7
ተወካዮች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ አትላቶች፣ አርቲስቶች፣ ጋዜጠኞችና የተሇያዩ የማኅበረሰቡ አካሊት የሚሳተፉበት ታሊቅ ኩነት ነዉ፡፡ ሩጫዉ ያሇመዉ በሀገሪቱ የኢንደስትሪ ሌማት እንቅስቃሴ ውስጥ የዜጎችን ግንዛቤ ከፍ ሇማዴረግና የግለ ዘርፍ በኢንደስትሪ ሌማት የሚያዯርገውን ተሳትፎ ሇማበረታታት እንዯሆነም (ወዯ ገጽ 2 ዞሯሌ) የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የቢዝነስ ሩጫ አስመሌክቶ ሚያዝያ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በሂሌተን ሆቴሌ ሇብዙሀን መገናኛዎች ጋዜጣዊ መግሇጫ የሰጠ ሲሆን በዚሁ ቦታና እሇት ከፌዳራሌ ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሩጫዉን የማብሰሪያ ስነ-ስርዓት አካሂዶሌ፡፡ የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን አፈወርቅ እንዲለት በዓይነቱ የመጀመሪያው የሆነዉ ‹‹ሇኢንደስትሪ ሌማት እንሩጥ›› በሚሌ መሪ ቃሌ ግንቦት 27 ቀን 2009ዓም መዱናችን የሚካሄዯዉ የኢትዮጵያ የቢዝነስ ሩጫ የግሌ ዴርጅት ባሇሀብቶችና ሠራተኞቻቸው፣ መንግሥታዊ ተቋማትን የሚወክለ ሠራተኞች፣ የዱፕልማሲ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት ሩጫዉ ስሇ ኢንደስትሪዉ ዘርፍ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ከፍ እንዯሚያዯርገዉ ተገሇፀ የም/ቤቱ ፕሬዚዯንትና ዋና ጸሀፊ መግሇጫውን ሲሰጡ በውስጥ ገጾች በውስጥ ገጾች ም/ቤቱ የክትትሌና ግምገማ ሥርዓቱን ... ገጽ 2 በቁም እንስሳት ዘርፍ ... ገጽ 3 ዋና አዘጋጅ፡- ዯበበ አበበ አዘጋጆች፡- ዮሴፍ ተሸመ ጥበቡ ታዬ ካሜራ፡- ያሬዴ አባቡ ፕሮቶኮሌ፡- ሲሳይ አስታጥቄ አዴራሻ፡- ስላክ-፡- +251-115-54-09-93 ፋክስ፡-+251-011-5517699 ኢሜላ፡- [email protected] ዴረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com የንግዴና ኢንቨስትመንት ኢንፎርሜሽን ሉያገኙ የሚችለበትን የመረጃ ማዕከሌ በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 114 በመሄዴ እንዱጎበኙ በአክብሮት ተጋብዘዋሌ” አገሌግልት የሚሰጥበት ሰዓት -ከሰኞ-አርብ ፣ከ3-11 ሰዓት ቁጥር 138 ሚያዝያ 1-16/2009 ዓ.ም. Alert

Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

ተወካዮች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣

አትላቶች፣ አርቲስቶች፣ ጋዜጠኞችና የተሇያዩ

የማኅበረሰቡ አካሊት የሚሳተፉበት ታሊቅ ኩነት

ነዉ፡፡ ሩጫዉ ያሇመዉ በሀገሪቱ የኢንደስትሪ

ሌማት እንቅስቃሴ ውስጥ የዜጎችን ግንዛቤ ከፍ

ሇማዴረግና የግለ ዘርፍ በኢንደስትሪ ሌማት

የሚያዯርገውን ተሳትፎ ሇማበረታታት እንዯሆነም

(ወዯ ገጽ 2 ዞሯሌ)

የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የቢዝነስ ሩጫ

አስመሌክቶ ሚያዝያ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. በሂሌተን

ሆቴሌ ሇብዙሀን መገናኛዎች ጋዜጣዊ መግሇጫ

የሰጠ ሲሆን በዚሁ ቦታና እሇት ከፌዳራሌ

ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሩጫዉን

የማብሰሪያ ስነ-ስርዓት አካሂዶሌ፡፡

የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን አፈወርቅ እንዲለት በዓይነቱ

የመጀመሪያው የሆነዉ ‹‹ሇኢንደስትሪ ሌማት

እንሩጥ›› በሚሌ መሪ ቃሌ ግንቦት 27 ቀን

2009ዓም በመዱናችን የሚካሄዯዉ የኢትዮጵያ

የቢዝነስ ሩጫ የግሌ ዴርጅት ባሇሀብቶችና

ሠራተኞቻቸው፣ መንግሥታዊ ተቋማትን

የሚወክለ ሠራተኞች፣ የዱፕልማሲ ማኅበረሰብ

በኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ የዜና መጽሄት

ሩጫዉ ስሇ ኢንደስትሪዉ ዘርፍ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ከፍ እንዯሚያዯርገዉ ተገሇፀ

የም/ቤቱ ፕሬዚዯንትና ዋና ጸሀፊ መግሇጫውን ሲሰጡ

በውስጥ ገጾች

በውስጥ ገጾች

ም/ቤቱ የክትትሌና ግምገማ ሥርዓቱን ... ገጽ 2

በቁም እንስሳት ዘርፍ ... ገጽ 3

ዋና አዘጋጅ፡- ዯበበ አበበ አዘጋጆች፡- ዮሴፍ ተሸመ ጥበቡ ታዬ ካሜራ፡- ያሬዴ አባቡ ፕሮቶኮሌ፡- ሲሳይ አስታጥቄ

አዴራሻ፡- ስላክ-፡- +251-115-54-09-93 ፋክስ፡-+251-011-5517699 ኢሜላ፡- [email protected] ዴረ-ገጽ፡- www.ethiopianchamber.com

“የንግዴና ኢንቨስትመንት

ኢንፎርሜሽን ሉያገኙ የሚችለበትን

የመረጃ ማዕከሌ በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ

ቢሮ ቁጥር 114 በመሄዴ እንዱጎበኙ በአክብሮት ተጋብዘዋሌ”

አገሌግልት የሚሰጥበት ሰዓት -ከሰኞ-አርብ ፣ከ3-11 ሰዓት

ቁጥር 138 ሚያዝያ 1-16/2009 ዓ.ም.

Alert

Page 2: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

አቶ ሰሇሞን ጨምረዉ አብራርተዋሌ፡፡

መሊዉ የማህበረሰብ ክፍሌ በሩጫዉ ሊይ

እንዱሳተፍ ብዙሀን መገናኛዎች

መረጃዉን በስፋት የማሰራጨትና

የማዴረርስ ከፍተኛ ሃሊፊነት

እንዲሇባቸዉ ፕሬዚዯንቱ አሳስበዋሌ፡፡

የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት

ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ አቶ እንዲሌካቸዉ

ስሜ በበኩሊቸዉ እንዯገሇፁት በሁሇት

አሀዝ ፍጥነት እያዯገ ያሇዉን የሀገሪቱን

ኢኮኖሚ ማስቀጠሌ የሚቻሇዉ

በኢንደስትሪዉ በተሇይም

በማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ

ምክር ቤቱ የክትትሌና ግምገማ ስርዓቱን እንዯሚያጠናክር ተጠቆመ

ሩ ጫ ዉ ስ ሇ ኢ ን ደ ስ ት ሪ ዉ . . . ከ ገ ጽ 1 የ ዞ ረ

ገጽ 2/Page 2

ሠሌጣኞች የሌምዴ ሌውውጥ በሚያዯርጉበት ወቅት

የኢትዮጵያ ንግዴና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሃፊ

አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ እንዯተናገሩት በክትትሌና ግምገማ

ስርዓት ሊይ የተዘጋጀዉ ይህ ስሌጠና በምክር ቤቱ የተሇያዩ

ዯረጃ ሊይ ሇሚገኙ ሰራተኞች የአቅም ግንባታ እንዱሰጣቸዉ

ከታቀደት ስሌጠናዎች አንደ ነዉ፡፡ ዋና ፀሃፊዉ ጨምረዉ

እንዲለት ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ጠንካራና የካበተ

የክትትሌና ግምገማ ስርዓት ባህሌ ባይኖራትም እንዯ ምክር

ቤቱ ያለ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት በጣም ያስፈሌጋቸዋሌ፡፡

በሁሇቱም የወርክሾፑ ክፍሇ-ጊዜያት ሇክትትሌና ግምገማ

ስርዓት የሚበጁ አበይት ዉጤት ተኮር የአመራር ዘዳዎች፣

የዉጤት ተኮር የአመራር መሳሪያዎች፣ ምክር ቤቱ አሁን

እየተጠቀመባቸዉ ያለ የክትትሌና ግምገማ ዘዳዎች

እንዱሁም ሇክትትሌና ግምገማ ስርዓት አፈፃፀም የሚሆኑ

አቅጣጫ ጠቋሚዎችን ማሳዯግ በሚለና ተዛማጅ ርዕሶች

ዙሪያ ከተግበራዊ ተሞክሯቸዉ ጋር በማጣመር ብሩስ

ማክፌርሰን የተባለት የሴሶ ፈቃዯኛ አማካሪ (CESO

Volunteer Advisor) ስሌጠናዉን ሰጥተዋሌ፡፡

የምክር ቤቱ የማኔጅመንት አባሊትና የፒኤስዱ(PSD

Hub) ባሇሙያዎች ስሌጠናዉን ተካፍሇዋሌ፡፡

የኢትዮጵያ ምክር ቤት አካዲሚ ከዕቅዴና ፕሮጀክት ማኔጅመንት ማስተባበሪያ ክፍሌ ጋር በመሆን

“ዉጤት ተኮር የአመራር ዘዳን የተከተሇ የክትትሌና ግምገማ ስርዓት” በሚሌ ርዕስ ሚያዝያ 10 ቀን

2009 ዓ.ም. በምክር ቤቱ አዲራሽ ስሌጠና ሰጠ፡፡

የስሌጠናዉ አሊማ ዉጤት ተኮር የአመራር ዘዳን የተከተሇ የክትትሌና ግምገማ ስርዓትን በምክር ቤቱ

ዉሥጥ ተግባራዊ እንዱሆን ሇማዴረግ ነዉ፡፡

የሌማት አጋሮች በሩጫው የማብሰሪያ ሥነ ሥርዓት ወቅት

(ወዯ ገጽ 3 ዞሯሌ)

Page 3: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

ሊይ የግለ ዘርፍ ተሳትፎና አስተዋፅኦ ክፍ ሲሌ

ነዉ፡፡ ዋና ፀሀፊዉ ጨምረዉ እንዯገሇፁት ሩጫዉ

ገና ወዯ ኢንደስትሪዉ ሌማት ሊሌገቡ የአገር በቀሌ

ባሇሀብቶች መረጃ የሚሰጥ እንዱሁም የንግደን

ማህበረሰብ ትኩረት የሚስብ እንዯሚሆን

ይጠበቃሌ፡፡

በጋዜጣዊ መግጫዉ ስሇሩጫዉ መስፈርቶች፣

ተሳታፊ የህብረተሰብ ክፍልች፣ ሩጫዉ

የሚካሄዴበት ቦታ፣ርቀት፣ ሰዓትና ተመሳሳይ

ጉዲዮች አስመሌክቶ በጋዜጠኛች ሇተነሱ ጥያቄዎች

የምክር ቤቱ ፕሬዚዯንትና ዋና ፀሀፊ በጋራ መሌስና

ማብራሪያ ሰጥተዋሌ፡፡

5 ኪሜ. ርቀት የሚሸፍን ሩጫ መነሻና መዴረሻው

መስቀሌ አዯባባይ ሲሆን ግንቦት 27 ቀን 2009

ዓ.ም. ማሇዲ ሊይ ሁለም የህብሰረተብ ክፍሌ

የሚሳተፍበት እንዯሆነ ተገሌፃሌ፡፡

ጋዜጣዊ መግሇጫዉ እንዯተጠናቀቀ የሌማት

አጋሮች በተሰባሰቡበት የሩጫዉ የማብሰሪያ ስነ-

ስርዓት የተካሄዯ ሲሆን ስሇ ሩጫዉ ፕሮጀክት

የፓወር ፖይንት ማብራሪያ ተሰጥቷሌ፤ ሇፕሮጀክቱ

የኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሃፊ አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ

የኢትዮጵያ ወተት አምራቾች ማህበር ፕሬዚዯንት አቶ ወንዴይራዴ አብርሃምን እና

በኢትዮጵያ የአሇም ባንክ ባሇሙያ ድ/ር አማኑኤሌ አሰፋን ሚያዝያ 4 ቀን 2009 ዓ.ም.

በፅ/ቤታቸዉ ተቀብሇዉ አነጋገሩ፡፡

የስብሰባው ዓሊማ የኢትዮጵያን የቁም ከብት ዘርፍ አስመሌክቶ ያጋጠሙ የፖሉሲ

አፈፃፀም ችግሮች፣ የገበያ ትስስር፣ የአቅም ዉስንነቶችና ተመሳሳይ ተግዲሮቶች ዙሪያ

ሇመወያየትና መፍትሄ ሇማስገኘት የመንግስትና የግለ ዘርፍ የምክክር መዴረክ በጋራ

በሚዘጋጅበት ሁኔታ ሊይ ሇመወያየት ነው፡፡

አቶ እንዲሌካቸዉ እንዯገሇፁት አጠቃሊይ የመንግስትና የግለ ዘርፍ ምክክሮችንና

ከምክክሮቹ በኋሊ የሚገኙ ዉጤቶችን አፈፃፀም የሚዲኝ የመግባቢያ ሰነዴ ከዛሬ 51/2

ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር

መካከሌ ተፈርሟሌ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በፊት ጥቂት የማይባለ ሇፖሉሲ መሻሻሌ

(Policy Reform) ግብዓት የሚገኝባቸዉ የመንግስትና የግለ ዘርፍ የምክክር

መዴረኮች በግለ ዘርፍ አነሳሽነት እንዯተዘጋጁም ዋና ፀሃፊዉ ተናግረዋሌ፡፡

እንዯየክብዯታቸዉ ቅዴሚያ የሚሰጣቸዉ በግለ ዘርፍ ሊይ የሚታዩ ችግሮች

እንዯሚዘረዘሩና ከነዚህም ዉሥጥ ጥንቃቄና ሙያዊ ሃሊፊነት በተሞሊበት ሁኔታ ሇምክክር

መዴረኩ የሚሆኑ አንኳር የመወያያ አጀንዲዎች እንዯሚሇዩ አቶ እንዲሌካቸዉ ጨምረዉ

ገሌፀዋሌ፡፡

አቶ ወንዴይራዴ በበኩሊቸዉ እንዲለት በኢትዮጵያ ወተት ትኩረት ያሌተሰጠዉ ዘርፍ

ከመሆኑ የተነሳ እስከአሁን ዴረስ በቦርዴ አሌተቋቋመም፡፡ ፕሬዚዯንቱ ጨምረዉ

እንዯገሇፁት የሚመሇከታቸዉ አካሊት እንዯሚገባ ሇዘርፉ ትኩረት ቢሰጡት ሇሀገሪቱ

ኢኮኖሚያዊ እዴገት የጎሊ ሇዉጥ ሉያመጣ ይችሊሌ፡፡ በመንግስትና የግለ ዘርፍ የምክክር

መዴረክ ሉፈቱ የሚችለ በርካታ ችግሮች ምክንያት የተነሳ ከላሊዉ አገር ጋር ሲነፃፀር

በኢትዮጵያ የወተት ምርት በጣም ዝቅተኛ ሲሆን ዋጋዉ ግን ዉዴ እንዯሆነ አቶ

ወንዴይራዴ አስምረዉበታሌ ፡፡

ድ/ር አማኑኤሌ እንዯተናገሩት በአሇም ባንክ ሰር የሚገኘዉ ሇሚራ

(L.MIRA (Livestock Micro Reform in Agri-business)) የሚባሇዉ

ፕሮጀክት የግለ ዘርፍ ሊይ ያተኮረ ሆኖ የወተትና የድሮ ግብርና

ኢንተርፕራይዞች የእንሰሳት መዴሀኒትና መኖ በቀሊለ እንዱያገኙ

አሌሞ የሚሰራ ነዉ፡፡ ድ/ር አማኑኤሌ አበክረዉ እንዯተናገሩት

በእንሰሳት ህክምና እና ማራባት የተዘጋጀ አዱስ ፖሉሲ አፈፃፀምን

አስመሌክቶ የሌምዴ፣የእዉቀትና ችልታ ማነስ እንዱሁም ከከብት መኖ

ቀረጥ ጋር ተያይዞ የወተት ዋጋ መናር እና የመሳሰለትን ችግሮች

ሇመፍታት የምክክር መዴረክ ማዘጋጀት አስፈሊጊ እንዯሆነ ነው ፡፡

በመጨረሻም በዘርፍ ዋና የሆኑ አጋር አካሊትን እና ባሇሙያዎችን

በመጋበዝ በኢትዮጵያ የቁም እንሰሳት ዘርፍ ተግዲሮቶች ዙሪያ ሇመወያየት

እንዱቻሌ በቅርቡ አጭር የምክክር ስብሰባ ማዘጋጅት እንዯሚያስፈሌግ

ተስማምተዋሌ፡፡

በቁም እንሰሳት ዘርፍ ተግዴሮቶች ዙሪያ ምክክር እንዯሚያስፈሌግ ተገሇፀ

ገጽ 3/Page 3

የም/ቤቱ ዋና ጸሐፊ እንግድቹን ተቀብሇው ባነጋገሩበት ወቅት

መሳካትም አጋርነታቸዉን የሚገሌፁበት

የስፖንሰር ቃሌ መግቢያ ቅፅ እንዱሞለ

ተዯርጓሌ፡፡

ከፍተኛ የመንግስት ሀሊፊዎች፣ የምክር ቤቱ

አመራሮች፣ የሌማት አጋሮች ተወካዮች እና

ጋዜጠኞች በማብሰሪያ ስነ-ስርዓቱ ሊይ

ተገኝተዋሌ፡፡

ሩ ጫ ዉ ስ ሇ ኢ ን ደ ስ ት ሪ ዉ . . . ከ ገ ጽ 2 የ ዞ ረ

Page 4: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

Ato Solomon Afework, President of EC-

CSA, stated that the First Ethiopian Busi-

ness Run, to be organized on June 4, 2017,

under the motto: “Let Us Run for Industrial-

ization”, is unique in its kind in which com-

pany owners, employees, representatives of

government bodies, diplomatic corps, high-

er institutions, athletes, artists, the media,

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sec-

toral Associations (ECCSA), delivered a press re

-lease on a press conference organized to the

Media on the First Ethiopian Business Run and

organized its launching ceremony in partnership

with the Ministry of Industry on April 18, 2017,

at Addis Ababa Hilton Hotel.

business membership organizations and the

public at large will be invited. He also elabo-

rated that the run is aimed to raise the public

awareness on the country’s course of indus-

trialization and promote the

(cont. to page 7)

The Run Said to Raise Public Awareness in

the Industry

No. 138 April 9–24/2017 ዓ.ም.

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations,

Corporate Communication and Public Relations Directorate Bi-monthly Newsletter

The President and the Secretary General Delivering the Press Release

Inside this issue

ECCSA said to strengthen ... P. 5

Livestock sector ... P. 5

ECCSA receives ... P. 6

Iran-Ethiopia ... P. 6

Editor-in-Chief: Debebe Abebe

Editors: Yosef Teshome

Tibebu Taye

Photographing: Yared Ababu

Protocol: Sisay Astatke

Address: Tell: +251-115-54-09-93

Fax: +251-011-5517699

Email: [email protected]

Website: www.ethiopianchamber.com

“You are kindly invited to use the

Resource and WTO Reference Cen-

ter at ECCSA Building 7 th floor

room number 714. You will get

trade and investment information.”

Service Hours-Monday-Friday, from 9.00

am-5.00 pm

Alert

Page 5: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

ገጽ 5/Page 5

ECCSA said to Strengthen M&E System

Experience sharing session

Ato Endalkachew Sime, Secretary General of EC-

CSA, stated that this workshop on M&E is one of the

capacity building elements of our effort that we are

planning to have consecutive training sections at

different levels. He further elaborated that even if

Ethiopia does not have a very strong and rich culture

of M&E system; service giving institution like EC-

CSA needs it very critically. Once we motivate and

facilitate the performances of our staff, we have to

measure their performances strictly, the Secretary

General underscored.

During the two sessions of the workshop,

topics on “Highlights of the RBM approach

to M&E , Application of RBM tools, Over-

view of the Current ECCSA„s M&E Ap-

proach, and Developing a “Road Map” for

Follow-up on Needed M&E” were presented

by Bruce McPherson-CESO Volunteer Advi-

sor with the addition of his vital and practi-

cal experiences.

ECCSA Management members, PSD-HUB

staffs and experts have participated on the

workshop.

The Ethiopian Chamber Academy in partnership with Planning, Project Development and

Resource Mobilization Coordination Services Unit under Ethiopian Chamber of Com-

merce and Sectoral Associations (ECCSA), organized a workshop entitled: “Monitoring

and Evaluation Using the Result Based Management Approach” on April, 18,2017 at the

Chamber’s Board Room.

The goal of the workshop is said to offer an interactive meeting for learning and discus-

sion on implementing enhanced results based management (RBM) in monitoring and eval-

uation (M&E) systems for ECCSA.

Livestock Sector Comes to PPDAto Endalkachew Sime, Secretary General of the Ethiopian Chamber of

Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), received Ato Wendyirad

Abreham, President of Ethiopian Diary Farmers Association and

Dr.Amanueal Asefa, Staff of World Bank to Ethiopia, at his office on 12th of

April, 2017 and discussed on various issues related to Public Private Dia-

logue (PPD).

The aim of the meeting was stated to discuss on how to organize a PPD on

Ethiopian livestock sector in order to alleviate its problems created due to

new business environment, capacity and policy matters of the sector.

Ato Endalkachew briefed that 5 and 1/2 years ago, ECCSA and the former

Ethiopian Ministry of Trade and Industry signed MoU which governs the

whole public private dialogues and implementations of their results. The

Secretary General further said that so far Ethiopian public private consulta-

tive forums (EPPCF) have been organized by the Ethiopian Government and

ECCSA with the initiation of the private sector so as to collect inputs for

policy reform based on the problems caused on the private businesses. The

prioritized problems on the private sector according to their weight are listed

from which agendas are also picked for EPPCF legitimately and profession-

ally, he added.

S.G. discussing with the delegation

Ato Wendyirad on his part said that the dairy sector in Ethiopia is

not well regarded and its board is not established so far. The Presi-

dent also said that the dairy sector may bring significant change

for the development of the country’s economy, if the concerned

bodies intervene. Comparing with other countries, the production

and price of milk in Ethiopia is very low and very high

(cont. to page 7)

Page 6: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

public of Latvia, said that the pur-

pose of the delegation’s visit is to

develop a partnership and explore

business opportunities with Ethiopia

and African continent. Mr.Andrejes

also expressed his impression that

Ethiopia has been growing with the

double digit economy thus the dele-

gation want to see what could be

Ethiopian Chamber of Commerce and

Sectoral Associations (ECCSA) received a

delegation of seven high ranking officials

from Latvia and discussed on business

opportunities of the two countries on 24th

of April, 2017 at the Chamber’s Board

room.

Mr.Andrejes Pildegovics, State Secretary

of Ministry of Foreign Affairs of the re-

done in matching of the businesses of the two countries

together.

Ato Wube Menigstu, Deputy Secretary General of ECCSA,

on his part said that when both countries were in socialism

system, the private sector in Ethiopia was a bit lagged and

still an infant stage as compared to the others though Latvia

is running fast. Ethiopia can learn a lot from Lativia and

establish different relationships in doing business, facilitat-

ing and promoting trade and investment for the common

benefit of the two countries, Ato Wube added.

As part of the meeting, a customized power point presenta-

tion regarding investment opportunities in Ethiopia and the

role of ECCSA in promoting trade and investment was pre-

sented by Ato Adisu Tekle, Advisor to the Secretary General

of ECCSA.

From Latvian side, the two private companies representing

forestry and information technology which are very im-

portant sectors for the contribution of Latvian economy were

also briefed by their representatives.

ECSSA Receives Delegation from Latvia

ገጽ 6/Page 6

ECCSA representatives discussing with Latvian delegation

Iran-Ethiopian

Business

Matchmaking

Organized

The Iran-Ethiopian Business Matchmak-

ing was organized by the Ethiopian

Chamber of Commerce and Sectoral As-

sociations (ECCSA) in Partnership with

the Embassy of the Islamic Republic of

Iran on April 21, 2017 at Iran Embassy to

Ethiopia.

The matchmaking was arranged for

business communities of the two

countries working in the importation

and supply of materials and equip-

ment of cement sector in order to deal their busi-

nesses, and share experiences and current infor-

mation.

Mr Behzad Khaktour, Ambassador of the Embassy of

the Islamic Republic of Iran to Ethiopia said that huge

number of Ethiopian products mostly cereals are export-

ing to Iranian market and Iranian market is demanding

more and more Ethiopian products. The embassy is thus

very devoted to work with the Ethiopian business com-

munity to develop the economic relation between Ethio-

pia and Iran, the Ambassador added.

The business communities discussing on the matter

Ato Biniam Misgina, Director of

Trade and Investment Directorate in

ECCSA, on his part stated that Iran-

Ethiopian business to business meet-

ing and the side line events can best

be taken as good opportunity to fur-

ther reinforcing bilateral relations and

improving the trade and investment

ties of Ethiopia and Iran. Ato Biniam

also underlined that the two countries

should work aggressively to enhance

the trade and investment relations

through exchanging business and

investment information, organizing

business to business forums and trade

fairs, and others.

A delegation of five Iranians from

cement sector with their eleven Ethio-

pian counterparts have participated on

the event.

Page 7: Alert - Ethiopian, Chamberethiopianchamber.com/Data/Sites/1/e-newsletter/eccsa-e-newsletter... · ዓመት በፊት በምክር ቤቱና በቀዴሞዉ የኢትዮጵያ የንግዴና

respectively because of many reasons which require

public private dialogue, he underlined.

Dr.Amanueal also stated that there is a project under

World Bank called L.MIRA (livestock micro Reform

in Agri-business) which focuses on the private sector

and aims to provide the dairy and poultry farm enter-

prises with easy access and inputs of veterinary drug

and animal feed. He emphasized that PPD is required

to discuss and solve the limitations of knowledge,

capacity and experience of the businesses to imple-

ment the new policy of the sector particularly policy

of veterinary and breeding, and problem of high price

of milk in relation to the animal feed tax.

Finally they agreed to organize a short consultative

meeting as a startup by inviting key stalk holders in

order to discuss on the challenges of the Ethiopian

livestock sector.

Livestock Sector ... (Cont. from page 1)

ገጽ 7/Page 7

Ato Endalkachew Sime, Secretary

General of ECCSA, on his part said

that the fast growth of the country’s

economy with its double digits is sus-

tained by huge involvement of the

domestic investors into the industry

sectors especially in the manufacturing

role and engagement of the domestic

business community in the industry sec-

tor. The President underlined that the

media have to disseminate the infor-

mation to the public in order to be in-

volved in the run as much as possible.

sector by organizing such an event. The run is therefore

supposed to provide information about the industry sector

to the potential domestic investors and capture the attention

of the business community as well, he added.

On the press conference, both the President and the Secre-

tary General of ECCSA have responded to the questions

raised by the journalists regarding the criteria to be in-

volved in the run, the category of the people to run, the

place and distance of the run to be covered and related

things.

It is stated that the First Ethiopian Business Run which

begins and ends at Meskel Square will cover a distance of 5

km to be involved by any category of the people in the

forthcoming June.

Immediately after the press conference, development part-

ners were invited at the launching ceremony of the event,

where the detailed profile of the project was presented.

Pledge form was also filled out so as to express their com-

mitment of partnership for the successfulness of the project.

High ranking government officials, ECCSA’s management

members, representatives of the development partners and

journalists have participated at the launching ceremony.

The Run Said to Raise ... (cont. from page 1)

Development partners on the launching ceremony

Secretary General discussing with the delegation