ውሳኔዎች በተሇያዩ የመገናኛ ብዙኃን

መግሇጫ ሰጥተንበታሌ፡፡ የተሇያዩ አካሊት

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጉዲት

የዯረሰባቸው የግሌ ዘርፍች ዴጋፌ

ተዯርጓሌ፡፡ በባንኮች አማካይነት

የሆቴልችና የቱር ኦፕሬተሮች እንዱሁም

የተሇያዩ ሥራ ሊይ ያለ ተቋማት በኮቪዴ

19 ምክንያት ጉዲት ሇዯረሰባቸው ዴጋፌ

ተዯርጓሌ፡፡ ይህ ወረርሽኙ ኢኮኖሚው

ሊይ ሉያመጣ የሚችሇው ጉዲት ታስቦ

የተዯረገ ነው፡፡ ብሓራዊ ባንክ ይህንን

ዴጋፌ ሇማዴረግ ሲወሰን ባንኮች ብሓራዊ

ባንክ ያስቀመጠውን አሠራር ይህንኑ

ተከትሇው እንዱሠሩ በተዯጋጋሚ

ውይይት በማዴረግ መግባባት ሊይ ተዯርሶ

የተተገበረ ነው፡፡ ወዯ ተግባር ከተሸጋገረ

በኋሊ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ከዚህ

ጋር የተሠሩ ሥራዎች ይከታተሊሌ፡፡

ባንኮቹ እየሠሩ ያሇውንና አፇጻጸማቸውን

እየገመገመ ነው፡፡ እስካሁን ባሇው

አፇጻጸሙ በጥሩ ሁኔታ እየሄዯ ነው፡፡

አሌፍ አሌፍ በአንዲንዴ አካባቢዎች

ሇምሳላ ሆቴልች ብዴር አግኝተዋሌ፡፡

ሠራተኞቻቸው እንዲይቀነሱና ሥራ

ማስኬጃ የሚሆን ብዴር እንዱያገኙ

ተዯርጓሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ግን አንዲንድች

ሆቴሌ ግንባታ ያሌጨረሱ ሆነው ሇዚሁ

የሚሆን ብዴር የሚጠይቁ አለ፡፡ ይህ

ከኮሮና ጋር ተያይዞ የተሰጠውን ዕዴሌ

የሚመሇከት አይዯሇም፡፡ ከዚህ ጋር

አይያያዝም፡፡ የብዴሩ ዋና ዓሊማ

በወረርሽኙ ምክንያት ሠራተኞች

ከሥራ እንዲይፇናቀለ የሆቴለ

የዕሇት ተዕሇት የሥራ እንቅስቃሴ

እንዲይቆም የሚያስችሌ ሇዯመወዝና

ሇሥራ ማስኬጃ የሚሆን ብዴር ነው

የተፇቀዯው፡፡ በዚህ ረገዴ ባንኮች

እየሠሩ ነው፡፡ ይህ ኃሊፉነት

ሇባንኮች ተሰጥቶ እየሠሩ ነው፡፡

የሥራ ማስኬጃና ሇዯመወዝ

የሚሆነውን ብዴር ሲፇቅደ ባንኮቹ

የሚጠይቋቸው መሥፇርቶች አለ፡፡

ያንን ብዴር ሇማግኘት

የሠራተኞቻቸውን ቁጥር አምጡ

ይሊለ፡፡ ግብር የከፇሊችሁበትን

ሰነዴ አምጡ ይሊለ፡፡ እንዱህና

የመሳሰለ መሥፇርቶችን

ይጠይቃለ፡፡ ይህንን ያዯረጉ

ሆቴልች የተመቻቸውን ብዴር

ያገኛለ፡፡ የወሰደም አለ፡፡

አንዲንድቹ ዯግሞ ይህንን ማሳየት

የማይፇሌጉ አለ፡፡

የሠራተኞቻቸውን ብዛትና ግብር

ስሇመክፇሊቸው የተሟሊ መረጃ

ካሊቀረቡ ሉስተናገደ አይችለም፡፡

ይህንን ባሇማሟሊታቸው ምክንያት

ብዴሩን ያሊገኙትና የብዴር

ጥያቄያቸው ያሌተስተናገዯው

አቅርቡ የተባለትን መረጃ

ባሇማቅረባቸው መሆኑ እየታወቀ፣

እነሱ ግን በዯፇናው ብዴር

ተከሇከሌን ነው የሚለት፡፡ ስሇዚህ

እንዱህ ያሇው ጥያቄ ተቀባይነት

የሇውም፡፡ ባንኮች የሚጠይቋቸውን

መሥፇርቶች አሟሌተው መቅረብ

አሇባቸው፡፡ አስፇሊጊውን መረጃ

ሲጠየቁ እሱን ይዘው መገኘት

አሇባቸው፡፡ አንዲንድቹ ሆቴልች

ዯግሞ በተሇያየ ምክንያት ባንክ ሊይ

ሉጉሊለ እንዯሚችለ እገምታሇሁ፡፡

በአብዛኛው ግን በዚህ በሆቴልች

ዯረጃ የብዴር ጥያቄያቸው

እየተስተናገዯ ነው የሚገኘው፡፡ ከዚህ

አንፃር አንዲንዴ የተፇጠሩ ችግሮች ካለ

ወይም ከሆቴሌ ባሇቤቶች ይሆናሌ፡፡

አሌፍ አሌፍም ከባንኮችም አካባቢ

ችግሮች አይፇጠርም አይባሌም፡፡

ሉፇጠር ይችሊሌ፡፡ በጥቅለ ግን ሲታይ

ብሓራዊ ባንክ ይመጣ የነበረውን

አዯጋና ሥጋት ባዯረግነው ዴጋፌ

ጉዲቱን ሇመቀነስ ተችሎሌ፡፡ ላልች ቀሪ

ክትትሌ የሚያስፇሌጋቸው ካለ እየታየ

ውሳኔ የሚሰጥበት ይሆናሌ፡፡ በሽታው

እስካሇ ዴረስ በተከታታይ ክትትሌ

የምናዯርግ ይሆናሌ፡፡

ጥያቄ፡- የብር ኖቶች ሊይ በመጻፌና

የብር ኖቱን የአገሌግልት ዘመን

የሚያሳጥሩ ላልች ተግባራትን

በሚፇጽሙ ሊይ ቅጣት የሚጥሌ

መመርያ እንዯሚተገበር ገሌጸዋሌ፡፡

የብር ኖቶቹ ብሌሽት ምክንያት እንዯ

አገር ጉዲት እያስከተሇ ስሇመሆኑም

አብራርተዋሌ፡፡ ይህም የተበሊሹትን

የብር ኖቶች መሌሶ ሇመተካት

መንግሥት በተዯጋጋሚ በውጭ ምንዛሪ

እያወጣ የብር ኖት እንዱያሳትም

እያዯረገ ነው፡፡ ግን በእናንተ እሳቤ

አንዴ የብር ኖት ምን ያህሌ ያገሇግሊሌ?

ብር ሰው እጅ ሊይ ምን ያህሌ ይቆያሌ?

ድ/ር ይናገር፡- በዚህ ረገዴ የሆነ ቁጥር

ሇማስቀመጥ ያስቸግራሌ፡፡ የሆነ ብር

አውጥቼ ጭቃ ሊይ ብጥሇው

ይበሊሻሌ፡፡ ወይ ቅባት ነገር ከነካው

በዴንገት ይበሊሻሌ፡፡ ከአንዴ ወር በኋሊ

ሉበሊሽ ይችሊሌ፡፡ ከስዴስት ወር በኋሊ

ሉበሊሽ ይችሊሌ፡፡ እንዯ አያያዛችን

ጥንቃቄ ነው የሚወሰነው፡፡ በተሇይ

በገጠሩ ኅብረተሰባችን አካባቢ ብር

በጣም አያያዝ ሊይ ጥንቃቄ ስሇላሇ ቶል

ቶል ነው የሚበሊሸው፡፡ በእኛ በኩሌ

ይህንን የተበሊሸ ብር ሰብስበን ወዯ

ብሓራዊ ባንክ አምጥተን በጣም

የተበሊሸውን ወይም ከጥቅም ውጭ

የሆነውን እንዱወገዴ እናዯርጋሇን፡፡

በተወገዯው ሌክ ዯግሞ መታተም

አሇበት፡፡ ኢኮኖሚው ውስጥ ተጨማሪ

ሥርጭት ውስጥ ሉገባ የሚችሌ ብር

መታተም ስሊሇበት በየዓመቱ

እናትማሇን፡፡ ይኼ ዯግሞ የውጭ ምንዛሪ

ወጥቶበት የሚታተም ስሇሆነ አገሪቱን

ሇከፌተኛ ኪሳራ ይዲርጋታሌ፡፡ ስሇዚህ

እጃችን ሊይ ያሇውን ብር በጥንቃቄ

ብንይዝ ይህንንም ወጪ እናዴናሇን፡፡

ብሩም ከሰው ሰው እየተሸጋገረ

የሚኖረው ጊዜ ይጨምራሌና በዚህ ዯረጃ

ከፌተኛ ጥንቃቄ ብናዯርግና በዚህ

አካባቢ ሁለም ሰው የዜግነት ዴርሻውን

ቢወጣ ተመራጭነት ይኖረዋሌ፡፡

ጥያቄ፡- የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ

በተሇይ ባሇፈት ሁሇት ዓመታት በርካታ

መመርያዎችን አውጥቶ እንዱተገበር

አዴርጓሌ፡፡ ሇአገሪቱ የባንክ ኢንደስትሪ

እንግዲ የሆኑ እንዯ ወሇዴ አሌባ የባንክ

አገሌግልትና የመሳሰለ አዲዱስ የባንክ

አሠራሮችን የሚጠየቁ አገሌግልቶችን

ሁለ ሥራ ሊይ የሚውለበት አሠራር

ተፇቅዯው እየተተገበሩ ነው፡፡ ላልች

አዲዱስ መመርያዎችም እየወጡ ነው፡፡

ይህ ብዙ ሥራ የሚጠይቅ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ሥራዎቹ

እያበረከቱ መምጣታቸውን የሚያሳይ

በመሆኑ፣ ይህንን ሁለ በአግባቡ

ሇመሥራትና ሇማስፇጸም አቅም

አይኖረውም የሚሌ እሳቤ አሇና በእርግጥ

እንዱህ እየሰፈ ሇመጡ አገሌግልች

በባሙያም ዯረጃ ሆነ በተቋም ዯረጃ

ሥራውን ሇማስፇጸም የሚያስችሌ አቅም

አሇው? አያስቸግረውም? እንዳት

ሇመሥራት አስባችኋሌ?

ድ/ር ይናገር፡- በብሓራዊ ባንክ በኩሌ

ብዙ የሪፍርም ሥራዎች እየሠራን ነው፡፡

ካሇፈት ሁሇት ዓመታት ጀምሮ እነዚህን

መሥራት የሚችሌ የሰው ኃይሌ አሇን፡፡

የውስጥ አቅማችንን እየተጠቀምን ነው፡፡

ሁሇተኛ የውስጥ አቅም በቂ ስሇማይሆን

በተጨማሪ በአገር ውስጥም በውጭ

(ወዯ ገጽ 7 ዞሯሌ)

Page 7: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ-7

‹‹‹‹‹‹የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና ... (ከገፅ 6 የዞረ)... (ከገፅ 6 የዞረ)... (ከገፅ 6 የዞረ)

አማካሪዎች የታገዘ ሥራ እየሠራን ነው፡፡

በብሓራዊ ባንክ ዯረጃ እነዚህ የሪፍርም

ሥራዎችን የሚያግዙን ሏሳቦች

የሚያመነጩ የምናስባቸውን ነገሮች ከእነሱ

ዓይን እንዳት እንዯሚያዩዋቸው እንዳት

እንዯሚታዩ ጭምር በማዴረግ እንሠራሇን፡፡

በዝርዝር ውይይት እየታዩ ተፇጻሚ

የሚሆኑበትን አሠራር ከአማካሪዎች ጋር

ጭምር እንሠራሇን፡፡ በዚያ ዯረጃ የራሳችንን

አቅም እየተጠቀምን የአማካሪዎችን አቅም

እየተጠቀምን እነዚህን የሪፍርም ሥራዎች

እየሠራን ነው፡፡

ጥያቄ፡- የካፒታሌ ገበያን ሇመፌጠር

የተሇያዩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑ

ይታወቃሌ፡፡ ይህ ምን ዯረጃ ሊይ ነው?

የካፒታሌ ገበያውን የሚቆጣጠር ራሱን

የቻሇ አንዴ ተቋም ይቋቋማሌ ተብል

ነበር፡፡ አሁን ምን ዯረጃ ሊይ ነው ያሇው?

ድ/ር ይናገር፡- እንዯሚታወቀው የገንዘብ

ማግኛው መንገዴ ወይም ኢኮኖሚ ውስጥ

ገንዘብ የሚገኝበት የፊይናንስ ተቋማት

ናቸው፡፡ ከእነዚህ ተቋማት በተጨማሪ

ባንክ ያሌሆነ ግን ብር የሚገኝበት ላሊ ገበያ

መፌጠር ያስፇሌጋሌ፡፡ ከዚህ አኳያ

የካፒታሌ ገበያ የስቶክ ገበያ የመሳሰለት

በዚህ ረገዴ ትሌቅ ዴርሻ አሊቸው፡፡ በብዙ

አገሮች ይህንን ተግባራዊ አዴርገው ብዙ

ርቀት ሄዯዋሌ፡፡ በእኛ አገር ሇብዙ ዓመታት

ሲወራና ሲነገር የቆየ ነው፡፡ ብዙ ጥናቶች

ተዯርገዋሌ፡፡ አንዲንድቹ 27 ዓመታት በሊይ

የተጠኑ ጥናቶች አለ፡፡ የካፒታሌ ገበያ

ዙሪያ ኢትየጵያ ውስጥ እንዳት ተግባራዊ

ማዴረግ ይቻሊሌ? እና የመሳሰለ ጥናቶች

ተዯርገዋሌ፡፡ እነዚህን ጥናቶች በሙለ

ሰብስበን እንዯ አዱስ የእኛንም ጥናቶች

ጨምረን፣ ይህንን ገበያ በኢትዮጵያ ውስጥ

እንዳት ዕውን ማዴረግ እንችሊሇን በሚሌ

የሠራነው ሥራ አሇ፡፡ ይህንን የሔግ

ማዕቀፈን ጨርሰናሌ፡፡ በየሚመሇከታቸው

አካሊት ውይይት ይዯረግበታሌ፡፡ የካፒታሌ

ገበያን የሚቆጣጠር ራሱን የቻሇ

ተቋም ይኖራሌ፡፡ እንዱሁም ሇዚህ

መተዲዯሪያ የሚሆን አዋጅ ተረቋሌ፡፡

እነዚህ አስፇሊጊው ውይይት

ተዯርጏባቸው ሲፀዴቁ ወዯ ተግባር

የምንገባባቸው ይሆናሌ፡፡ ስሇዚህ

ኢኮኖሚው የሚፇሌገው ገንዘብና

የግሌ ዘርፈም ሆነ መንግሥት

የሚፇሌገው ገንዘብ ካሇ፣ በካፒታሌ

ገበያ አማካይነት እንዯ አማራጭ

ጥቅም ሊይ እንዱውሌ በ2013 ወዯ

ተግባር እንዱገባ ከፌተኛ ርብርብ

እናዯርጋሇን፡፡ ሔጎች እንዱፅዴቁ

ጥረት እየተዯረገ ነው፡፡

ጥያቄ፡- በኢትዮጵያ የፊይናንስ

ኢንደስትሪ ውስጥ የውጭ ባንኮች

ይገባለ ሲባሌ ነበር፡፡ ከዚህ አንፃር

አሁን ያሇው የመንግሥት አቋም

ምንዴነው?

ድ/ር ይናገር፡- አሁን ባሇው ሁኔታ

ሇውጭ ባንኮች ዝግ ነው፡፡ አሁንም

ዝግ ነው፡፡ የውጭ ባንኮች የመግባት

ጉዲይ ወዯፉት ነው የሚታየው፡፡

አሁን ባሇው አሠራር የውጭ ባንኮች

በኢትዮጵያ ውስጥ እንዱሠሩ

አሌተፇቀዯም፡፡

ጥያቄ፡- አሁን ሥራ ሊይ እናውሊሇን

ካለዋቸው መመርያዎች ውስጥ አንደ

የማክሮ ፊይናንስ ተቋማትን ወዯ

ባንክ ሇማሳዯግ የሚያስችሇው

መመርያ ይጠቀሳሌ፡፡ በዚህ መመርያ

ውስጥ የክሌሌና የከተማ

አስተዲዯሮች ባሇቤትነት

የተመዘገቡባቸው ማክሮ ፊይናንሶች

ወዯ ባንክ ሲያዴጉ የክሌሌ

መንግሥታትና የከተማ አስተዲዯሮች

የባሇቤትነት ዴርሻ እስከ 70 በመቶ

መሆን እንዲሇበት ነው፡፡ ይህ ከሆነ

ዯግሞ የባንክ አዋጁን ይጻረራሌ

ማሇት ነው፡፡ ምክንያቱም

በማንኛውም ባንክ ውስጥ አንዴ

ባሇአክሲዮን ዴርሻ ከአምስት በመቶ

በሊይ መሆን የሇበትም ይሊሌና ይህ አሁን

ከወጣው መመርያ ጋር ይጋጫሌ፡፡

በአንዴ አገር ተመሳሳይ ሇሆነ ሥራ ሁሇት

ዓይነት ሔግ ሇምን ይወጣሌ? ከዚህ

በፉትም ብሓራዊ ባንክ አንዲንዴ

መመርያዎች የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክን

የማይመሇከት በአንፃሩ ዯግሞ የግሌ

ባንኮችን ብቻ የሚገዛ መመርያ እየወጣ

ሌዩነት እንዱፇጠር ተዯርጎ ነበርና

አሁንም ይህ እየሆነ መሆኑን ያሳያሌ

ሇምን እንዱህ ይዯረጋሌ?

ድ/ር ይናገር፡- እንዯ አስፇሊጊነቱ አንዲንዴ

ጊዜ አንዲንዴ ሇየት ያለ ሔጎች ሉወጡ

ይችሊለ፡፡ የግዴ ሁለም ነገር በአንዴ ሔግ

ሊይገዛ ይችሊሌ፡፡ ሇምሳላ የኢትዮጵያ

ንግዴ ባንክ የመንግሥት ባንክ ነው፡፡

የግሌ ባንኮችም አለ፡፡ የኢትዮጵያ ንግዴ

ባንክ የሚያበዴርበት የወሇዴ ምጣኔ

ከግሌ ባንኮች የተሇየ ነው፡፡ በጣም

ዝቅተኛ ነው፡፡ ሇምሳላ መንግሥት

የሚፇሌጋቸው ኢኮኖሚውን በዯንብ

ሉያንቀሳቅሱ የሚችለ ዘርፍች መዯገፌ

አሇባቸው፡፡ ሇምሳላ የወጪ ንግዴ በጣም

ማጠናከር አሇብን፡፡ ኤክስፖርት መዯገፌ

አሇብን ወዘተ. ከተባሇ ዴጋፈ አንደ

የሚታየው በዚህ ሥራ ውስጥ በሚሳተፈ

ሊኪዎች ከወሇዴ ጋር የተያያዘ ወይም

ዯግሞ ከብዴር ጋር የተያያዘ ዴጋፌ ነው፡፡

ስሇዚህ በዚህ ረገዴ እንዯ መንግሥት

በራሱ መንገዴ ሇኢኮኖሚው ይጠቅማሌ

ብል በሚያስበው ጉዲይ አንዲንዴ

ውሳኔዎችን አሠራሮችና ሔጎችን ሉያወጣ

ይችሊሌ፡፡ የሚከሇክሌ የሚገዴብ ነገር

የሇም፡፡ ስሇዚህ እነዚህ ትሊሌቅ የማይክሮ

ፊይናንስ ተቋማት (በነገራችን ሊይ አራቱ

ክሌልች ሊይ ናቸው፡፡ ላሊ ሊይ ብዙ

የለም)፡፡ የተቋቋሙት በክሌሌ

መንግሥታት ባሇቤቶች ሆነው ነው፡፡

ስሇዚህ እነዚህ ወዯ ባንክ ዯረጃ ይዯጉ

ከተባሇ ባንክ ይሆናለ፡፡ ባንክ ሆነው

ሲቋቋሙ አንዲንዴ እንዯ ጀማሪ ባንክ

ሉጠየቅ የሚችሇውን አንዲንዴ

መሥፇርቶችን ሊይጠይቁ ይችሊለ፡፡ ነገር

ግን ከ12 ወራት በኋሊ የባንክ ቁመና ካገኙ

በኋሊ እንዯ ማንኛውም የንግዴ ባንክ

እንዯ ማንኛውም የግሌ ባንክ

የሚመዘኑትና ሱፏርቫይዝዴ የሚዯረጉት

አሠራር ይኖራሌ፡፡ ስሇዚህ በሱፏርቪዥን

ዯረጃ ሌዩነት አይኖርም፡፡ አሁን ሇየት

ያለ ነገሮች ያለት ከአክሲዮኑ ጋር

የተያያዘ ነው፡፡ ከአክሲዮኑ ጋር

የተያያዘውን በተመሇከተ በአዋጁ ሊይ

የተመሇከተ ስሇሆነ እንዯ እነዚህ ዓይነት

የመንግሥት ዴርሻ ያሊቸው የማክሮ

ፊይናንስ ተቋማት ወዯ ባንክ ሲያዴጉ፣

የአክሲዮን መጠን በተመሇከተ ብሓራዊ

ባንክ መመርያ ያወጣሌ የሚሌ በሔግ

የተቀመጠና የሰፇረ ስሇሆነ ይኸው

መሠረት ተዯርጎ የወጣ መመርያ ነው፡፡

ዋናው ነገር መታየት ያሇበት ባንኮች

ቀዯም ብዬ እንዲነሳሁሊችሁ በእኛ አገር

የባንክ ቁጥር በጣም ዝቅተኛ ነው፡፡

ትናንሽ የሚባለ አገሮች እንኳን 40 እና

50 ባንኮች ያለዋቸው አለ፡፡ ከጎረቤት

አገር ሳይቀር አለ፡፡ የእኛ ገበያና ሔዝብ

ብዙ ነው፡፡ ብዙ ባንክ ያስፇሌገናሌ፡፡

በተሇይ ዯግሞ ወዯ ገጠር አካባቢ

የፊይናንስ ተዯራሽነት ዝቅተኛ ነው፡፡

ስሇዚህ እንዱህ ያለ የማክሮ ፊይናንስ

ተቋማት ወዯ ባንክ ካዯጉ ዯንበኞቻቸው

የሚሆኑት እዚያው የማክሮ ፊይናንስ

በነበሩበት ጊዜ ሲጠቀሙ የነበሩት ሰዎች

ናቸው፡፡ ወዯ ባንክ ሲያዴጉሊቸው ዯግሞ

የባንክ አገሌግልት ከፌ ወዲሇ ዯረጃ

ያገኛለ ማሇት ነው፡፡ ስሇዚህ የገጠሩን

ኅብረተሰብ ተዯራሽ ሇማዴረግ እንዯዚህ

ዓይነት ሇየት ያለ ባንኮች ያስፇሌጋለ፡፡

ሇምሳላ የገጠር ባንከ ሉያስፇሌግ

ይችሊሌ፡፡ ሇየት ያሇ ዘርፈን መሠረት

ያዯረጉ ባንኮች ሉቋቋሙ ይችሊለ፡፡

ወይም የሆነ ጥያቄን ሇመመሇስ የተሇያዩ

ባንኮች መመሥረት የሚቻሌበት ዕዴሌ

ስሊሇ በዚህ ዯረጃ

(ወዯ ገጽ 12 ዞሯሌ)

Page 8: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 8

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕሇት ባካሄዯው ስብሰባ በተሇያዩ አጀንዲዎች ሊይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳሇፇ

አዱስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፌ ቢ

ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው

ዕሇት ባካሄዯው 88ኛ መዯበኛ ስብሰባ

በተሇያዩ አጀንዲዎች ሊይ ተወያይቶ

ውሳኔ አሳሌፎሌ፡፡

ምክር ቤቱ የተወያየው በመገናኛ

ብዙሃን ረቂቅ ፖሉሲ ሊይ ሲሆን፥

የኢትዮጵያ ብሮዴካስት ባሇስሌጣን

የመገናኛ ብዙሃን ዘርፌ የሚመራበት

ራሱን የቻሇ የመገናኛ ብዙሃን ፖሉሲ

ባሇመኖሩ ዘርፈን በብቃት እና በጥራት

ማስፊፊትና ሁለንም ዜጎች የመረጃ

ተዯራሽ ማዴረግ አሇመቻለን በመግሇፅ

የአገሪቱን የመገናኛ ብዙሃን

የሚመራበትና የሚዯገፌበት ሀገሪቱም

ከምትከተሇው የፖሇቲካ፣ ማህበራዊና

ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ፣ ከመሰረታዊ የሰው

ሌጅ የሰብዓዊና ዳሞክራሲያዊ መብት

እና ህግጋት፣ ከህብረተሰቡ ባህሌ፣

እሴት፣ አመሇካከት እና ፌሊጎት

እንዯዚሁም በዘርፈ ካጋጠመው

መሰረታዊ ተግዲሮቶች፣ ከቴክኖልጂ

ውጤቶች እና መሰሌ ነባራዊ ሁኔታዎች

ጋር የተጣጣመ የፖሉሲ ሰነዴ ማዘጋጀት

አስፇሊጊ በመሆኑ የመገናኛ ብዙሃን

ረቂቅ ፖሉሲ አዘጋጅቶ ሇሚኒስትሮች

ምክር ቤት ውሳኔ ማቅረቡ

ተመሌክቷሌ።

ምክር ቤቱም በቀረበው ረቂቅ ፖሉሲ

ሊይ በዝርዝር ከተወያየ በኋሊ የተሰጡ

ግብዓቶች ተካተው በስራ ሊይ እንዱውሌ

ወስኗሌ።

በመቀጠሇም ምክር ቤቱ የተወያየው

የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012

ሇማሻሻሌ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ሊይ

ነው።

የአዋጁ አንቀፅ 43(1) ተሻሽል “አንቀፅ

43(1) በዚህ አዋጅ ምእራፌ 3 ክፌሌ 1

ፇቃዴ ስሇማውጣት የተዯነገገው

ቢኖርም የኤክሳይዝ ታክስ

የሚከፇሌባቸውን እቃዎች በማምረት

ወይም አገሌግልት በመስጠት የተሰማራ

ማናቸውም ሰው ፇቃዴ ባይኖረውም

ወይም ባይመዘገብ እስከ የካቲት 30 ቀን

2013 ዓ.ም ዴረስ የኤክሳይዝ ታክስ

የሚከፇሌባቸውን እቃዎች ማምረት

ወይም ወዯ አገር የማስገባት ወይም

አገሌግልት የመስጠት ስራ ማከናወን

ይችሊሌ።” በሚሇው እንዱተካ የማሻሻያ

ሀሳብ ሇህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

እንዱቀርብ ወስኗሌ።

ኢትዮጵያ ሇመጀመሪያ ጊዜ ቀዝቃዛ

የአትክሌትና ፌራፌሬ ምርቶችን

በባቡርና በመርከብ ሇውጭ ገበያ

ማቅረብ ጀመረች።

አቮካድ የጫነ የመጀመሪያው

ኮንቴነርም ዛሬ ከሞጆ ዯረቅ ወዯብ

ወዯ አውሮፓ ሇሙከራ ተሌኳሌ

ነው የተባሇው ።

የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ

ዲግማዊት ሞገስ በዚሁ ወቅት

እንዯገሇጹት፤ ምርቶቹ ሇውጭ

ገበያ መቅረባቸው በተሇያዩ የአገሪቱ

ክፌልች ሊይ በግብርና ዘርፌ

የተሰማሩ አርሶ አዯሮችና ወጣቶች

ምርቶቻቸውን ሇዓሇም አቀፌ ገበያ

በማቅረብ ተጠቃሚ አንዱሆኑ

ሇመጀመሪያ ጊዜ ቀዝቃዛ የአትክሌትና ፌራፌሬ ምርቶችን ሇውጭ ገበያ ማቅረብ ተጀመረ

https://www.fanabc.com/የሚኒስትሮች-ምክር-ቤት-በዛሬው-ዕሇት-ባካ/, Aug 22, 2020 ሊይ የተወሰዯ

ያዯርጋቸዋሌ።

እንዱሁም ሇውጭ ምንዛሪ ግኝት ዕዴሌ

በመፌጠር ረገዴም ሚና እንዲሇው

ገሌጸዋሌ።

በቀጣይም አርሶ አዯሩ የግብርና

ምርቶቹን ጥራታቸውን እንዯጠበቁና

ሳይበሊሹ ሇውጭ ገበያ በማቅረብ

ተጠቃሚ ሇማዴረግ እንተጋሇን

ብሇዋሌ።

ሇዚህም የባቡርና መርከብ አገሌግልት

https://www.fanabc.com/የሚኒስትሮች-ምክር-ቤት-በዛሬው-ዕሇት-ባካ/, Aug 22, 2020 ሊይ የተወሰዯ

https://www.fanabc.com/ኢትዮጵያ-ሇመጀመሪያ-ጊዜ-ቀዝቃዛ-የአትክ/, Aug 22, 2020 ሊይ የተወሰዯ

ብቻ ሳይሆን ምርቱ በሚመረትበት

ሥፌራ በትኩስነቱ እንዱመጣ

የማቀዝቀዣአገሌግልት የሚሰጡ

ተሽከርካሪዎች እንዯሚቀርቡ

ሚኒስትሯ መግሇፃቸውን ኢዜአ

ዘግቧሌ፡፡

በዚህም ቀጣይነት ያሇው የምርት

አቅርቦት እንዱኖር በማዴረግ

የዜጎችን ተጠቃሚነትና የውጭ

ምንዛሪ ግኝትን ሇማሳዯግ ይሰራሌ

ብሇዋሌ፡፡°

Page 9: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 9

በአማራ ክሌሌ ከ 991 ሚሉየን ብር በሊይ ወጪ የተዯረገበት የዘይት ፊብሪካ የሙከራ ምርት ጀመረ

በአማራ ክሌሌ ከ 991 ሚሉየን ብር

በሊይ ወጪ የተዯረገበት የዘይት ፊብሪካ

የሙከራ ምርት መጀመሩን የኩባንያው

ተወካይ ሥራ አስኪያጅ ዲዊት አውዯው

አስታወቁ።

ፊብሪካው በ80 በመቶ የመሥራት

አቅሙ ማምረት ሲጀምር እስከ 1

ሚሉየን 500 ሺህ ኩንታሌ አኩሪ አተር

በግብዓትነት ይጠቀማሌ ብሇዋሌ።

ከዚህ መካከሌ 80 በመቶ የሚሆነውን

ተጠቅሞ የአኩሪ አተር ፕሮቲን ደቄት

እንዯሚያመርት የተገሇፀ ሲሆን 1

ሚሉየን 200 ሺህ ኩንታሌ ዓመታዊ

የፕሮቲን ደቄት እንዯሚያመርትም

ገሌፀዋሌ።

የአኩሪ አተር ፕሮቲኑ ሇውጭ ገበያ

እንዯሚቀርብ እና በዓመት 61 ሚሉየን

680 ሺህ ድሊር የውጪ ምንዛሬ

እንዯሚያስገኝም ተናግረዋሌ።

ከግብዓቱ 15 በመቶውን በመጠቀም

ሇሀገር ውስጥ ፌጆታ የሚሆን 22

ሚሉየን 500 ሺህ ሉትር የምግብ ዘይት

እንዯሚያመርት መናገራቸውን አብመዴ

ዘግቧሌ።

“ቀጣይ የአካባቢ ገበያ ጥናት የሚዯረግ

ቢሆንም አሁን ባሇው ዝቅተኛ የመሸጫ

ዋጋ መሠረት አንዴ ሉትር ዘይት በ 65

ብር ቢተመን እንኳን 1 ቢሉየን 462

ሚሉየን 500 ሺህ ብር ገቢ ያስገኛሌም”

ነው ያለት።

ቀሪው አምስት በመቶ የሚሆነው ምርት

የእንስሳት መኖ መሆኑን በመግሇፅ ይህም

በዓመት 75 ሺህ ኩንታሌ የእንስሳት መኖ

እንዱያመርት እንዯሚያስችሇውም

አንስተዋሌ፡፡

በሙከራ ምርቱ ሇ301 ሰዎች ቀጥታ

የሥራ እዴሌ የተፇጠረ ሲሆን በሙለ

አቅሙ ወዯ ሥራ ሲገባ ከዚህ በሊይ

የሥራ እዴሌ እንዯሚፇጥር ተነግሯሌ።

የሙከራ ምርት ከጀመረው ፊብሪካ

በተጨማሪ የበቆል ምርት ማቀነባበሪያ

ፊብሪካ ግንባታ 50 በመቶ መዴረሱንም

ተወካይ ሥራ አስኪያጁ ገሌጸዋሌ።

በኢትዮጵያ የቴላኮምን አገሌግልት

ሇማቀሊጠፌ ፇቃዴ የሚሰጣቸው

ኩባንያዎች የዋጋቸው ግምት

ተሠርቶ መጠናቀቁን ሰምተናሌ።

ባሇፈት ጥቂት ቀናት የኢትዮጵያ

መንግሥት በቴላኮም ዘርፌ

በሚያዯርገው ሪፍርም ሂዯት ዙርያ

አወዛጋቢ ሪፖርቶች ተሰምተዋሌ።

ሰሞኑን በተሰማው አወዛጋቢ

ሪፖርቶች እና ዘርፈን በከፉሌ

ሇግለ ክፌት በማዴረግ ዙሪያ

ኢትዮ ቴላኮምን በከፉሌ ወዯ ግለ ዘርፌ ሇማዞር እና ወዯ ኢትዮጵያ ገብተው በዘርፈ ሇመሰማራት የሻቱ የውጭ

አቻ ኩባንያዎች ምዘና ተጠናቆ ዘርፈን ሇመምራት አማካሪ ዴርጅት ተቀጠረ ተባሇ

https://www.fanabc.com/በሙለ-አቅሙ-ወዯ-ስራ-ሲገባ-22-ሚሉየን-500-ሺህ-ሉ/ Aug 21, 2020 ሊይ የተወሰዯ

የመንግሥትን ቁርጥ ሏሳብ ሇመስማት

ሸገር የገንዘብ ሚኒስቴር ሚንስትር

ዯኤታ የሆኑት ድ/ር እዮብ ተካሌኝን

ማብራርያ እንዱሰጡት ጠይቋሌ።

ድ/ር እዮብ ሰሞኑን በተሰራጩት

አወዛጋቢ ሪፖርቶች የተፇጠሩ

ውዥንብሮችን ሇማጥራት የኢትዮጵያ

ኮሙኒኬሽን ባሇሥሌጣን በቅርቡ

መግሇጫ ይሰጣሌ ብሇውናሌ።

ድ/ር እዮብ በ'ፕራይቬታይዜሽን' እና

'ሉበራሊይዜሽን' ዙሪያ ብዙ ጊዜ

ብዥታ አሇ ብሇውናሌ።

የኢትዮ ቴላኮምን 40 በመቶ ዴርሻ

መሸጥ እና 2 አዲዱስ የውጭ

የቴላኮም አገሌግልት ሰጭ ተቋማትን

ሏገር ቤት ማስገባት የተሇያዩ ሥራዎች

እንዯመሆናቸው፣ ሇያይቶ ማየት

ያስፇሌጋሌ ብሇዋሌ።

የቴላኮም ሥራ እንዱሠሩ ወዯ

ኢትዮጵያ የሚመጡ የውጭ

ኩባንያዎች የሚሰጣቸው ፇቃዴ ብዙ

ዋጋ ተሰጥቶታሌ ብሇዋሌ።

ShegerWerewoch #Ethiopia #EthioTelecom, ነሏሴ 15፣2012 ሊይ የተወሰዯ

ቴላኮምን በከፉሌ ወዯግሌ ሇማዞር

ሥራዎች ተጠናቅቀው ተወዲዴሮ

ያሸነፇው አማካሪ ዴርጅት ወዯ

ሥራ ይገባሌ ተብሎሌ።

ኢትዮ ቴላኮም ሇዚህ ሪፍርም

ከፌተኛ ሥራ እንዲከናወነ

የፊይናንስ ሚኒስትር ዯኤታው

ተናግረዋሌ።

Page 10: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 10

ከ1 ነጥብ 5 ሚሉየን ብር በሊይ ከባንክ ውጭ በቤትም ሆነ በላሊ ቦታ ማከማቸ ተከሇከሇ

የብሄራዊ ባንክ ገዥ ድክተር ይናገር

ዯሴ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሉየን ብር

ዴረስ በቤትም ሆነ በላሊ ቦታ መያዝ

እንዯሚፇቀዴና ከዚህ በሊይ ገንዘብ ይዞ

መገኘት እንዯሚያስቀጣ ይፊ

አዴርገዋሌ።

የባንኩ ገዥ ይህን ያለት ብሄራዊ ባንክ

ያወጣቸውን አራት መመሪያዎችን

አስመሌክቶ ሇጋዜጠኞች መግሇጫን

በሰጡበት ወቅት ነው።

ከተቀመጠው የገንዘብ መጠን በሊይ

ከባንክ ውጪ ማስቀመጥ መከሌከለም

ሀገሪቱ የምታሳትመው የገንዘብ ኖት

በተገቢው መሌኩ ኢኮኖሚው ውስጥ

እንዱዘዋወር ያግዛሌ ነው ያለት።

በተጨማሪም ህገ ወጥነትን ሇመከሊከሌ

ያግዛሌ ብሇዋሌ።

የገንዘብ ኖት ባሌተገባ ሁኔታ ጥቅም

ሊይ መዋለ ሀገሪቱ በውጭ ምንዛሬ

የምታሳትመው የገንዘብ ኖት እየተበሊሸ

ሇተጨማሪ ወጪ እንዯዲረጋትም

ድክተር ይናገር አንስተዋሌ።

ማንኛውም ሰው ገንዘብ እንዲይጎዲ

አዴርጎ እንዴይዝና የትኛውም አካሌ ከ1

ነጥብ 5 ሚሉየን ብር በሊይ ከባንክ

ውጪ እንዲያስቀምጥ፣ ማንኛውም

ዴርጅት ኤ ቲ ኤም እና መሰሌ

የዱጂታሌ የግብይት ስርአትን

እንዱጠቀም፣

ባንኮች ከውጪ መበዯር እንዱችለ

የሚሌ እና የማይክሮ ፊይናንስ ተቋማት

ወዯ ባንክ እንዱያዴጉ መፇቀደን

የሚገሌጹ መመሪያዎችን ነው ብሄራዊ

ባንክ ያወጣው።

የኢትዮጵያ ባንኮች ከውጭ አበዲሪዎች

በውጭ ምንዛሬ እንዱበዯሩ ተፇቅዶሌ

ያለት የባንኩ ገዥ፥ እስካሁን ዴረስ ይህ

ሇኢትዮጵያ ባንኮች የተፇቀዯ አሌነበረም

ብሇዋሌ። መፇቀደም ሇኢትዮጵያ አንዴ

በግንባታ ሊይ የሚገኙት አምስት

የኢንደስትሪ ፓርኮች በአዱሱ

ዓመት ወዯ ሥራ እንዯሚገቡ

የኢንደስትሪ ፓርኮች ሌማት

ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

በአገሪቱ ውስጥ 12 የኢንደስትሪ

ፓርኮች የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህ

መካከሌ ሰባቱ በሥራ ሊይ የሚገኙ

መሆናቸውን የኢንደስትሪ ፓርኮች

ሌማት ኮርፖሬሽን የማርኬቲንግ

እና ኮሙዩኒኬሽን ሒሊፉ አቶ ዯርቤ

ዯበላ ተናግረዋሌ።

በ2013 ዓ.ም ተጨማሪ አምስት የኢንደስትሪ ፓርኮች ወዯ ሥራ ይገባለ

https://www.fanabc.com/ብሄራዊ-ባንክ-ከ1-ነጥብ-5-ሚሉየን-ብር-በሊይ-ከ/ Aug 18, 2020 ሊይ የተወሰዯ

ባሇፈት አሥርት ዓመታት የኢትዮጵያ

ምጣኔ ሀብታዊ እዴገት በአማካይ 10

ነጥብ 8 በመቶ እዴገት እንዯነበረው

እና ሇዚህም በተሇይ የኢንደስትሪ

ፓርኮች ሥራ መጀመር አስተዋጽኦ

እንዲሊቸው ኢዜአ ዘግቧሌ።

የፓርኮቹ መስፊፊት የከተሞችን

እዴገት በማፊጠን፣ በሥራ ዕዴሌ

ፇጠራ፣ የውጭ ቀጥታ

ኢንቨስትመንትን በመሳብ እንዱሁም

የአገሪቱን ገጽታ በመቀየር ረገዴ

ዴርሻው ቀሊሌ አሇመሆኑንም

ገሌጿሌ።

የወጪ ምርት በዓይነት እና

በብዛት እንዱያዴግ፣ የውጭ

ምንዛሪን በማሳዯግ እንዱሁም

የገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ

ምርት በመተካት እና ሇገቢ ምርት

የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪ

በማስቀረትም አስተዋጽኦ

እንዲሊቸው ተገሌጿሌ።

መንግሥት የአገሪቱን ኢኮኖሚ

ሇማሳዯግ ፓርኮቹን በተሇያዩ

የአገሪቱ ክፌልች በመገንባት ሊይ

እንዯሚገኝ እና በሚቀጥሇው

ዓመት ሁለም ፓርኮች ሥራ

እንዯሚጀምሩ አቶ ዯርቤ

አስታውቀዋሌ።

ተጨማሪ የውጭ ምንዛሬ ማግኛ

መንገዴ ይሆናሌ ነው ያለት።

የኢትዮጵያ ላልች ኩባንያዎች ከውጭ

ሇመበዯር ሲቸገሩ ይታያሌ ያለት

ድክተር ይናገር፥ ይህም የሆነው የሀገር

ውስጥ ኩባንያዎች የየወቅቱ አቋም

የሚመዘንበት አሰራር ወጥ ስሊሌሆነ

ሇውጭ አበዲሪዎች ምቹ ስሊሌሆነ

እንዯሆነ አስረዴተዋሌ። ባንኮች ግን

ሇዓሇም አቀፌ አበዲሪዎች ምቹ ናቸው

ብሇዋሌ ድክተር ይናገር።

የሀገር ውስጥ ባንኮች ከአሇም አቀፌ

የፊይናንስ ስርአት ጋር የተሳሰሩም

በመሆናቸው በውጭ ምንዛሬ ሇመበዯር

ምቹ መሆናቸውንም ነው ያነሱት።

በዚህም ባንኮች የሀገር ውስጥ ባንኮች

በውጭ ምንዛሬ የሚበዯሩት ሇሀገር

ውስጥ ኩባንያዎች እንዱያቀርቡ

በማዴረግ የውጭ ምንዛሬ እጥረቱን

ማቃሇሌ እንዯሚቻሌ ድክተር ይናገር

ገሌጸዋሌ።

በዚህ ሂዯት ግን አሊስፇሊጊ ስጋቶች

እንዲይከሰቱ ብሄራዊ ባንክ ክትትሌ

እንዯሚያዯርግም አንስተዋሌ። ይህም

ባንኮች ከአቅማቸው በሊይ የውጭ

ምንዛሬ ተበዴረው የሚፇጠር ችግርን

ሇመከሊከሌ ይረዲሌ በማሇት።

በተጨማሪም በመግሇጫው የማይክሮ

ኢንሹራንስ ስራን ማንኛውም ሰው

እንዱሰራ መፇቀደ ተገሌጿሌ።

የብሄራዊ ባንክ ሰራተኞች የአንዴ ወር

ዯሞዛቸውን ወዯ 13 ሚሉየን ብር

ሇገበታ ሇሀገር መርህ ግብር

መሇገሳቸውንም ድክተር ይናገር

በመግሇጫው ሊይ አያይዘው ገሌፀዋሌ።

Page 11: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 11

መንግሥት በፊይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት ሊይ ክሇሳ ማዴረጉን አስታወቀ

መንግሥት በሀገሪቱ ዓሇም አቀፌ

የፊይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት እና

አቀራረብ ትግበራን ሇማሻሻሌ

በሪፖርት ማቀረቢያ ጊዜ እና የተቋማት

መሇያ መስፇርቶች ሊይ ክሇሳ

ማዴረጉን አስታውቋሌ።

በሚቀጥለት ሦስት ዓመታት ውስጥ

በኢትዮጵያ ወጥና የተናበበ የፊይናንስ

ሥርዓት እንዱኖር እንዯሚዯረግም

ነው የገንዘብ ሚኒስቴር ያስታወቀው።

ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የሑሳብ

አያያዝና ኦዱት ቦርዴ (ኤ.ኤ.ቢ.ኢ) ጋር

በመሆን በአዱስ መሌክ የተዘጋጀውን

ዓሇም አቀፌ የፊይናንስ ሪፖርት

(አይ.ኤፌ.አር.ኤስ) ፌኖተ ካርታ

አስመሌከቶ መግሇጫ ሰጥቷሌ።

በመግሇጫው ወቅት ሚኒስትር

ዳኤታው ድክተር እዮብ ተካሌኝ

እንዯገሇጹት፣ የአገሪቷን የፊይናንስ

ኩባንያዎች ሑሳብ አያያዝ የሚያሻሽሌ

ዓሇም አቀፌ የፊይናንስ ሪፖርት ፌኖተ

ካርታ በአዱስ መሌክ መዘጋጀቱንም

ኢዜአ ዘግቧሌ።

ዓሇም አቀፌ የፊይናንስ ሪፖርቱ

ባሇፈት አምስት ዓመታት በአገሪቷ

ሲተገበር ቢቆይም እምብዛም

ውጤታማ ሳይሆን መቅረቱንም

ገሌጸዋሌ።

ይህም በመሆኑ አሠራሩን በአግባቡ

ተግባራዊ ሇማዴረግ በአዱስ መሌክ

ፌኖተ ካርታ ማዘጋጀት

ማስፇሇጉንም ጠቅሰዋሌ።

አሠራሩን መተግበሩ ጥቅሙ

ሇኩባንያዎች ብቻ አሇመሆኑን

የገሇጹት ሚኒስትር ዳኤታው፣

ሇአገሪቷም የተሻሇ የታክስና

የፊይናንስ ሥርዓት ሇመዘርጋት

ዕዴሌ እንዯሚፇጥር ጠቁመዋሌ።

የኢትዮጵያ የሑሳብ አያያዝና ኦዱት

ቦርዴ ዲይሬክተር ጀነራሌ ወይዘሮ

ሂክመት አብዯሊ "አዱስ የተከሇሰው

ፌኖተ ካርታ ብዙ ነገሮችን

ያሻሽሊሌ" ብሇዋሌ።

በአዱሱ ፌኖተ ካርታ ሙለ

ዯረጃዎችን ያሟሊ ዓሇም አቀፌ

የፊይናንስ ሪፖርት ተግባራዊ

እንዱያዯርጉ የሚጠበቅባቸው

ከፌተኛ የሔዝብ ጥቅም ያሇባቸው

ኩባንያዎች መሆናቸውንም

ጠቁመዋሌ።

እንዯ ወይዘሮ ሂክመት ገሇጻ ሙለ

መንግሥት የሸቀጦችን ዋጋ

በማረጋጋት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ

ሇማዴረግ በአምስት መሠረታዊ

የምግብ ሸቀጦች ሊይ ተጥል

የነበረውን ቀረጥ ሙለ ሇሙለ

ማንሳቱ ተገሇጸ።

የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር

የኮሙኒኬሽን ዲይሬክተር አቶ

ወንዴሙ ፌሊቴ በተሇይ ሇአዱስ

ዘመን ጋዜጣ እንዯተናገሩት፤

መንግሥት በምግብ ሸቀጦች ሊይ

እየታየ ያሇውን የዋጋ ንረት

ሇማረጋጋት የምግብ ዘይት፣ ስኳር፣

የዲቦ ስንዳ፣ ሩዝና የታሸጉ የሔፃናት

ምግቦችን ሙለ ሇሙለ ከቀረጥና

ታክስ ነፃ አዴርጓሌ፡፡

አምስት የምግብ ሸቀጦች ከቀረጥ ነፃ ተዯረጉ

መንግሥት ከእነዚህ ምርቶች ያገኝ

የነበረውን ገቢ ሙለ ሇሙለ በመሰረዝ

ምግቦቹን ከውጭ ሇሚያስገቡ ነጋዳዎች

ቀረጥና ታክሱን ነፃ አዴርጎ ኅብረተሰቡ

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ማግኘት

ያሇበትን መሠረታዊ የምግብ ሸቀጥ

በቀሊለ እንዱያገኝ እገዛ እያዯረገ ነው

ያለት ዲይሬክተሩ፤ ከዚሁ ጎን ሇጎንም

አቅርቦቱ እንዱሻሻሌና ጥራቱ

እንዱጨምር እየተሰራ መሆኑንም

ገሌጸዋሌ።

የምግብ ዘይትን በተመሇከተ ከዚህ በፉት

በመንግሥት ዴጎማ ይገባ የነበረው

ፓሌም ወይም በተሇምድ የሚረጋው

ዘይት መሆኑን ያስታወሱት ዲይሬክተሩ፤

በአሁኑ ወቅት ሙለ ሇሙለ ይዘታቸው

ፇሳሽ የሆኑ እና በቫይታሚን ኤ እና ዱ

የበሇፀጉ የዘይት ምርቶች ከዚህ በፉት

በተመረጡ 24 አስመጪዎች እንዱገቡ

እየተዯረገ መሆኑን አብራርተዋሌ።

ከዚሁ ጋር በተያያዘም ማንኛውም

አስመጪና የግሌ ነጋዳ እነዚህን

ምርቶች ከውጭ ሲያስገባ ከቀረጥ ነፃ

መሆኑ እንዯተጠበቀ ሆኖ ስርጭቱንና

ዋጋውን በተመሇከተ መንግሥት

የሚቆጣጠራቸው መሆኑን ዲይሬክተሩ

ተናግረዋሌ።

እንዯ አቶ ወንዴሙ ገሇጻ፤ የኮሮና

ቫይረስ ስርጭት በአብዛኛው የንግዴ

እንቅስቃሴ ሊይ ተፅዕኖ እያሳዯረ

በመሆኑና የአቅርቦት እጥረት

እንዲይፇጠር በሚሌ በመንግሥት

ዴጎማ ብቻ ይገቡ የነበሩ ምርቶች በግሌ

ነጋዳዎች ጭምር እንዱገቡ

ተዯርጓሌ።ይህ የሆነው አቅርቦቱ

እንዲይቋረጥና ነጋዳውም ተገቢውን

ትርፌ እንዱያገኝ ሇማስቻሌ ነው።

ነገር ግን ከዚህ ባሇፇ ነጋዳው

ባሌተገባ መንገዴ እንዲይጠቀምና

ምርቱ ወዯ ግሇሰቦች እጅ እንዲይገባ

መንግሥት ጥብቅ ክትትሌ ያዯርጋሌ።

በአገሪቱ ከሚያስፇሌገው የምግብ

ዘይት ስዴስት በመቶ በአገር ውስጥ

የሚመረት መሆኑን ጠቅሰው፣ ቀሪው

ከውጭ የሚገባ መሆኑን ዲይሬክተሩ

ጠቁመዋሌ። በአጠቃሊይ በአገር

ውስጥ የሚመረተውን የምግብ ዘይት

ጨምሮ በግሇሰብ ነጋዳዎችና

በአስመጪዎች በየወሩ እስከ 42

ሚሉዮን ላትር የምግብ ዘይት እየገባ

መሆኑን ዲይሬክተሩ ገሌፀዋሌ።

ዯረጃዎችን ያሟሊ ዓሇም አቀፌ የፊይናንስ

ሪፖርት እንዱተገብሩ የሚጠበቅባቸው

ኩባንያዎች ባንኮች፣ ኢንሹራንሶች፣

የመንግሥት የሌማት ዴርጅቶች፣ የአክሲዮን

ኩባንያዎችና ላልች የፊይናንስ ተቋማት

ናቸው።

በተጨማሪም በመንግሥት ቁጥጥር

የሚዯረግበት የጡረታ የፕሮቪዯንት ፇንዴ፣

የኅብረት ሥራ ዩኒየኖች፣ የሸማች

ማኅበራትና የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችም

ይገኙበታሌ።

በገንዘብ ዯረጃም ዓመታዊ ሽያጫቸው

ከ300 ሚሉዮን ብር በሊይ የሆነ፣ ጠቅሊሊ

ንብረታቸው ከ200 ሚሉዮን ብር በሊይ

የሆነ፣ ጠቅሊሊ ዕዲ ከ200 ሚሉዮን በሊይና

የሠራተኛ ቁጥራቸው ከሁሇት መቶ በሊይ

መሆን አሇበት።

"ከሊይ ከተጠቀሱት አራቱ መስፇርቶች

ሁሇቱን አሟሌቶ የተገኘ ኩባንያ የተሟሊ

ዓሇም አቀፌ የፊይናንስ ሪፖርት ተግባራዊ

ማዴረግ ይጠበቅበታሌ" ብሇዋሌ።

በተመሣሣይ አነስተኛ ዓሇም አቀፌ

የፊይናንስ ሪፖርት ተግባራዊ ማዴረግ

ያሇባቸው ዯግሞ ዓመታዊ ሽያጫቸው ከ20

እስከ 300 ሚሉዮን ብር የሆኑ መሆናቸውን

ወይዘሮ ሂክመት አመሌክተዋሌ።

"ጠቅሊሊ ሀብታቸው ከ20 እስከ 200

ሚሉዮን ብር፣ ጠቅሊሊ ዕዲ ከ20

እስከ 200 ሚሉዮን ብር እንዱሁም

የሠራተኛ ቁጥር ከ20 እስከ 200

የሆኑ ኩባንያዎች እዚህ ይመዯባለ"

ብሇዋሌ።

በዚህ ረዴፌም ከአራቱ ሁሇቱን

መስፇርት አሟሌቶ የተገኘ ኩባንያ

አነስተኛና መካከሇኛ ዓሇም አቀፌ

የፊይናንስ ሪፖርት እንዯሚተገብሩ

ገሌጸዋሌ።

አሠራሩን የጀመሩ ኩባንያዎች እስከ

ሦስት ዓመት ጊዜ የተሰጣቸው ሲሆን፣

እስካሁን ሊሌጀመሩት ዯግሞ አራት

ዓመት ጊዜ እንዯተሰጣቸውም ወይዘሮ

ሂክመት ተናግረዋሌ።

ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ

የካፒታሌ ገበያን ሇመቀሊቀሌ እየሠራች

በመሆኑ ዓሇም አቀፌ የፊይናንስ

ሪፖርት መተግበሩ ሇኩባንያዎች ትሌቅ

ዕዴሌ ይፇጥራሌ ተብሎሌ።

Page 12: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 12

‹‹የእኛን ፌቃዴ የሚጠባበቁና ... (ከገፅ 7 የዞረ)

ጠቀሜታቸውን አጉሌቶ ማየት

ይጠቅማሌ፡፡

ጥያቄ፡- ወዯ ባንክ ኢንደስትሪው

ሇመግባት እየተዘጋጁ ያለ በርካታ

ባንኮች አለ ይባሊሌ ምን ያህሌ

ይሆናሌ?

ድ/ር ይናገር፡- የእኛን ፌቃዴ

የሚጠባበቁና ወዯ ገበያው ሉቀሊቀለ

ያሰቡ በርካታ ባንኮች አለ፡፡ ከወሇዴ

ነፃ አገሌግልት የሚሰጡ ባንኮች

እጃችን ሊይ ወዯ ሰባት አለ፡፡

እንዱሁም የተሇመዯውን የባንክ

አገሌግልት ሇመስጠት ፌቃዴ የጠየቁ

አለ፡፡ በጥቅለ ነው ወዯ 13 አካባቢ

ፌቃዴ የጠየቁ ባንኮች አለ፡፡ ፌቃዴ

የጠየቀ ሁለ ፌቃዴ ሊያገኝ ይችሊሌ፡፡

አንዲንደ መንገዴ ሊይ ሉዯነቃቀፌ

ይችሊሌ፡፡ አንዲንደ የሚሳካሇትም

ይኖራሌ፡፡ በዚህ ረገዴ እነዚህ አዲዱስ

ወዯ ገበያ የሚገቡ ባንኮች

ተበረታተው ወዯ ገበያው እንዱገቡ

እንፇሌጋሇን፡፡ በርከት ያሇ የባንክ

ቁጥር በርከት ያሇ የፊይናንስ

ተዯራሽነት ስሇሚፇሌግ፣ እነዚህ

ባንኮች የብሓራዊ ባንክ ያወጣውን

የፌቃዴ ማግኛ መመዘኛዎች

አሟሌተው ቶል ወዯ ሥራ

እንዱገቡ በእኛ በኩሌ ዕገዛ

እናዯርጋሇን፡፡

ጥያቄ፡- የኢትዮጵያ ባንኮች ከውጭ

አበዲሪዎች መበዯርና ሇኢትዮጵያ

ኩባንያዎች ፊይናንስ ማቅረብ

የሚችለትን ዕዴሌ ሇመፌጠር

የመጣው መመርያ ይጠቀሳሌ፡፡

በመመርያው ከውጭ አበዲሪዎች

ባንኮች መበዯር የሚቻለ መሆኑን

ነው የገሇጹት፡፡ ነገር ግን

የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ብዴር

የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ሊቀ አያላው

የተቋሙን ያሇፇው በጀት አፇፃፀም

እንዱሁም ቀጣይ አቅጣጫዎችን

በማስመሌከት መግሇጫ ሰጥተዋሌ።

ሚኒስቴሩ ባሇፇው በጀት ዓመት 270

ቢሉዮን ብር ሇመሰብሰብ አቅድ የነበረ

ቢሆንም 233 ነጥብ 7 ቢሉዮን ብር

በመሰብሰብ የእቅደን 86 ነጥብ 5

በመቶ ማሳካቱን ገሌጸዋሌ።

ገቢው ከባሇፇው ዓመት ጋር ሲነፃፀር

የ17 በመቶ ብሌጫ አሇው።

የገቢዎች ሚኒስቴር ባሇፇው በጀት ዓመት 233 ነጥብ 7 ቢሉዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

ከአገር ውስጥ ገቢ 128 ቢሉዮን ወይም

84 በመቶ፣ ከውጭ ንግዴ ጉምሩክ 104

ነጥብ 9 ቢሉዮን፣ ከልተሪ 152 ሚሉየን

ገቢ መገኘቱን አብራርተዋሌ።

በአመራርና ሰራተኛው ከላልች አጋር

አካሊት ጋር ተግባብቶ በመስራት፣

የቴክኖልጂ (e-tax, አጠቃቀም ፣ የህግ

ማዕቀፌ ማሻሻሌ፣ የታሪፌ ማሻሻያ፣ ህግና

ስርዓት ማስከበር፣ ከግብር ከፊዮች

ዕውቅና መስጠት፣ የዋጋ ትመና አሰራር

ማሻሻያ የማዴረግ ስራ

መከናወናቸውንም ጠቅሰዋሌ።

ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው አንፃር

አሁንም ቢሆን ተጨማሪ ጥረት

የሚጠይቅ መሆኑን ሚኒስተሩ

አብራርተዋሌ።

ከሰሏራ በታች ካለ የአፌሪካ አገራት

የኢትዮጵያ የታክስ ጥምርታ ዝቅተኛ

ዯረጃ ሊይ የሚገኝ መሆኑንም

ተናግረዋሌ።

በ2013 በጀት አመት 290 ቢሉዮን ገቢ

ሇመሰብሰብ እቅዴ የተያዘ ሲሆን

ባሇፇው አንዴ ወር 21 ነጥብ 6 ቢሉዮን

በመሰብሰብ የዕቅደን 110 በመቶ

መሳካት ተችሎሌ ብሇዋሌ።

ይህም ከባሇፇው ዓመት ተመሳሳይ

ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ20 በመቶ

ብሌጫ አሇው ብሇዋሌ።

ይዘው መምጣት የሚችለ ዕዴሌ

ቢኖራቸው፣ ይህን ተፇጻሚ ማዴረግ

ይችሊለ? ወይስ ባንኮች ብቻ ብዴሩን

እንዱመጡ ነው፡፡ የተፇቀዯው ምናሌባት

ከውጭ ብዴር ማግኘት የሚችለ ኩባንያዎች

ይህንን ዓይነት ብዴር አግኝቻሇሁና ምን

ሊዴርግ ብሇው ቢቀርቡ በመመርያው

የሚፇቀዴበት ሁኔታ አሇ?

ድ/ር ይናገር፡- ባንኮቹ ከውጭ መበዯር

ይችሊለ የተባሇው ኢንቨስተሮች ናቸው፡፡

አሁንም አበዲሪዎች ጋር የሚገናኙት ባንኮች

ናቸው፡፡ የትኞቹም ኩባንያዎች ብዴሩን

የሚያገኙት በባንኩ አማካይነት ነው፡፡

የኢትዮጵያው ባሇሀብት ወይም ኩባንያ

ከውጭው አበዲሪው ጋር ግንኙነት

የሇውም፡፡ ከውጭው አበዲሪ ጋር ግንኙነት

ያሊቸው የኢትዮጵያ ባንኮች ብቻ ናቸው፡፡

በመሀሌ ሆነው የውጭውን አበዲሪና

የኢትየጵያን የግሌ ኩባንያዎች የእኛ ባንኮች

ያገናኛለ ማሇት ነው፡፡ ስሇዚህ

ብዴሩን ሇኩባንያዎች የሚሰጡት

የኢትዮጵያ ባንኮች ናቸው፡፡ የውጭ

ኩባንያዎች አይዯለም፡፡

ጥያቄ፡- የውጭ ምንዛሪን በገበያ ዋጋ

ሇመወሰን ያሇው ውጥን ምንዴነው?

ድ/ር ይናገር፡- የውጭ ምንዛሪን

በሚመሇከት የጀመርነው የሦስት

ዓመት ፕሮግራም አሇ፡፡ የውጭ

ምንዛሪ በገበያ ይመራሌ ያሌነው

ከሦስት ዓመት በኋሊ ነው፡፡ የአሥር

ዓመቱን የኢትየጵያ ብሓራዊ ባንክ

ዕቅዴ ስናቀርብ ከሦስት ዓመት ወዱህ

የቅዯመ ዝግጅት ሥራዎች ይሠራለ

ነው የተባሇው፡፡

Page 13: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 13

የኢትዮጵያን የኮሮና ተጋሊጭነት የገመገመው ተመዴ አሳሳቢ የኢኮኖሚ ሥጋቶቹን አስፌሯሌ

የምግብ ዋጋ ግሽበት ወዯ 40 በመቶ ሉያሻቅብ እንዯሚችሌ አስታውቋሌ

የብር የመግዛት አቅም እስከ 16 በመቶ ሉቀንስ እንዯሚችሌ ጠቁሟሌ

የተባበሩት መንግሥታት ዴርጅት

ኢትዮጵያ ሊይ ያተኮረ የኮሮና ተፅዕኖን

የሚገመግም ሪፖርት ከጥቂት

ሳምንታት በፉት ይፊ አዴርጎ ነበር፡፡

ተመዴ ባወጣው ሪፖርት ማኅበራዊና

ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖዎችን በመገምገም

ሥጋቶቹን አመሊክቷሌ፡፡

በተመዴ ሪፖርት መሠረት፣ የኮሮና

ወረርሽኝ የሚያዯርሰው ጉዲት፣

በአገሪቱ ሄዴ መሇስ ከሚሇው የእርስ

በርስ ግጭትና ፖሇቲካዊ ትኩሳት

ብልም፣ ከአየር ንብረት ማዛባትና

ከላልች እንዯ የበረሃ አንበጣ መከሰት

ጋር የተያያዙ የምግብ ዋስትና ሊይ

አዯቃ የዯቀኑ ችግሮች ተዯማምረው

የአገሪቱን ኢኮኖሚ ሥጋት ሊይ

ጥሇውት ይገኛለ፡፡ ከዚህ

በተጨማሪም የቢጫ ወባና የኩፌኝ

በሽታዎች መከሰት፣ ከትምህርት ቤቶች

የምገባ ፕሮግራም መስተጓጎሌ ጋር

በተያያዘ እየዯረሱ ያለ ማኅበራዊ

ጫናዎችም በተመዴ ‹‹ዋን ዩኤን››

የማኅበራዊና ኢኮኖሚ ተፅዕኖ ግምገማ

ሪፖርት ከተቃኙ መካከሌ ይጠቀሳለ፡፡

አንኳር ተብሇው ከታዩና ትንበያ

ከተቀመጠሊቸው መካከሌ አንደ

የአገሪቱ የኢኮኖሚ ዕዴገት ሊይ

ሉከሰት የሚችሇው ተፅዕኖ ነው፡፡

በዚህ መሠረት፣ እ.ኤ.አ. በ2020

ወይም በ2012/13 ዓ.ም. የኢትዮጵያ

ኢኮኖሚ ችግሮችን ተቋቁሞ መዝሇቅ

ከቻሇ፣ ተስፊ የተዯረገው ከሰባት እስከ

4.23 በመቶ ባሇው ርከን

እንዯሚያዴግ ነው፡፡ ይሁን እንጂ

በመካከኛ ዯረጃ ሇጉዲት ከተጋሇጠ

ግን ከ5.4 በመቶ እስከ 3.7 በመቶ

ባሇው ዯረጃ ዕዴገቱ ሉወሰን

እንዯሚችሌ ተገምቷሌ፡፡ አስከፉ

በሚባሇው ዯረጃ ተፅዕኖ ውስጥ

ከወዯቀ ከአምስት በመቶ እስከ

2.23 በመቶ ባሇው ዯረጃ ዓመታዊ

ዕዴገቱ ሉገታ እንዯሚችሌ ሥጋት

አሳዴሯሌ፡፡

በተመዴ ሥር የሚተዲዯረው

የአፌሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን

የሠራውን የትንተና ሞዳሌ

በመመርኮዝ ተመዴ ባጠናቀረው

ሪፖርት መሠረት ከታየ፣ ዯህነኛ

ወይም ዝቅተኛ ተጋሊጭነት

ከተከሰተ የኢኮኖሚው ዕዴገት

ሉያሳይ የሚችው ቅናሽ በ1.2 በመቶ

ብቻ ሉወሰን ይችሊሌ፡፡ ይሁን

እንጂ የኮሮና ተጋሊጭቱ በመካከሇኛ

ዯረጃ ከሆነ ኢኮሚኖሚው የ2.4

በመቶ ቅናሽ እንዯሚያስመዝብ

ሲጠበቅ፣ ሇከፌተኛ ተፅዕኖ

ከተዲረገ ግን እስከ 4.5 በመቶ

የዕዴገት ቅናሽ የማስመዝገብ ዕዴሌ

ይጠብቀዋሌ፡፡ ከዚህ ባሻገር እ.ኤ.አ.

በ2021 በመካከሇኛ ዯረጃ ተፅዕኖ

ካስተናገዯም ወዯ ስዴስት በመቶ

ሉያንሰራራ እንዯሚችሌ

ይጠበቃሌ፡፡

ከኢኮኖሚ ዕዴገት ባሻገር በንግዴ፣

በውጭ ሏዋሊ በውጭ ቀጥታ

ኢንቨስትመንት እንዱሁም በምዛሪ

ተመን ሊይ ሉያጋጥሙ የሚችለ

ተፅዕኖዎችም ቅኝት

ተዯርጎባቸዋሌ፡፡ ከ25 እስከ 30 በመቶ

የወጪ ንግዴ ቅናሽ ሉከሰት እንዯሚችሌ

ተመዴ ትንበያውን አስፌሯሌ፡፡ ተመዴ ይህን

ይበሌ እንጂ፣ የ2012 በጀት ዓመት ከሦስት

ቢሉዮን ድሊር በሊይ የወጪ ንግዴ ገቢ

በማስመዝገብ ተዯምዴሟሌ፡፡ ይህም

ከዓምናው የ20 በመቶ ውጤት የታየበት፣

ከታቀዯው የዓመቱ ገቢ ሊይ የ770 ሚሉዮን

ድሊር ቅናሽ የተመዘገበበት ነበር፡፡ ውጤቱ

የኮሮናን ተፅዕኖ እንዯተፇራው ባያሳይም፣

ኮሮና ወዯ ኢትዮጵያ የገባው የ2012 በጀት

ዓመት ሉጠናቀቅ አራት ወራት ሲቀሩት

በመሆኑ ዋናው ተፅዕኖ መታየት

የሚጀምረው በአዱሱ በጀት ዓመት ሉሆን

እንዯሚችሌ ሰፉ ምሌከታ አሇ፡፡

ከወጪ ንግዴ የገቢ ሁኔታ ባሻገር እንዯ

ነዲጅ ሊለ ወሳኝ ሸቀጦች የሚወጣው

ወጪም ሉቀንስ የሚችሌበት አጋጣሚም

ከሥጋቶች መካከሌ ተካቷሌ፡፡ በተመዴ

ትንበያ መሠረት፣ ባሇፇው ዓመት የነበረው

የ2.6 ቢሉዮን ድሊር የነዲጅ ወጪ ዘንዴሮ

ወዯ 1.3 ቢሉዮን ዝቅ ሉሌ የሚችሌበት

ትንታኔ ቢቀርብም የጀበት አፇጻጸሙ ይህንን

አሊሳየም፡፡ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር

መሠረት የዘንዴሮ ዓመት ሉጠናቀቅ ከአራት

ወራት በሊይ የሚቀሩት በመሆኑ፣ በዚህ ጊዜ

ውስጥ ሉኖር የሚችሇው ሇውጥ ትንበያው

ምን ያህሌ እውነታዎችን ሉያመሊክት

በሚችሌ ዯረጃ እንዯተሰሊ ሉጠቁሙ ይችለ

ይሆናሌ፡፡ እስከዚያው ግን በኮሮና ምክንያት

የነዲጅ ፌጆታ በመቀነሱ፣ መንግሥት ግማሽ

ቢሉዮን ድሊር የሚጠጋ ወጪ ማዲኑን

የኢትዮጵያ ነዲጅ አቅራቢ ዴርጅት ባሇፇው

ወር ይፊ ማዴረጉ አይዘነጋም፡፡ የአገሪቱ

አጠቃሊይ ዓመታዊ የነዲጅ ፌጆታ አራት

ሚሉዮን ሜትሪክ ቶን ሲሆን፣

መንግሥት በየዓመቱ ሇነዲጅ ግዥ

በአማካይ 2.9 ቢሉዮን ድሊር ወጪ

እንዯሚያዯርግ መረጃዎች ያሳያለ፡፡

ተመዴ ትንበያዎቹን በላልችም

ዘርፍች ሊይ አስቀምጧሌ፡፡ በውጭ

ሏዋሊ ገቢ ሊይ ከ30 እስከ 50 በመቶ

ቅናሽ ሉመዘገብ እንዯሚችሌ፣

በገንዘብ ሲቀመጥም ከ1.7 እስከ 2.85

ቢሉዮን ድሊር የሚጠጋ ቅናሽ ሉኖር

እንዯሚችሌ አስፌሯሌ፡፡ ከዚህ ጎን

ሇጎን በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት

ረገዴም በአኃዝ ይህን ያህሌ ብል

ባያስቀምጥም፣ ከፌተኛ ቅናሽ መኖሩ

እንዯማይቀር ጠቁሞ አሌፍታሌ፡፡

እርግጥ በ2012 በጀት ዓመት ከ2.6

ቢሉዮን ድሊር ብዙም ፇቅ ያሊሇ

የውጭ ምንዛሪ መመዝገቡን

መንግሥት ይፊ አዴርጓሌ፡፡ ከኮሮናው

ባሻገር ፖሇቲካዊ ቀውስና

በኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ሊይ

የዯረሱ ተዯጋጋሚ ውዴመቶች የውጭ

ባሇሀብቶች እንዱሸሹ፣ ሉመጡ

ያቀደትም እንዱዘገዩ ጫና

ማሳዯራቸው ሲገሇጽ እየተዯመጠ

ነው፡፡

እስካሁን ሲገሇጹና ሲተነተኑ ከቆዩ

ሥጋቶች የተሇየ ምሌከታ የቀረበበት

ብር ከላልች የውጭ

(ወዯ ገጽ 14 ዞሯሌ)

https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/19572, 12 August 2020 ሊይ የተወሰዯ

Page 14: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ገጽ 14

የኢትዮጵያን የኮሮና ተጋሊጭነት ...... (ከገፅ 13 የዞረ)

መገበያያ ገንዘቦች አኳያ በተሇይም

ከድሊር አንፃር ሉኖረው የሚችሇው

የመግዛት አቅም መዲከም ሊይ

የቀረበው የተመዴ ትንበያ አሳሳቢ ሆኖ

ይገኛሌ፡፡ የብር ከድሊር አኳያ

የመግዛት አቅሙ በኢኮኖሚያዊ

ምክንያት ከ7.5 በመቶ እስከ 16.5

በመቶ ሉወርዴ እንዯሚችሌ ተመዴ

አስጠንቅቋሌ፡፡ ከጥቂት ዓመታት

በፉት በመንግሥት ከተዯረገው የ15

በመቶ የምንዛሪ ሇውጥ አኳያ ሲታይ፣

የተቀመጠው ግምት አሳሳቢ እንዯሆነ

መረጃው ያሳያሌ፡፡ ይህ ዕርምጃ

ስህተት እንዯነበርና በአገሪቱ ሊይ ከባዴ

ጫና አሳዴሮ እንዲሇፇ በርካታ

የኢኮኖሚ ባሇሙያዎች ሲገሌጹ

ቢቆዩም፣ ውሳኔውን ያስተገበሩት

የቀዴሞ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ

ሹማምት በይፊ ስተቱን አምነዋሌ፡፡

የባንኩ ምክትሌ ገዥና ዋና የኢኮኖሚ

ባሇሙያ የነበሩት ዮሏንስ አያላው (ድ/

ር) ይህንኑ ሇሚዱያ መግሇጻቸው

ታውቋሌ፡፡ ዕርምጃው የዋጋ ግሽበትን

አባብሶ እንዲሇፇና አሁንም ዴረስ

ዲፊው እንዯሚታይ ይታወቃሌ፡፡

ከዋጋ ግሽበት አኳያም የ30 በመቶ

የዋጋ ግሽበት ሉከሰት እንዯሚችሌ፣

የምግብ ዋጋ ግሽበትም እስከ 40

በመቶ ሉያሻቅብ እንዯሚችሌ ተመዴ

ሥጋቱንአስፌሯሌ፡፡ በአሁኑ ወቅት

አጠቃሊይ የዋጋ ግሽበት ከ21 በመቶ

በሊይ ሲያስመዘግብ፣ የምግብ ዋጋ

ግሽበትም ከተገመተው በግማሽ

አንሶ ይገኛሌ፡፡

ከዴህነትና ከሴፌቲኔት አኳያ እስከ

አምስት ሚሉዮን ዜጎች ወዯ ዴህነት

አረንቋ ሉወርደ እንዯሚለ ሥጋቱን

ያስቀመጠው ተመዴ፣ ይህ ክስተት

በጊዜያዊነት ሉስተዯናገዴ የሚችሌ

ችግር እንዯሚሆንም አመሊክቷሌ፡፡

ይሁን እንጂ በዘሊቂነት ሉሰከት

የሚችሌበት ዕዴሌ ሰፉ እንዯሆነና

ይህንንም የሚወስነው የኮሮና

ቀውስ ጥሌቀትና የቆይታ ጊዜ

እንዯሚሆን ሳይጠቁም አሊሇፇም፡፡

የገጠርና የከተማ ሴፌቲኔት

እንዱሁም የሰብዓዊ ዴጋፌ ምሊሽ

የሚያስፇሌጋቸውን ዜጎች ጨምሮ

በጠቅሊሊው ከ22 ሚሉዮን እስከ

26 ሚሉዮን ዜጎች አስቸኳይ ዴጋፌ

ሉያሻቸው እንዯሚችሌ

ተጠቅሷሌ፡፡ መንግሥት በበኩለ

እስከ 30 ሚሉዮን ዜጎች የምግብ

ዕርዲታ ሉያስፇሌጋቸው

እንዯሚችሌ ማስታወቁ

አይዘነጋም፡፡

ተመዴ አሳሳቢ ምሌከታዎቹን

ካስቀመጠባቸው መስኮች መካከሌ ሉታጡ

የሚችለ የሥራ ዕዴልች መጠን

ይገኝበታሌ፡፡ ከ1.6 እስከ 2.4 ሚሉዮን

ሥራዎችና የገቢ ምንጮች ሉታጡ

እንዯሚችለ፣ የበሽታው መባባስና

የሚያስከትሊቸው ጫናዎች በከፌተኛ ዯረጃ

ተጋሊጭነትን ካስከተለም እስከ 3.4

ሚሉዮን ሥራዎች ሉከስሙ የሚችለበት

አጋጣሚ ሰፉ እንዯሚሆን የገመተው

ተመዴ፣ በግብርና ዘርፌ እስከ 30 በመቶ

የምርት መቀነስ ሉከሰት እንዯሚችሌ፣

የቱሪዝም ዘርፌም በቶል የሚያንሰራራበት

ዕዴሌ ጠባብ እንዯሆነና ምናሌባትም እ.ኤ.አ.

እስከ 2021 መጨረሻ ዴረስ በዘርፈ ሇውጦች

ሊይኖሩ እንዯሚችለ ተንትኗሌ፡፡

ከጤና አኳያ በዚህ ዓመት የፖሉዮ ክትባት

ማግኘት የነበረባቸው ከአምስት ዓመት

በታች ዕዴሜ ሊይ የሚገኙ 17 ሚሉዮን

ሔፃናት ሳይከተቡ እንዱቆዩ ማስገዯደ፣ ከ10

እስከ 15 በመቶ አስከፉ የሥነ ምግብ እጥረት

ሉሰከት እንዯሚችሌ መገመቱ፣ ኮሮና

በኢትዮጵያ ሊይ ያሳዯረው ሥጋት ምን ያህሌ

አሳሳቢ እንዯሆነ የተመዴ ትንበያዎች

አመሊክተዋሌ፡፡ በትምህርት ቤቶች መዘጋት

ሳቢያ 26 ሚሉዮን ተማሪዎች በተሇይም 77

በመቶ በመጀመርያ ዯረጃ ትምህርት ገበታ

ሊይ የነበሩ ሔፃናት ቤት ሇመዋሌ

መገዯዲቸው ያስከተሇው ጫናም

ተብራርቷሌ፡፡ በአዱስ አበባ ብቻ 600 ሺሔ

ሔፃናት ተማሪዎች ከትምህርት ቤት

የምግባ ፕሮግራም መታጎሊቸው

ከፌተኛ የምግብ ዋስትና ጫና

እንዯሚያስከትሌ ተጠቅሷሌ፡፡

የኮሮና ጫና ወዯ ፖሇቲካዊ ጉዲዮችም

ዲፊውን ማንሰራፊቱ እንዯማይቀር

ተመሌክቷሌ፡፡ አገራዊ ምርጫ

እንዱራዘም ማስገዯደ፣ ወሳኝ

መንግሥታዊ አገሌግልቶች

እንዱታጎለ ማስገዯደ ተመሌክቷሌ፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ

ብቻም ሳይሆን፣ ሉራዘም የሚችሌ

ሥጋት መኖሩ፣ የማኅበራዊና

ኢኮኖሚያዊ መናጋቶች ሇብጥብጥና

ሇወንጀሌ መበራከት ምክንያት

የመሆናቸው ነገር አይቀሬነት በተመዴ

ቅኝት ውስጥ የገቡ ናቸው፡፡

እነዚህ ሁለ ተዯማምረው መንግሥት

ያስፇሌገኛሌ ካሇው የአራት ቢሉዮን

ድሊር ዴጋፌ ባሻገር፣ በተመዴ አንዴ

ቢሉዮን ድሊር የበጀት ዴጋፌ

ሉያስፇሌገው እንዯሚችሌና ይህንኑ

ጥያቄም ሇሌማት አጋሮቹ ማቅረቡ

እንዯማይቀር አስፌሯሌ፡፡

Page 15: ዜና መጽሄት - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/2012 EC/E...የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፌ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት

ዋና አዘጋጅ፡- ዯበበ አበበ

አዘጋጆች፡- ዮሴፌ ተሸመ

ጥበቡ ታዬ

ካሜራ፡- ያሬዴ አባቡ

አዴራሻ፡-

ስሌክ-፡- +251-115-54-09-93

ፊክስ፡-+251-011-5517699

ዴረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

ECCSA Resource Center

Ethiopian Chamber of Commerce

& Sectoral Associations (ECCSA)

Resource Center has stated giving

service to member. The center is

located at the head quarter of

ECCSA.

It is a unit dedicated to serve the

business community, its members

and staffs with a range of timely

and cost-effective information

services which will enhance the

decision-making process and com-

petitiveness of the chamber system

management and the business

community.

It is also a WTO (World Trade

Organization) Reference Center for

the private sector, to enable busi-

ness community to access online

trade data and WTO-related

documents on a continuous

basis, to help identify market

niches for the export of their

products and services.

The center works on the princi-

ple of the 5Rs: providing the

Right information to the Right

person at the Right time in the

Right quantity and Right quality.

The Center’s Services

Reference, Resources Loan &

Interlibrary Loan Services

Internet & Electronic Resource

Services

Support on information search-

ing

Reprographic Service

Advising users on reference

materials available in resource

center.

Types of Materials in the Center

Books, Periodicals, Journals,

Magazines

Audio and Video CD collections

E-Books & Publications

Business & Economic Statistics

& Databases

Access to international organi-

zation’s online information

(WTO, ITC, UNCTAD, World

Bank, PACCI, WCO, etc.)

For further information:

Ethiopian Chamber of Commerce

and Sectoral Associations

ECCSA Resource & WTO Reference

Center

Mexico Square, ECCSA Building

Ground Office , Room No. 13/14

Open to public Monday-Friday from

2:30 am to 5:00 pm

Tel: 251-115514005

Mob. 0966038499

Fax: 251-115517699