49
የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት መዝሙር የሚበልጥ መዝሙር ጨውና ብርሃን ናችሁ።ማቴዎስ.513-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

16. የዘላለም ዶክትሪን

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ከመዝሙር የሚበልጥ መዝሙር

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 2: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ከመዝሙር የሚበልጥ መዝሙር

1. ምዕራፍ አንድ፦ ፋሲካ በዓል ፣አደባባይ

2. ምዕራፍ ሁለት፦ ዳግም ምጽአትና የድልነሺዎች ትንሳኤ

3. ምዕራፍ ሦስት፦ መንፈሳዊ እድገት

4. ምዕራፍ አራት፦ ኢየሱስ እኛን የሚያይበት እይታ

5. ምዕራፍ አምስት፦ የመጎብኘት ቀን

6. ምዕራፍ ስድስት፦ ሙገሳና አለማወቅ

7. ምዕራፍ ሰባት፦ ከበዓለ አምሳ ወደ ዳስ በዓል

8. ምዕራፍ ስምንት፦ ፍቅርና ታናሽ እህታችን

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

© Copyright 2, 20002nd Edition 2015

Page 3: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ሦስቱ ዕድገት ደረጃዎች

1. አንድ አማኝ በእግዚአብሔር ፍቃድ ዳግም ከተወለደ በኋላ የደህንነትን እድገት ወይም ደህንነቱም መፈጸም

ይጀምራል። ዮሐ.1፥12-13፣3 1.ጴጥ.1፥22-25

2. ደህንነት ሰውን ለማዳን ነው። ሰው ደግሞ ባለ ሦስት ማንነት ነው። መንፈስ፣ ነፍስና ሥጋ። 1.ተሰ.5፥24፣ያቆብ.1፥21

3. ዳግም የተወለደ ማንኛው አማኝ ምንም እንኳን ቢድን በህጻንነቱ ዘመን በሁሉ ነገር ከባሪያ ተለይቶ አይታይም።

ስለዚህም ከመካቢዎች በታች እንዲመገብ ይደረጋል። ይህም አምላኩ እስከቀጠረት ቀን ድረስ ነው። ገላ.4፥1-5

4. የዕድገት መጀመሪያ ኢየሱስ በመስቀሉ ላይ የሰራው ስራ ማመን ነው። ( ፋሲካ) ዘጸ.12

5. ደህንነታችን መነሻና መድረሻ አለው።

6. ይህ ዕድገት ለሰው ልጆች ብቻ ሳይሆን የአለምም ታሪክ በጌታ ትንቢት መሰረት ወዴት እንያመራ እንዳለም

የምንረዳበት ታላቅ መሰረት ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 4: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ሦስቱ ዕድገት ደረጃዎች

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

አንደኛ የዕድገት ደረጃ ደህንነትና ልምምድ ሁለተኛ የዕድገት ደረጃ ደህንነትና ልምምድ ሦስተኛ የዕድገት ደረጃ ደህንነትና ልምምድ

ልጅነት (ህጻናት) ጎበዛዝት (ወጣትነት) አባትነት (ሽማግሌነት)ግልገል ጠቦት በግ

ፋሲካ በዓል በዓለ አምሣ የዳስ በዓል

እምነት ተስፋ ፍቅር

ደም ሕግ ፍሬ

መንገድ እውነት ሕይወት

ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ አብ

የውሃ ጥምቀት የመንፈስ ጥምቀት የእሳት ጥምቀት

አደባባይ ቅድስት ቅድስተ ቅዱሳን

1ኛ ቀን 2ኛ ቀን 3ኛ ቀን

30 ፍሬ 60 ፍሬ 100 ፍሬመጽደቅ መቀደስ መክበር

ከግብፅ - ቀይ ባሕር ከቀይ ባሕር - ዮርዳኖስ ከዮርዳኖስ ማዶ ከንዓን

ገብስ ስንዴ ወይን

መንፈስ ነፍስ ሥጋ

በግ/ፍየል/በሬ/ወፍ አህያ/እርግብ ፈረስ/አንበሳየሰው ልጅ ሁሉ ቤተክርሲያን ድል ነሺዎች

ግብፅ/ባቢሎን ኢየሩሳሌም ጺዮን

1ኛ የዕርግብ መለቀቅ 2ኛ የእርግብ መለቀቅ 3ኝ የእርግብ መለቀቅ

ከአዳም-ኢየሱስ መስቀል ሞት ከበዓለ አምሣ - እስከ 1993 1993---------1ኛ ሰማይ 2ኛ ሰማይ 3ኛ ሰማይ

የኢየሱስ መሞትና መነሳት የመንፈስ ቅዱስ መውረድ የጌታ ዳግም ምጻት

ቡቃያ ዛላ ፍሬ

የመዳን ወንጌል መስማት በተስፋ መንፈስ መታተም ዕርስትን በክብር መውረስ

ቀይ ቢጫ አረንጓዴ

Page 5: 16. የዘላለም ዶክትሪን

መሰረት

1. ከመዝሙር ሁሉ የሚመልጥ በመዝሙር የሆነበት ምክንያት በሕይወት የሚዘመር ስለሆነ ነው።

“ቁ1.ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር።”

2. ይህ የተጻፈው በንጉስ ሰለሞን ሲሆን እርሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ጥላ ነው።

3. የፍቅር ምልልስ በሱናማዊቱ አቢሳ ወይም በንግስት ሳባና በሰለሞን መካከል የተደረገ ነው። ሰለሞን ኢየሱስን

ሲወክል ንግስት ስባ ወይም ሱናማዊቱ አቢሳ ቤተክርሲያንን ትወክላለች። (ኢሳ.54፥5፣ ኤፌ.5)

4. ስለሞን ለአቢሳ ዋጋ ከፍሏ (1.ነገ.1፥1-4፣ 2፥19-25) ንግስት ሳባ ደግሞ የሰለሞንን ጥበብ ስምታ ወደ

ስለሞን መጥታለች። (1.ነገ.10)

5. አቢሳ ማለት አባትን የማውቁ ( አላዋዊ) ማለት ነው። (2.ቆሮ.4፥1-6)

6. ሱናማ ማለት የእርሱ እንቅልፍ የእርሱ ለውጥ ማለት ነው። (በአዳም ሞት ምክንያት) ሮሜ.5

7. የሰለሞን ዳዊት ባዘጋጀው መቅደሱን መስራት። (አብና ወልድ) ዕብ.10፥5፣ ሐዋ.2፥23

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 6: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ምዕራፍ አንድ

ፋሲካ በዓልና አደባባይ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

Page 7: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ፋሲካ በዓልና አደባባይ

“ቁ2. በአፉ መሳም ይሳመኝ፥ ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ መልካም ነውና።”

1. አቢሳ በከንፈሩ መሳምን ፈለግች (ጸለየች)

2. መሳም መለየትንና ፍቅርን የሚያሳይ ነው። ማቴ.26:29

3. ስለዚህም የዚህ ሴት ጸሎት ለየኝ ወይም ፍቅርህን ግለጥልኝ የሚል ነው። ዮሐ.3፥16

4. አማኝ በጌታ ሲሳም ከግብጽ ይለያል። ነገር ግን ያለ ጌታ ፍቃድ የሚሆን ምንም ስለሌለ ወደ እርሱ

ጥያቄያችንን ልናስገባ ይገባል። ምክንያቱም “ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ መልካም ነውና”። በማለት ምንያቱን

ትገልጣለች።

5. ወይንና የጌታ ፍቅር ንጽጽር፦ (ጊዚያዊና ዘለቄታዊነቱ)

6. እግዚአብሔር የሚወደው ሰው በእግዚአብሔር የተሳመ ለእግዚአብሔር የተለየ ሰው ነው። (ሉቃ.15፣ኤፌ.2፥4-10)

7. እግዚአብሔር የፋሲካን በዓል እንድናደርግ ያደረገው ከፍቅሩ የተነሳ ነው።

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 8: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ፋሲካ በዓልና አደባባይ

1. ፋሲካና አደባባይ ንጽጽራቸው። (መሰዊያው፣ መስቀሉና የበጉ መታረድ)

2. የፍሲካ ስርዓት (ዘጸ.12)I. ደሙ በመቃናና በጉበን መቀባት

II.ሥጋውን በእሳት ተብሶ መብላት (እራስ፣ ሆድ እቃና እግር)III.እስከ ማለዳ መብላት

IV.ከግብጽ በረከት መበዝበዝ

V. ከግብጽ ተለይቶ መውጣት

VI.ሙሴን መከተልVII.ወደ ቀይ ባሕር መምጣት

3. የመታጠቢያው ሳህንና ቀይ ባሕር። ( ዘጸ.14፣ 30፥18,28፣ 38፥8፣ 40:፥11፣1.ቆሮ.10፥1-5)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 9: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ዘይት፣ ስምና ደናግል

ቁ3. ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው፤

ስለዚህ ደናግል ወደዱህ።”

1. ዘይት የመንፈስ ቅዱስ አምሳል ነው። በእሳት የበሰለ ወይም የተጠበሰ በግ ከቡ ተሚሰጠውን

ቅባት ያመለክታል።

2. ስም የእግዚአብሔር በሃሪን የሚያመለክት ነው። (ዮሐ.17፥6፣26፣ ዕብ.2፥13)

3. ደናግል ማለት ለክርስቶስ የታጩ ድል ነሺ አማኞችን ሁሉ የሚያመልክት ነው።

(1.ቆሮ.7:25፣ 2.ቆሮ.11፥2)“ከሴቶች ጋር ያልረከሱ እነዚህ ናቸው፥ ድንግሎች ናቸውና። በጉ

ወደሚሄድበት የሚከተሉት እነዚህ ናቸው። ለእግዚአብሔርናለበጉ በኵራት እንዲሆኑ ከሰዎች የተዋጁ እነዚህ ናቸው።በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም።”

ራእይ.14:፥4-5

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 10: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ሳበኝ

“ቁ4. ሳበኝ፥ ከአንተም በኋላ እንሮጣለን፤ ንጉሡ ወደ ቤቱ አገባኝ በአንተ ደስ ይለናል፥

ሐሤትም እናደርጋለን፤ ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እናስባለን፤ በቅንነት ይወድዱሃል።”

1. ሰው እግዚአብሔርን ሳበኝ ብሎ በጸሎት ሊጠይቅ ይገባዋል። (ዮሐ.6፥44,፣12:፥32)

2. ሰው ወደ ጌታ በእግዚአብሔር ካልተሳበ አይመጣም። እርሱ ግን ሲስበን ወደ ቤቱ ያስገባናል።

3. እንሮጣልለን፦ (ራስ ተኮር ያልሆነ ጸሎት)

4. በጌታ ብቻ ደስ መሰኘት

5. ፍቅሩን ሁሌም ማሰብ፦ ( ራእይ.3፥4)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 11: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ጥቁር ነኝ

“ቁ5. እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እኔ ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ ነኝ፥

እንደ ቄዳር ድንኳኖች እንደ ሰሎሞንም መጋረጃዎች። ቁ6. ፀሐይ መልኬን አክስሎታልና፤ ጥቁር

ስለ ሆንሁ አትዩኝ፤ የእናቴ ልጆች ተጣሉኝ፥የወይን ቦታዎችንም ጠባቂ አደረጉኝ፤ነገር ግን የእኔን

ወይን ቦታ አልጠበቅሁም።”

1. የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት፦ (ገላ.4፥21-27፣ራእይ.21፥10፣ማቴ.25፣1.ጢሞ.5፥11,፣14፣ቲቶ.2:፥4-5)

2. ጥቁርነት፣ መክስል አለማወቅን የሞት ጥላ የሚያመለክት ነው። (ኢዮ.5፥14፣11፥17፣ መዝ.82፥5፣ማቴ.4፥14-16፣ ሮሜ.2፥19-20፣ ኤፌ.5፥8፣ 2.ቆሮ.4፥6)

3. የቄዳስ ድንኳኖች (እንደ ሰለሞን መጋረጃዎች) መዝ.120:፥5፣ ኢሳ.21፥16፣

4. ጸሐይ አደባባይን የሰውን ፍጥረታዊ እውቀትን ይገልጣል።

5. ስጋዊነት (መጣላት) 1.ቆሮ.3:፥1-9

6. የወይን ጠባቂ አደረጉኝ (የራስን አለመጠብቅ)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 12: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ወዴት ታሰማራለህ?

“ቁ7. ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፤ ወዴት ታሰማራለህ? በቅትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ? ስለ ምንስ ከባልንጀሮችህ መንጎች በኋላ እቅበዘበዛለሁ?

“ቁ8.አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ ያላወቅሽ እንደ ሆነ የመንጎችን ፍለጋ ተከትለሽ ውጪ፥የፍየል ግልገሎችሽንም በእረኞች ድንኳኖች አጠገብ አሰማሪ።”

1. በቀትር መመስግ፦

2. የመንጎችን ፍለጋ መከተል፦ ዮሐ.1፥35-43

3. በእረኞች ድንኳን አጠገብ ማስማራት፦ ገላ.4፥1-2

4. የፍየል ግልገሎች፦ ማቴ.25፥31-46

5. ከዚህ ማነት ስንልቀቅ ወደሚቀጥለው ሞገስ እንገባለን. . . .

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 13: 16. የዘላለም ዶክትሪን

በፈረስ መመሰል

“ቁ9 ወዳጄ ሆይ፥ በፈርዖን ሰረገሎች እንዳለ ፈረስ መሰልሁሽ።

ቁ10 የጕንጭሽ ውበት በከበረ ሉል፥ አንገትሽም በዕንቍ ድሪ ያማረ ነው፣

ቁ11 ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን።”

1.ፈረስ የልጁ መልክ የድል ነሺዎች መልክ ነው። ኢዬ.2፥1-11

2.የከበረ ሉል፦ (ወደ ግራና ቀኝ) ዘዳ.30፥11-17፣ መዝ.119፣ ማቴ.5

3.አንገት እና ዕንቁ ድሪ፦

4.የወርቅ ጠልሰም፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 14: 16. የዘላለም ዶክትሪን

መዓዛና የአበባ እቅፍ

“ቁ12. ንጉሡ በማዕዱ ሳለ፥ የእኔ ናርዶስ መዓዛውን ሰጠ።

13. ውዴ ለእኔ በጡቶቼ መካከል እንደሚያርፍ እንደ ተቋጠረ ከርቤ ነው።

14. ውዴ ለእኔ በዓይንጋዲ ወይን ቦታ እንዳለ እንደ አበባ እቅፍ ነው።”

1.የንጉሱ ማዕድና የናርዶስ መዓዛው፦

2.በጡቶች መካከል የሚያርፍ የተቋጠረ ከርቤ፦

3.ዓይነጋዲ

4.የአበባው እቅፍ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 15: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የእርግብ አይን

“15. ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ እነሆ፥ አንቺ ውብ ነሽ፤

ዓይኖችሽም እንደ ርግቦች ናቸው።16. ውዴ ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ውብ ነህ፥ መልከ መልካምም

ነህ አልጋችንም ለምለም ነው።17. የቤታችን ሰረገላ የዝግባ ዛፍ ነው፥ የጣሪያችንም ማዋቀሪያ

የጥድ ዛፍ ነው።”

1.የእርግብ አይን የሚሰጠው ውበት፦

2.የለመለመ አልጋ (አረንጓዴ፣ እረፍት)

3.የዝግባ ዛፍ ሰረገላ ( መሸከም)

4.የጣራ ማዋቀሪያ የጥድ ዛፍ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 16: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ ሁለት

የክርስቶስ ምጽአትና የድል ነሺዎች ትንሳኤ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 17: 16. የዘላለም ዶክትሪን

አበባዎችና ጥላው

“ቁ1. እኔ የሳሮን ጽጌ ረዳ የቈላም አበባ ነኝ።” ቁ2. በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ፥ እንዲሁ ወዳጄ በቈነጃጅት መካከል ናት።ቁ 3. በዱርእንዳለ እንኮይ፥ እንዲሁ ውዴ በልጆች መካከል ነው።ከጥላው በታች እጅግ ወድጄ ተቀመጥሁ፥

ፍሬውም በጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው።”

1.የሳሮን ጽጌረዳና የቆላ አበባ፦

2.በእሾክ መካከል ያለ የሱፍ አበባ፦

3.በዱር ያለ እንኮይ፦

4.ከጥላው በታች መቀመጥ፦

5.በጉሮሮ የሚጣፍጥ ፍሬ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 18: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ቤት አገባኝ

“ቁ4. ወደ ወይን ጠጁም ቤት አገባኝ፥ በእኔ ላይ ያለው ዓላማውም ፍቅር ነው።“ቁ5. በዘቢብም አጽናኑኝ፥ በእንኮይ አበረታቱኝ፥ በፍቅሩ ተነድፌ ታምሜያለሁና። ቁ6. ግራው ከራሴ

በታች ናት፥ ቀኙም ታቅፈኛለች።ቁ7፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ

ድረስ፥ ፍቅርን እንዳታስነሱትና እንዳታነሣሡት በሚዳቋ በምድረ በዳም ዋላ አምላችኋለሁ።”

1.የወይን ጠጁ ቤት፦

2.በዘቢብ መጽናናትና በእንኮይ መበርታት፦

3.በፍቅር መነደፍና ፍቅርን አለማነሳሳት፦ ዘጸ.22፥6

4.ግራውና ቀኙ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 19: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ቃሉ ይመጣል (ዳግም ምጽዓት)

“ቁ8.እነሆ፥ የውዴ ቃል! በተራሮች ላይ ሲዘልል፥ በኮረብቶችም ላይ ሲወረወር ይመጣል።

ቁ9.ውዴ ሚዳቋን ወይም የዋላን እምቦሳ ይመስላል። እነሆ፥ በመስኮቶች ሲጐበኝ፥ በዓይነ ርግብም

ሲመለከት፥ እርሱ ከቅጥራችን በኋላ ቆሞአል።”

1.የቃሉ መምጣት፦

2.ሚዳቋና የዋላ እምቦሳ፦

3.በመስኮት መጎብኘት፦

4.በዓይነ ርግብ መመልከት፦

5.ከቅጥር በኋላ መቆም፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 20: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ተነሺ ( የድል ነሺዎች ትንሳኤ)

“ቁ10፤ ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ። ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።

ቁ11፤ እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ።ቁ12፤ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥የዜማም

ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።

ቁ13፤ በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውንም ሰጡ፤

ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።’’

1.ተነሺ ብሎ ተናገረኝ፦

2.ክረምትና ዝናብ ጊዜ ማለፍ፦

3.የአበቦች በምድር ላይ መገለጥ፦

4.የቁርዬው ቃል መሰማት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 21: 16. የዘላለም ዶክትሪን

መልክ፣ ድምጽ፣ ወይንና ቀበሮ

“ቊ14፤ በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ

መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ።

1ቁ5፤ ወይናችን አብቦአልና የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ቀበሮች፥

ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን።’’

1.በዓለትን ንቃቃት ውስጥ ያለች ርግብ፦ 1.ቆሮ.10፥4

2.መልክና ጽምጽ፦ (ጸሎትና የጌታ መልክ)

3.የወይን ማበብ ፦ (የዳስ በዓል)

4.ወይን የሚያጠፉ ቀበሮዎች፦

5.አጥምዶ መያዝ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 22: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ተነሺ ( የድል ነሺዎች ትንሳኤ)

“ቁ16.ውዴ የእኔ ነው፥ እኔም የእርሱ ነኝ፤ በሱፍ አበባዎች መካከልም መንጋውን

ያሰማራል።ቁ17፤ ውዴ ሆይ፥ ቀኑ እስኪነፍስ፥ ጥላውም እስኪሸሽ ድረስ ተመለስ፤

በቅመም ተራራ ላይ ሚዳቋውን ወይም የዋላውን እምቦሳ ምሰል።”

1.ሕብረት፦ (የእኔ ነው። የእርሱ ነኝ።)

2.በሱፍ አበባዎች የተሰማራ የጌታ መንጋ፦

3.ተመለስ፦ ራዕ.22፥20

4.የቅመም ተራራ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 23: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ ሦስት

የዕድገት ሽግግሮች 1 ወደ 2 ወደ 3

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 24: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአደባባይ ኑሮ 1ኛ ክፍል

“ቁ1. ሌሊት በምንጣፌ ላይ ነፍሴ የወደደችውን ፈለግሁት፤

ፈለግሁት አላገኘሁትም።ቁ2፤ እነሣለሁ በከተማይቱም እዞራለሁ፥

ነፍሴ የወደደችውን በጎዳናና በአደባባይ እፈልጋለሁ፤ ፈለግሁት አላገኘሁትም።”

1.በምንጣፍ ላይ መፈለግ፦

2.በከተማ መዞር፦

3.በአደባባይ መፈለግ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 25: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የከተማ ጠባቂዎች

“ቁ3. ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ ነፍሴ የወደደችውን አያችሁትን? አልኋቸውም።ቁ4 ከእነርሱም ጥቂት እልፍ ብዬ ነፍሴ የወደደችውን አገኘሁት፥

ያዝሁትም ወደ እናቴም ቤት ወደ ወላጅ እናቴም እልፍኝ እስካገባው ድረስ አልተውሁትም።”

1.ከተማይቱን የሚዞርሩ ጠባቂዎች፦

2.ጠባቂዎችን አልፎ ማግኘት፦

3.ማግኘት ከዛም ማስገባት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 26: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ከ2ኛ ወደ 3ኛ( ከምድረበዳ ወደ ከነዓን)

“ቁ5. እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ ድረስ፥ ፍቅርን እንዳታስነሡትና

እንዳታነሣሡት በሚዳቋ በምድረ በዳም ዋላ አምላችኋለሁ።“ቁ6. መዓዛም እንደ ከርቤና እንደ

ዕጣን የሆነችው፥ ከልዩ ከነጋዴ ቅመም ሁሉ የሆነችው፥ይህች ከምድረ በዳ እንደ ጢስ ምስሶ

የወጣችው ማን ናት?”

1.ፍቅርን አለማነሳሳት፦

2.እንደ ከርቤ እጣን፦

3.ከምድረበዳ መውጣት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 27: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ምድረበዳና ውጊያ

“ቁ7 እነሆ፥ የሰሎሞን አልጋ ናት፤ ከእስራኤል ኃያላን ስድሳ ኃያላን

በዙሪያው ናቸው። ቁ8 ሁሉም ሰይፍ የያዙ ሰልፈኞች ናቸው፤

በሌሊት ከሚወድቀው ፍርሃት የተነሣ ሰው ሁሉ ሰይፉ በወገቡ አለ።”

1.የሰለሞን አልጋ፦

2.60 ኃያላን፦

3.የሌሊት ፍርሃት፦

4.ሰይፉ በወገቡ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 28: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የሰላም ንጉስ

“ቁ9. ንጉሡ ሰሎሞን መሸከሚያን ከሊባኖስ እንጨት ለራሱ አሠራ።

ቁ10. ምሰሶቹን የብር፥ መደገፊያውንም የወርቅ፥ መቀመጫውንም ሐምራዊ

ግምጃ አደረገ፤ውስጡ በኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ፍቅር የተለበጠ ነው።

ቁ11. እናንተ የጽዮን ቈነጃጅት፥ ውጡ፤ እናቱ በሠርጉ ቀንና በልቡ ደስታ ቀን

ያደረገችለትን አክሊል ደፍቶ ንጉሥ ሰሎሞንን እዩ።”

1.የሰለሞን መሸከሚያ፦

2.ምሶሶ፣ መደገፊያና መቀመጫ

3.አክሊል ደፍቶ ተመልከቱት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 29: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ አራት

ክርስቶስ እኛን የሚያይበት እይታ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 30: 16. የዘላለም ዶክትሪን

በመጋረጃ ውስጥ

“ቁ1 ወዳጄ ሆይ፥ እነሆ፥ ውብ ነሽ፤ እነሆ፥ አንቺ ውብ ነሽ፤

በዓይነ ርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ዓይኖችሽ እንደ ርግቦች ናቸው፤

ጠጕርሽ በገለዓድ ተራራ እንደሚወርድ እንደ ፍየል መንጋ ነው።

ቁ2፤ ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ተሸለቱ ሁሉም መንታ እንደ ወለዱ

ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው።”

1.ሦስቱ መጋረጃዎች፦

2. ዓይነ ርግብ፦

3. ረጅም ጠጉር፦

4. የታጠቡ ጥርሶች፦1.ጴጥ.3፥19-22

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 31: 16. የዘላለም ዶክትሪን

በመጋረጃ ውስጥ

“ቁ3. ከንፈሮችሽ እንደ ቀይ ሐር ፈትል ናቸው፥ አፍሽም ያማረ ነው።በዓይነ ርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ጕንጭና ጕንጭሽ እንደ ተከፈለ ሮማን ናቸው።ቁ4. አንገትሽ ለሰልፍ ዕቃ መስቀያ እንደ ተሠራው እንደ ዳዊት ግንብ ነው።ሺህ ጋሻ የኃያላንም መሣሪያ ሁሉ ተንጠልጥሎበታል።ቁ5 ሁለቱ ጡቶችሽ

መንታ እንደ ተወለዱ፥በሱፍ አበባ መካከል እንደሚሰማሩእንደ ሚዳቋ ግልገሎች ናቸው።’’

1. አንደበት፦

2. ዘር የሞላው አዕምሮ፦

3. አንህትና የዳዊት ግንብ፦

4. (ጡት) ወተትና ግልገል፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 32: 16. የዘላለም ዶክትሪን

በመጋረጃ ውስጥ

“ቁ6. ቀኑ እስኪነፍስ ጥላውም እስኪያልፍ ድረስ፥ወደ ከርቤው ተራራ ወደ ዕጣኑም ኮረብታ እሄዳለሁ።ቁ7. ወዳጄ ሆይ፥ሁለንተናሽ ውብ ነው፥ ነውርም የለብሽም። ቁ8. ሙሽራዬ ሆይ፥

ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ፤ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ።ከአማና ራስ ከሳኔርናከኤርሞን ራስ፥ ከአንበሶች መኖሪያ ከነብሮችም ተራራ ተመልከች።”

1.መስቀልና ጸሎት፦

2.ነውር የለሌባት ሙሽራ፦

3.ወደ ላይ መጠራት፦(ቅድስተ ቅዱሳን)

4.የአንበሶች መኖሪያና ከነብሮች ተራራ መመልከት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 33: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ አምስት

መጋረጃችን መገፈፍና ጌታ መመልከት

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 34: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ሕብረት የሚያጠፋ ምክንያት

“ቁ1. እኅቴ ሙሽራዬ ሆይ፥ ወደ ገነቴ ገባሁ፥ ከርቤዬን ከሽቱዬ ጋር ለቀምሁ፥

እንጀራዬን ከማሬ ጋር በላሁ፥ የወይን ጠጄን ከወተቴ ጋር ጠጣሁ።ባልንጀሮቼ ሆይ፥ ብሉ፤ወዳጄ

ሆይ፥ ጠጪ፤ እስክትረኪ ድረስ ጠጪ። ቁ2. እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤የውዴ ቃል

ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥በቈንዳላዬም

የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ። ቁ3. ቀሚሴን አወለቅሁ፤ እንዴት እለብሰዋለሁ? እግሬን ታጠብሁ፤ እንዴት አሳድፈዋለሁ?”

1. ወደ ገበታው መጠራት፦

2. ሕብረት የሚያመጣ ገበታ መናቅ፦

3. ምክንያት ማብዛት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 35: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ሕብረት እንድናደርግ መፈለጉ

“ቁ4 ውዴ እጁን በቀዳዳ ሰደደ፥ አንጀቴም ስለ እርሱ ታወከ። ቁ5. ለውዴ እከፍትለት

ዘንድ ተነሣሁ፤እጆቼ በደጅ መወርወሪያ ላይ ከርቤን አፈሰሱ፥ ጣቶቼ ፈሳሹን ከርቤ

አንጠበጠቡ።ቁ6. ለውዴ ከፈትሁለት፥ ውዴ ግን ፈቀቅ ብሎ አልፎ ነበር። ነፍሴ ከቃሉ

የተነሣ ደነገጠች፤ ፈለግሁት፥ አላገኘሁትም፤ ጠራሁት፥ አልመለሰልኝም”

1. በቀዳዳ የተሰደደ እጅ፦

2. ጊዜን አለማወቅ፦

3. ጊዜው ያለፈበት ጸሎት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 36: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ከተማ ጠባቂዎችና ስራቸው

“ቁ7. ከተማይቱን የሚዞሩት ጠባቂዎች አገኙኝ፤ መቱኝ፥ አቈሰሉኝም፤

ቅጥር ጠባቂዎችም የዓይነ ርግብ መሸፈኛዬን ወሰዱት፣ቁ8፤ እናንተ የኢየሩሳሌም

ቈነጃጅት ሆይ፥ አምላችኋለሁ፤ ውዴን ያገኛችሁት እንደ ሆነ፥እኔ ከፍቅር የተነሣ

መታመሜን ንገሩት። ቁ9 አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ከሌላ ወዳጅ ይልቅ

ውድሽ ማን ነው? ይህን የሚያህልአምለሽናልና ከሌላ ወዳጅ ይልቅ ውድሽ ማን ነው?”

1. የጠባቂዎች ዱላ፦

2. የዓይነ ርግብ መሸፈኛ መወሰድ፦

3. ውድሽ ማነው? ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 37: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ውዳችን (ጌታን) መግለጥ“ቁ10. ውዴ ነጭና ቀይ ነው። ከእልፍ የተመረጠ ነው። 11. ራሱ ምዝምዝ ወርቅ ነው።

ቈንዳላው የተዝረፈረፈ ነው። እንደ ቁራ ጥቁረትም ጥቁር ነው።12. ዓይኖቹ በሙሉ

ፈሳሽ አጠገብ እንዳሉ በወተት እንደ ታጠቡ በፈሳሽ ውኃ አጠገብ እንደ

ተቀመጡ እንደ ርግቦች ናቸው።13. ጕንጩና ጕንጩ የሽቱ መደብ እርከን

እንዳለበት እንደ ሽቱ አትክልት ናቸው። ከንፈሮቹ እንደ አበቦች ናቸው።

የሚፈስስ ከርቤንም ያንጠበጥባሉ።14. እጆቹ የቢረሌ ፈርጥ እንዳለበት እንደ ወርቅ

ቀለበት ናቸው። አካሉ ብልሃተኛ እንደ ሠራው በሰንፔር እንዳጌጠ እንደ ዝሆን ጥርስ ነው። 15. እግሮቹበምዝምዝ ወርቅ እንደ ተመሠረቱ እንደ ዕብነ በረድ ምሰሶች ናቸው።

መልኩ እንደ ሊባኖስና እንደ ዝግባ ዛፍ መልካም ነው። 16. አፉ እጅግ ጣፋጭ ነው።

እርሱም ፈጽሞ ያማረ ነው። እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥

ውዴ ይህ ነው። ባልንጀራዬም ይህ ነው።”

1. ከእልፍ የተመረጠ ነው።

2. ውዷ ባልጀራዋም መሆኑ መረዳት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 38: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ ስድስት

ሙገሳ፣ ባርኮትና አለማወቅ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 39: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ከፈላጊነት ወደ ጠቋሚነት

“ቁ1. አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ ከአንቺ ጋር እንፈልገው ዘንድ

ውድሽ ወዴት ሄደ? ውድሽስ ወዴት ፈቀቅ አለ? ቁ2. ውዴ በገነቱ መንጋውን ያሰማራ

ዘንድ አበባውንም ይሰበስብ ዘንድ ወደ ሽቱ መደብ ወደ ገነቱ ወረደ።

ቁ3. እኔ የወዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው፤ በሱፉ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል።

ቁ4. ወዳጄ ሆይ፥ እንደ ቴርሳ ውብ ነሽ፥ እንደ ኢየሩሳሌምም ያማርሽ ነሽ፤

ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት ታስፈሪያለሽ። ቁ5. አውከውኛልና ዓይኖችሽን ከፊቴ

መልሺ፤ ጠጕርሽ ከገለዓድ እንደ ወረደ እንደ ፍየል መንጋ ነው። ቁ6. ጥርሶችሽ ታጥበው እንደ ወጡ ሁሉ

መንታ እንደ ወለዱ ከእነርሱም መካን እንደሌለባቸው መንጎች ናቸው። ቁ7. በዓይነርግብ መሸፈኛሽ ውስጥ ጕንጭና ጕንጭሽ እንደ ተከፈለ ሮማን

ናቸው።”

1. መብስሏ ተመሰከረላት፦

2. አላማ ይዞ የተሰለፈ ሰራዊት፦ ራእይ1፥14

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 40: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ከምድረበዳ የተመረጠች ርግብ

“ቁ8. ስድሳ ንግሥታት ሰማንያም ቍባቶች ቍጥር የሌላቸውም ቈነጃጅት አሉ።

ቁ9. ርግቤ መደምደሚያዬም አንዲት ናት፤ ለእናትዋ አንዲት ናት

ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። ቈነጃጅትም አይተው አሞገሱአት፥

ንግሥታትና ቍባቶችም አመሰገኑአት።ቁ10. ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ

የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ

እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት? ቁ11.የወንዙን ዳር ልምላሜ አይ ዘንድ፥ ወይኑ

አብቦ ሮማኑም አፍርቶ እንደ ሆነ እመለከት ዘንድ ወደ ገውዝ ገነት ወረድሁ።ቁ12. ሳላውቅነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ።”

1. እንደ ማለደ ብርሃን አምጎብኘት፦

2. ስረገላና አለማወቅ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 41: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ ሰባት

በዓለ አምሣን አልፎ ዳስ በዓልን ማድረግ

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 42: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የሱላማጢስዋ ውበት

“ቁ1. አንቺ ሱላማጢስ ሆይ፥ ተመለሽ፥ ተመለሽ፤ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ፥

ተመለሽ። በሱላማጢስ ምን ታያላችሁ? እርስዋ እንደ መሃናይም ዘፈን ናት።

ቁ2. አንቺ የመኰንን ልጅ ሆይ፥ እግሮችሽ በነጠላ ጫማ ውስጥ እንዴት ውቦች ናቸው! ዳሌዎችሽስ በአንጥረኛ እጅ እንደ ተሠሩ እንደ ዕንቍዎች ይመስላሉ።”

1. ሱላማጢስ፦

2. መሃናይም፦

3. የመኮንን ልጅ፦

4. የአንጥረኛው እጅ፦

5. እግርና ዳሌ፦ (የያቆብ ሹልዳ መነካት) ኤፌ.6. ሉቃ.15፣መዝ.119

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 43: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የሱላማጢስዋ ውበት

“ቁ3. እንብርትሽ የወይን ጠጅ እንደማይጐድልበት እንደ ተነጠጠ ጽዋ ነው፤

ሆድሽ እንደ ስንዴ ክምር፥ በአበባም እንደ ታጠረ ነው። ቁ4. ሁለቱ ጡቶችሽ እንደ

ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግለገሎች ናቸው።ቁ5. አንገትሽ እንደ ዝሆን ጥርስ ግንብ ነው፤

ዓይኖችሽ በሐሴቦን ውስጥ በባትረቢ በር አጠገብ እንደ ውኃ ኵሬዎች ናቸው፤

አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አፋዛዥ እንደሚመለከት እንደ ሊባኖስ ግንብ ነው።

ቁ6. ራስሽ እንደ ቀርሜሎስ ተራራ በላይሽ ነው፤ የራስሽም ጠጕር እንደ ሐምራዊ ሐር ነው፤

ንጉሡ በሹርባው ታስሮአል። ቁ7. ወዳጄ ሆይ፥ እንዴት የተዋብሽ ነሽ! እንዴትስ ደስ ታሰኛለሽ! ቁ8. ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ ጡቶችሽም የወይን ዘለላ ይመስላሉ።

ቁ9፤ ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ ጫፎችዋንም እይዛለሁ አልሁ፤ ጡቶችሽ እንደ ወይን ዘለላ

የአፍንጫሽም ሽቱ እንደ እንኮይ ናቸው። ቁ10፤ ጕሮሮሽ ለወዳጄ እየጣፈጠ እንደሚገባ፥

የተኙትን ከንፈሮች ይናገሩ ዘንድ እንደሚያደርግ፥ እንደ ማለፊያ የወይን ጠጅ ነው።”

1. እንብርት፦

2. የስንዴው ክምር ሆድ፦

3. ሐምራዊው ሐር የራስ ጸጉር ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 44: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ጋብቻና ልጅ

“ቁ11. እኔ የውዴ ነኝ፥ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው። ቁ12. ውዴ ሆይ፥ ና፥ ወደ መስክ

እንውጣ በመንደሮችም እንደር። ቁ13. ወደ ወይኑ ቦታ ማልደን እንሂድ፤ወይኑ አብቦ አበባውም

ፍሬ አንዠርግጎ ሮማኑም አፍርቶ እንደ ሆነ እንይ፤ በዚያ ውዴን እሰጥሃለሁ።“ቁ14. ትርንጎዎችመዓዛን ሰጡ፤ መልካሞች ፍሬዎች ሁሉ፥ አሮጌው ከአዲሱ ጋር፥ በደጃችን አሉ፤ ውዴ ሆይ፥

ሁሉን ለአንተ ጠበቅሁልህ።”

1. መንፈሳዊ ድንግልናን መጥበቅ፦

2. ከእርሱ የሆነን ልጅ መውለድ፦

3. የዳስ በዓል፦ (ከስንዴ ወደ ወይን)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 45: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የአንበሳው ጥሪ ለሰው ልጆች ሁሉ አለም አቀፍ አገልግሎት

ምዕራፍ ስምንት

ፍቅርና ታናሽ እህታችን

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 46: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ከምድረ በዳ መውጣት

“ቁ1. አንተ የእናቴን ጡት እንደ ጠባ እንደ ወንድሜ ምነው በሆንህ! በሜዳ ባገኘሁህ ጊዜ በሳምሁህ፥ ማንም ባልናቀኝም ነበር።ቁ2. መርቼ ወደ እናቴ ቤት ባገባሁህ፥ በዚያም

አንተ ባስተማርከኝ፤ እኔም ከመልካሙ ወይን ጠጅ ከሮማኔም ውኃ ባጠጣሁህ ነበር።“ቁ3. ግራው ከራሴ

በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር።

ቁ4. እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ እርሱ እስኪፈልግ ድረስ ፍቅርን

እንዳታስነሡት እንዳታነሣሡትም አምላችኋለሁ።“ቁ5. በውድዋ ላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች

ማን ናት? ከእንኮይ በታች አስነሣሁህ፤ በዚያ እናትህ ወለደችህ፥

በዚያም ወላጅ እናትህ አማጠችህ።”

1. ወንድማችንን ወደ እናት ቤት ይዞ መግባት፦

2. በውድ መደገፍ፦ (ሕጉ)

3. የዳስ በዓል፦ (ከምድረበዳ ወደ ከንዓን)

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 47: 16. የዘላለም ዶክትሪን

ታናሽ እህታችን

“ቁ6. እንደ ማኅተም በልብህ፥ እንደ ማኅተም በክንድህ አኑረኝ፤

ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና፥ ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና።

ፍንጣሪዋ እንደ እሳት ፍንጣሪ፥ እንደ እግዚአብሔር ነበልባል ነው።ቁ7. ብዙ ውኃ

ፍቅርን ያጠፋት ዘንድ አይችልም፥ ፈሳሾችም አያሰጥሙአትም፤

ሰው የቤቱን ሀብት ሁሉ ስለ ፍቅር ቢሰጥ ፈጽሞ ይንቁታል። ቁ8. እኛ ጡት

የሌላት ታናሽ እኅት አለችን፤ ስለ እርስዋ በሚናገሩባት ቀን ለእኅታችን ምን እናድርግላት? ቁ9. እርስዋቅጥር ብትሆን የብር ግንብ በላይዋ እንሠራለን፤ ደጅም ብትሆን በዝግባ ሳንቃ እንከብባታለን።ቁ10. እኔቅጥር ነኝ ጡቶቼም እንደ ግንብ ናቸው፤ በዚያን ጊዜ በፊቱሰላምን እንደምታገኝ

ሆንሁ።”

1. ፍቅርና ቅናት፦

2. ታናሽ እህታችን፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 48: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የወይኑ ቦታ

“ቁ11. ለሰሎሞን በብኤላሞን የወይን ቦታ ነበረው፤ የወይኑን ቦታ ለጠባቂዎች አከራየው፤ ሰው

ሁሉ ለፍሬው ሺህ ብር ያመጣለት ነበር።”ቁ12. ለእኔ ያለኝ የወይን ቦታ በፊቴ ነው፤ ሰሎሞን

ሆይ፥ ሺሁ ለአንተ፥ ሁለት መቶውም ፍሬውን ለሚጠብቁ ይሆናል። ቁ13. በገነቱ የምትቀመጪ ሆይ፥

ባልንጀሮች የአንቺን ቃል ያደምጣሉ፤ ቃልሽን አሰሚኝ።

ቁ14. ውዴ ሆይ፥ ፍጠን፤ በቅመም ተራራ ላይ

ሚዳቋን ወይም የዋላን እምቦሳ ምሰል።”

1. የሰለሞን የወይን ቦታ፦ 1ቆሮ.3፥9፥ ኢሳ.5፥7

2. የማስተማር ጊዜ፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል

Page 49: 16. የዘላለም ዶክትሪን

የወይኑ ባለቤት

“መንግስተ ሰማያት ለወይኑ አትክልት ሰራትኞችን ሊቀጥር

ማልዶ የወጣን ሰው ትመስላለችና፣ ሰራተኞችንም በቀን

አንድ ዲናር ተስማምቶ ወደ ወይን አትክልት ሰደዳቸው።” ማቴ.20፥1-

“መከሩ ብዙ ነው፦ስራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፥

እንግዲህ የመከሩ ጌታ ወደ መከሩ ሰራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው፣” ማቴ.9፥37-38፥ ሉቃ.10፥2፣ ማር.4፥18-20

1. ማለዳ የተነሳ ባለቤት፣፦

2. የወይኑ ባለቤት አምስት ጊዜ ከቤት መውጣት፦(ማለዳ በ3ሰዓት፣ በ6፣ በ9 እና በ11 ሰዓት)

3. የወይኑ ስራ ደሞዝ፦ (ዘዳ.24፥15፣ ያቆ.5፥4)

4. ያሚቀጥራቸው ያጡ፦

5. ሌሎችን ማየጥ፦

6. ማንጎራጎር፦

7. ምቀኝነት፦

8. ታማኝነት፦

“ጨውና ብርሃን ናችሁ።” ማቴዎስ.5፥13-16 www.tlcfan.org በመጋቢ ሊዮን ኢማኒኤል