14
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የሰማይ ከዋክብት እንደ ምልክት “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የሰማይ ከዋክብት እንደ ምልክት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

ለምልክት

1. Then God said, ‘Let there be lights in the expanse ofheavens to separate the day from the night, and let them befor signs and for seasons, and for days and years. ዘፍ.1፥14

“4 የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል። 5 ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር የለውም፣” መዝ.147፥4

1. Psalm 19 says,The heavens are telling of the glory of God;and their expanse is declaring the work of His hands. Day today pours forth speech, and night to night reveals knowledge.There is no speech, nor are there words; their voice is notheard. Their line has gone out through all the earth, andtheir utterance to the end of the world. In them He hasplaced a tent for the Sun.

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

Zodiac12 ዋንኛ የከዋክብት ስብስብ

1. ኢዮብ 38፦32 ዞዲያክን በንድነት በሚጠሩበት ስማቸው ማዛሮት በማለት ያስቀምጠዋል፣

2. (KJVR) Canst thou bring forth Mazzaroth in his season? or canst thou guideArcturus with his sons?

3. (MKJV) Can you bring the constellations in their season? Or can you guidethe Bear with its sons?

4. H4216 , מּזרה , mazza ̂ra ̂h, maz-zaw-raw'5. Apparently from H5144 in the sense of distinction; constellation (only

in the plural), collectively the zodiac: - Mazzoroth. Compare H4208.6. አስራ ሁለት የከዋክብት ስብስብ ሕብረ ከዋክብት በአንድነት ሲጠራ ማዛሮት ይባላል፣

7. 12 ዋንኛ የከዋክብት ስብስብ ሥስት ሶስት አጃቢ ሲኖራቸው በአተቃላይ ዋንኞቹንየሚያጅቡት ከዋክብቶች 36 ናቸው፣ እነዚህ ረዳት ከዋክብት ወይም ዲያቆን በመባልይታወቃሉ፣

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

ለምልክት

1. “14. እግዚአብሔርም አለ። ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ብርሃናት በሰማይ ጠፈር ይሁኑ፤

ለምልክቶች SIGNS ለዘመኖች (ወቅቶች) SEASONS ለዕለታት DAYS ለዓመታትም YEARS ይሁኑ፤ 15.

በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ብርሃናት ይሁኑ፤ እንዲሁም ሆነ።16. እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቆች ብርሃናትን አደረገ፤ ትልቁ ብርሃን በቀን እንዲሠለጥን፥

ትንሹም ብርሃን በሌሊት እንዲሰለጥን፤ከዋክብትንም ደግሞ አደረገ።” ዘፍ.1፥14-16

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 5: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

12 ዋንኛ የከዋክብት ስብስብ

1. አሪስ.2. ታውረስ.3. ጄሚኒ4. ጃንሰር.5. ሊዮ6. ቪርጎ.7. ሊበራ.8. ስኮርፒዮ.9. ሳጁተርየስ.10. ካፕሪኮርን.11. አኳርየስ.12. ፔሺስ

1. Aries2. Taurus3. Gemini4. Cancer5. Leo6. Virgo7. Libra8. Scorpio9. Sagittarius10. Capricorn11. Aquarius12. Pisces

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 6: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 7: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

ከዋክብትን ማሰር

1. እግዚአብሔር ለኢዮብ ሰባቱን ዘለላ ከዋክብት ልታስር ትችላለህን የሚል ጥያቄጠይቆት ነበር። ከዋክብትን ልታስር ትችላለህን? ኢዮ.38፥31

ምሳሌ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 8: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

በኢዮብ የተገለጡ ኮከቦች

1. በኢዮብ ላይ የምናገኛቸው ኮከቦች እነዚህ ናቸው፣ በኢዮብ.9፦9 ላይና በአሞፅ.5፦8

2. (Orion, Pleiades, and Arcturus. Cetus, the sea monster (Leviathan),and to Draco, the great dragon.)

3. ዓሪዮን፤ፒላዲስ (ሰባቱ እህትማማቾች) ፤ቼንቱስ፤ የባህሩ አውሬ (ሌዋታን)፤ድራኮ (ታላቁ ዘንዶ) ነው፣

4. "Can you bind the chains of the cluster of stars called Pleiades, orloose the cords of the constellations of Orion? Can you lead forththe SIGNS OF THE ZODIAC in their season? Or can you guide thestars of the Bear with her young? Do you know the ordinances ofthe heavens? Can you establish THEIR RULE upon the earth?"

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 9: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

መጽሐፍ አንድ የሚቤዥው

ሀ. ቪርጎ። የተስፋውን ቃል የምትወልድ ድንግል• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-

1. ኮማ። የተፍለገ (ትውልድ ሁሉ የሚፈልገው)

2. ቼንታውረስ። ሁለት ማንነት ይዞ የተገለተጠ ጌታ

3. ቡተስ። ከቅርጫፎቹ ጋር የሚመጣ

ለ. ሊበራ። የሚቤዥን ስራ በመስቀል ላይ

1. አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-2. ሲሩክስ። መስቀልን የቻለ3. ሉፑስ። የተከሰሰው ታረደ4. ኮሮና። አክሊል ተሰጠ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 10: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

የሚቤዥው

ሐ. ስኮርፒዮን። የሚቤዥን ውጊያ ከጠላት ጋር

1. አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-2. ሰርፔንስ። የሰውን ተረከስ በድንገት ማነቅ3. ዖፒውካስ። እባብን የሚያንቅ የሚይዝ ሰው4. ሄርኩለስ። ድል ነሺ ሃያል ሰው

መ. ሳጁተሪየስ። ትንቢቱ በድል ተፈጸመ

1. አጃቢ ዲያቆናት ከዋክብቶች።-2. ሊራ። ምስጋና ለድል አድራጊው ተዘጋጀ3. አራ። እሳት ለጠላቶቹ ተዘጋጀ4. ድራኮ። ዘንዶ ተጣለ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 11: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

መጽሐፍ ሁለት የተቤዡት

ሀ. ካፕሪኮርን። የነፃ መውጣት ትንቢት

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-

1. ሳጂታ። የእግዚአብሔር ቀስተ ተላከ

2. አኩዊላ። የተቀጠቀጠው ወደቀ

3. ዴልፔኔውስ። የሞተው ተነሳ

ለ. አኳርየስ። የስራው ውጤት ታደለ ወይም ተሰጠ

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-

1. ፒሲስ አውስትራሊስ። በረከት ታደለ ተሰጠ

2. ፔጋሰስ። በረከት ፈጥኖ መጣ

3. ሲግኒዉስ። የሚባርከው በእርግጥ ይመለሳል

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 12: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

የተቤዡት

ሐ. ፒስስ። የስራውና የድሉ ውጤት ለደስታ ሆነ

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-

1. ባንድ። ታላቁ ጠላት “ቼንቱስ”2. አንድሮሜዳ። ድንግሊቱ(ሙስራይቱ) በስራት ወይም ታሰረች3. ቼፒውስ። ነጻ አውጪው የሙሽራይቱን እስራት ሊፈታ መጣ

መ. አሪስ። የነጻ መውጣት ትንቢት ተፈጸመ

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች።-

1. ካሲዮፒያ። የተያዘች የታሰረች ሙሽራ ተፈታች2. ቼንታውስ። ታላቁ ጠላት ታሰረ3. ፔርሲዉስ። የሚሰብረው ነጻ የሚያመጣው ነው

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 13: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

መጽሐፍ ሦስትየተቤዥን ሁለተኛ ምጽዓት

ሀ. ታውረስ፦ ሊመጣ ያለ ፍርድ ትንቢት

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብት

1. ዖሪዮን። የሚቤዠው እንደ ብርሃን መምጣት2. ኤሪዳኑስ። ፍርድ እንደ እነደ ፈሳሾች መፈሰስ3. አውሪጋ። ጥንቃቄና ጥበቃ ለተቤዡት በፍርድ ቀን ሆነ

ለ. ጂሚኒ፦ የየቤዠው ከክብር ከገሰ ገዛ

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብቶች

1. ሊፑስ። ጠላት ከእግር በታች ተረገጠ ተቀጠቀጠ2. ካኒስ ትልቁ። የክብር ንጉስ መምጣት3. ካኒስ ትንሹ። የገነነው የተቤዥን ቤዛ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 14: 14. ለሞት የሚያበቃ ሃጢያት ዶክትሪን

የተቤዥን ሁለተኛ ምጽዓት

ሐ. ካንሰር። የየቤዤን ርስትና ግዛት በሰላም ተጠበቀ

• አጃቢ ዲያቆን ከዋክብት

1. ዑርሳ ትንሹ። ጥቂቶቹ የበግ በንጋ (ድል ነሺዎች)2. ዑርሳ ትልቁ። ሁሉ የበግ መንጋ (ቤትክርሲያ በጥቅሉ)3. አርጎ። በሩቅ የተሳለሙት ቤት መድረስ4.

መ. ሊዬ። የድል መንሳት ትንቢት ተፈጸመ፣

• አጃቢ ኪዳቆን ከዋክብቶች

1. ሃይድራ። አሮጌው እባብ ተወገደ2. ክራተር። የመከራ ፅዋ ተደፋ ፈሰሰ3. ኮርቩስ። አዕዋፋት እንዲመገቡ ተጠሩ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል