6
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት የኑዛዜ መርህ “ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

11. የኑዛዜ ዶክትሪን

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 11. የኑዛዜ ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

የኑዛዜ መርህ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 11. የኑዛዜ ዶክትሪን

የኑዛዜ መርህ

1. ኑዛዜ ወይም መናዘዝ ማለት ለሥጋዊ ክርስቲያን የተሰጠ ከእግዚአብሔርታማኝነት፣ ምሕረትና ጸጋ የመነጨ ሥጋዊ አማኝን ወደ መንፈስ ሙላት ወደመንፈሳዊነት አምጥቶ መንፈሳዊ የክርስትና እድገቱን እንዲቀጥል የሚያደርግየእግዚአብሔር መርህ ነው።

2. ከደህንነት በኃላ ለሚሰሩ የአንደበት፣ የተግባርና፣ የአዕምሮ ሃጢያቶች ሰውበግሉ ለእግዚአብሔር ሃጢያቱን ተናዞ ምሕረት የሚቀበሉበት ስርዓት ሲሆንይህም የሚከናወነው በአፍ ለእግዚአብሔር ብቻ በመናዘዝን ነው። (ምሳሌ.1፥23,ኤር.5፥14, ዮሐ.1፥9)

3. እግዚአብሔር የሰጠንን መርህ ብቻ ተከትለን ስንሄድ እግዚአብሔርሃጢያታችንን ይቅር ሊለን የታመነና ጻድቅ አምላክ ነው። (2.ቆሮ.5፥21,1.ጴጥ.2፥24, 1.ዮሐ.1፥7,2፥2, 4፥10)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 3: 11. የኑዛዜ ዶክትሪን

የኑዛዜ ቅደም ተከተሎች

4. የዘላለም ደህንነትም ማወቅ የኑዛዜን ሚስጥር በቀላሉ እንዲገባን ያደርጋል።አማኝ ከደህንነት በኃላ ሃጢያት ይሰራል። ነገር ግን ይህ ከደህንነት በኃላየሚሰራው ሃጢያት ሥጋዊ ያደርገዋል እንጂ በመስቀሉ ሥራ በማመንየገኘውን ጌታ የሰጠውን ደህንነት አያሳጣውም። (ዮሐ.10፥28፣ ሮሜ.8፥38-39, 1.ቆሮ.3፥1-3፣ 1.ዮሐ.1፥8,10)

5. ሰው በሥጋዊነት የሚቆየው የኑዛዜን መርህ ባልመጠቀም ነው። ይህን መርህየማይጠቀ አማኝ ከሥጋዊነት መላቀቅ ወይም መንፈሳዊ ዕድገቱን መቀጠልአይችልም። እግዚአብሔር ኑዛዜን ያዛል፦(መዝ.32፥5፣ 38፥18፣ 51፥3-4፣ምሳሌ.28፥13፣ ኤር.3፥13)

6. የኑዛዜ ቅደም ተከተሎች፦1. የተሰራውን ድምጽ አውጥቶ መናገር (1.ዮሐ.1፥9)2. የተሰራውን ሃጢያት መርሳት (ምሳ.28፥13፣ ዕብ.12፥15)3. ወደፊት መጓዝ (ፊሊ.3፥13-14)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 11. የኑዛዜ ዶክትሪን

የኑዛዜ ሌላ ቃሎች

7. ያለ ኑዛዜ ምንም አይነት መንፈሳዊ እድገት ሊኖር አይችልም።

8. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኑዛዜ በተለያየ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን፦

ለምሳሌ፦1. መናዘዝ፣ ማሳየት፣ መጥራት (1.ዮሐ.1፥9)2. ራስ ላይ መፍረድ (1.ቆሮ.11፥31)3. ራስን ማቅረብ (ሮሜ.6፥13, 12፥1)4. ሸክምን ማስወገድ (ዕብ.12፥1)5. ለአባት መገዛት (ዕብ.12፥9)6. ትክክለኛ መንገድን ማቅናትና መያዝ (ማቴ.3፥3፣ ዕብ.12፥13)7. ከሞት መነሳት (ኤፌ.5፥14)8. አሮጌውን ሰው ማስወገድ (ኤፌ.4፥22)9. ሃጢያት ማወቅ (ኤር.3፥13)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 5: 11. የኑዛዜ ዶክትሪን

ኑዛዜና እኛ

9. የማንኛውም አይነት የሰው ጥረትና ስሜት ኑዛዜውን ተሰሚ አያደርገውም።እግዚአብሔር ያስቀመጠውን መርህ ብቻ መጠቀም ምሕረትን ያመጣል። ሰውበራሱ ጥረት ምሕረትን ከፈለገ ቅጣትን ይቀበላል። (ሉቃ.18፥9-14)

10. ኑዛዜ ከእግዚአብሔር ጋር ባለን የሕብረት ብርሃን የምንረዳው ጥልቅ ሚስጥርነው። (1.ዮሐ.1፥1-9)

11. ኑዛዜን መርህ የማይጠቀም ማንኛውም አማኝ በእግዚአብሔር ቅጣት ውስጥይወድቃል። (1.ቆሮ.11፥31, ዕብ.12፥6)

12. የኑዛዜ መርህ መንፈስ ውስጥ አለመመላለስ በሌሎች ሥጋዊ አማኞች ተጽኖውስጥ ይጥለናል። ከአባታችን የተቀበልነውን ያጠፋብናል፣ ምኞታችንንምይቀይረዋል። በአጠቃላይ በመንፈሳዊውም ሆነ በምድራዊው ነገር እያነስን፣እየጎደልን እንሄዳለን። (ሉቃ.15፥11-32)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 6: 11. የኑዛዜ ዶክትሪን

ኑዛዜና ከእኛ የሚጠበቅብን

13. ለሎችን የኑዛዜ ሕይወት ምሳሌ እንድንሆን ጌታ ይጠብቅብናል፦

1. መንፈሳዊውን ሕይወት በቃልና በሥራ መኖር።2. ሥጋዊ አማኞችን የክህነት ስልጣናቸውን እንዲለማመዱ ማስተማር።3. በሚከስና የበደለኝነት ስሜት እንዲሰማቸው በሚያደግ ማንኛው አይነት

አቅርቦት አለመቅረብ። (ገላ.6፥1) 4. የበደሉንን ይቅር በማለት ይቅርታን እንዲማሩ ምሳሌ መሆን።

(ማቴ.18፥23-35፣ ቆላ.3፥13)

14. በብሉይ ኪዳንም እግዚአብሔር በኑዛዜ መመርህ ሕዝቡ እንዲሄድ ያዛል።(መዝ.32፥5። 38፥18፣ 51፥3-4፣ ምሳ.28፥13፣ ኤር.3፥13)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል