6
የየየየየ - የየየየ የየየ የየየ የየየየየ የየየ የየየየ የየየየየ-የየየ የየየ የየ የየየየየ የየየየየ የየየየየ የ1890 የየ የየየ የየየየየ የየየየ የየየ የየየየ የየየየየ-የየየ የየየየየ የየየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየየየ የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየየ የ1882 የየየየየየ የ1884 የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየየ የየ የየየየ-የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየ የ1920 የየ የየየ የየየየየ-የየየ የየየ የየየየየየ የየየ የየ የየየየ የየየየየየየየየ የየየ የየየየየ የ1940 የየየ-የየየ የየየ (cyclone furnace) የየየ የየየየ-የየየ የየየየየ-የየየየ የየየየየ የየየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየ የየ-የየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየ (የየየየየ-የየየ የየየየ የየየ- የየ) የየየየየየ የየየየየ የየየ የየ የየየ የ1901 የየየ የየ የየየየየ-የየየ (spindletop) የየየየ-የየየ የየየ የየየየ የየየ የየየየ የየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየ የ1951 የየየ የየየ የየ የየየየየ የየየየየ-የየየ የየየየየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየየ-የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየየ-የየየ የየየየ የየየ የየ የየ የየ (የየየየየ የየየ) የየየየየ የየየ የየ የየየየ የየየየየ (thermal cracking) የየ የየየየየ የየ የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየ-የየየ የየየ-የየየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየየየየየ የየየ የየየየየየየየ የየ የየየየ-የየየ-የየየየ የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየ-የየየ የየየ-የየየ የየየየ የየየ የየ የየየየ-የየየ የየ (የየየየ የየየየየየየ) የየየ የየየ የየየየየ የየ የየየ የየየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየ የ1942 የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየየየ የየየየ የየየየ የየየ የየየየየ የየየየየየ የየየ የ1951 የየየየየየ የየየ የየየየየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየየ የየየ-የየየ የየየየየ የየየየየ የየየየየ የየ የየየየ የየየየየየየ የየየ የየየ የየየ የየየየየየየ የየየየየየየ የየየየ የየ የየየየየየየየ የየየ የየየየየየየየ የየየየ የየየየየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየ የየየየ የየየየየ የየየ-የየየየየየየየ የየየየየየየየ የየየየየየየ የየ-የየየየየ የየየየየየ የየ የየየየ የየየየየየ የየ የየየየየ የየየየየ የየየ የየየ የየ የየ የየየየየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየየየየየየየየ የየየየ-የየየ-የየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየየ የየየየ የየየየየ የየየየ የየየ የየየየ የየየየ የየየ የየየ የየ የየየ የየየየ የየየየየየየ የየ የየየየየየየ የየየየየየየየየ የየየየየየ የየ የየየ የየየየ የየ የየየየየየየየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየ የየየየየየየየ የየየየ የየየየየ (solar panels)የ የየየየ የየየየየየ የየየየ-የየየ የየየየ የየየየ የየየየየየየየ የየየየየየየየየየየ የየየየ የየየየየ የየ የየየየ የየየየየየየ የየየየየየ የየየየየ የየየየ የየየ-የየየየ የየየየየ የየየየየየ ፩. ፩፩፩፩ ፩፩ ፩፩፩፩ ፩.1 ፩፩፩፩፩ ፩፩፩፩ የየየየ የየየየየ የየየየየየ የየየየየየ የየየየየ (1907)

የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

  • Upload
    brooke

  • View
    89

  • Download
    14

Embed Size (px)

DESCRIPTION

፩ . ኤነርጂ እና ማ ጓጓ ዣ. ፩ .1 የኤነርጂ ምንጮች. የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም - PowerPoint PPT Presentation

Citation preview

Page 1: የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

የድንጋይ- ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭመጠቀምየድንጋይ- ከሰል እንደ ዋና የኤነርጂ ምንጭነት እንጨትን በ1890ዎች ውስጥ

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተካ፡፡ በድንጋይ- ከሰል ነዳጅነት ኃይል አንድ ጄኔረተር ኤሌክትሪክ እንዲያፈልቅ አድርጎ በእንፋሎት የሚሠራው የመጀመሪያው ፋብሪካ

በ1882 ተገነባ፡፡ በ1884 ቻርለስ ፓርሰንስ ይበልጥ ውጤታማውን ባለ ከፍተኛ- ፍጥነት የእንፋሎት ተርባይን ሠራ፡፡ በ1920ዎች ውስጥ የድንጋይ- ከሰል ዱቄት

ውጤታማነት ጨመረ እና ለቃጠሎ የሚያስፈልገውን አየር ቀነሰ፡፡ በ1940 አውሎ- ነፋስ እቶን (cyclone furnace) በባለ ዝቅተኛ- ደረጃ የድንጋይ- ከሰሎች

በመጠቀም ያነሰ አመድ እንዲቀር አደረገ፡፡ በቅርቡ ደግሞ ኬሚካዊ ቴክኖሎጂ ኃይልን ለማውጣት እና ሥነ- ምሕዳራዊ ብክለትን ለመቀነስ የከልም (የድንጋይ-

ከሰል ማእድን ተረፈ-ቁስ) አስገኘ፡፡

የቤንዚን አሰሳ እና ምርትበ1901 ግዙፉ ባለ ማጠንጠኛ- አናት (spindletop) የነዳጅ- ዘይት መስክ

ቴክሳስ ውስጥ መገኘት እና የኦቶሞቢል መፈብረክ ቤንዚንን በ1951 እንደ ነዳጅ ዋና ምንጭነት ከድንጋይ- ከሰል አስበለጡት፡፡ የተለያዩ ኬሚካዊ ደቂቃንን

በመለያየት ድፍድፍ ነዳጅ- ዘይትን የማጣራት ኬሚካዊ ቴክኖሎጂ ከቀላልየከባቢያዊ- አየር ማጣራት ጀምሮ እና ወደ ወና ( የተቀነሰ ግፊት) ማጣራት፣

ብሎም ወደ በሙቀት ማንቃቃት (thermal cracking) እና በማብላያ ወደ መጠቀም በመሸጋገር ተከታታይ መሻሻሎች አሳየ፡፡ ለቀዳማይ የድፍድፍ ነዳጅ-

ዘይት ዳግም- ግኝት ሂደት ኬሚስትሪ በኬሚካሎች እና በእንፋሎት በመጠቀም ለአልማዝ መሰርሰሪያዎች፣ ለጭቃ መሰርሰሪያዎች እና ለለዳጅ-ዘይት-ከ ቋጥኝ

ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፡፡ የሁለተኛ- ደረጃ ዳግም- ግኝት ሂደቶች ደግሞ ባለከፍተኛ- ግፊት ጋስ ( ካርቦን ዳይኦክሳይድ) ወይም የውሃ ውህዶችን ወደ ምድር

መንፋትን ይጨምራሉ፡፡

የኑክሌር ኤነርጂ የመጀመሪያው የኑክሌር ማብላያ በ1942 የተሠራው ለወታደራዊ ጠቀሜታ ነበር፡፡

የኑክሌር ቴክኖሎጂን የኤሌክትሪክ ኃይልን ማፍለቅ ጨምሮ ለሠላማዊ ጠቀሜታዎች ማዋል በ1951 የተጀመረው ደግሞ በፕሬዚዳንት አይዘንአወር

አቶሞችን ለሠላማዊ መርሐ- ግብር ነበር፡፡ ኬሚስትሪ ከእዚያን ጊዜ አንስቶ በማብላያዎች ውስጥ እንደ ነዳጅ የሚጠቅሙትን ሬዲዮአክቲቭ ቁሶችን እና

የኒውትሮኖች ን ፍሰት ከሬዲዮአክቲቭ ብስበሳ የሚታደጉትን የማብላያ መቆጣጠሪያ ዘንጎችን በማምረት፣ የባከኑ የነዳጅ ዘንጎችን መልሶ- በማቀነባበር፣ ውድቅዳቂዎችን በማስወገድ፣ ሥነ- ምሕዳርን በማስጠበቅ እና

ለጨረራ የመጋለጥን ጎጂ ውጤቶችን በመቀነስ ረገድ ጉልህ ሚና ነው የተጫወተው፡፡

አማራጭ የኤነርጂ ምንጮች ነፋስን፣ ሃይድሮኤሌክትሪክ ን እና የከርሰ-ምድር- ሙቀትን ከመሳሰሉት አረንጓ ዴ የኃይል ማፍለቂያ ዘዴዎችን መጠቀም ድርሻቸው ከዓለም ድምር የኃይል ፍልቀት

አንድ ከመቶ ብቻ ይሁን እንጂ፣ በምጣኔሃብት እና በተደራሽነት እንደተመሰከረው የሚጫወቱት ሚና ፋይዳ እየጎላ ነው የመጣው፡፡በኬሚስትሪ አማካኝነት

ለቴርማል እና ለፎቶቮልታይክ የጸሐይ ገበቴዎች (solar panels) ፣ ለነፋስ ጄነረተሮች ክብደተ- ቀላል ካርቦን ፋይበር ውልብልቢቶች፣ ለሃይድሮኤሌክትሪክ

ተክሎች ኮንክሪት እና የብረት ተርባይኖች፣ ጂኦቴርማል ምንጮችን ለማቆርዝገት-ተ ቋቋሚ ተሠርተው ይገኛሉ፡፡

፩. ኤነርጂ እና ማጓጓዣ

፩.1 የኤነርጂምንጮች

ቻርለስ ፓርሰንስ

የፓርሰንስ የእንፋሎት

ተርባይን (1907)

Page 2: የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

፩. ኤነርጂ እና ማጓጓዣ

፩.2 ኤሌክትሪካዊ የኤነርጂማከማቻ እና ተንቀሳቃሽ የኃይል ምንጮች

አንዴ- ጠቀም ባትሪዎች የኤሌክትሪካዊ ኤነርጂ ማከማቻ በ1700ዎች ውስጥ በአሌሣንድሮ ቮልታ

ከተፈለሰፈ ወዲህ ለባትሪ ኃይል ተከታታይ መሻሻሎች አስተዋጽኦ ያደረገው ኬሚስትሪ ነው፡፡ በ1890 የተሠራው ካርቦን-ዚንክ ደረቅ ባትሪ

ቀዳሚውን የሌክላንሼ ‘ ‘ እርጥብ ባትሪ አሻሻለ፡፡ ይህ ለእጅ- ባትሪ ጥቅም እንዲውል ለንግድ የተመረተው ባትሪ እስከ ዛሬም ድረስ ከገበያ

አልወጣም፡፡ በ1949 ለተለም ዷዊው ባትሪ የተሠራው አዲሱየአልካላይን ልቁጥ የባትሪውን እድሜ ከማራዘሙም ሌላ አናሳም ሆነ፡፡

ይህ አልካላይን ባትሪ በእጅ ለሚያዙ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እናመቅረጸ- ምስሎችም ጥቅም ላይ ለመዋል ጊዜ አልፈጀበትም፡፡ ከእዚያን

ጌዜ ወዲህ የተመረቱት አዳዲሶቹ የባትሪ ዓይነቶች ደግሞ በ ሲልቨርኦክሳይድ ፣ በ ሜርኩሪክ ኦክሳይድ ወይም በ ሊቲየም ይጠቀማሉ፡፡

ዳግም- ተሞይ ባትሪዎችበ1859 ለንግድ የተሠራው የእርሳስ- አሲድ ዳግም- ተሞይ ባትሪ

ኤሌክትሪክ ለማምረት በቁጥጥር ስር በዋለ ኬሚካዊ ብልልት በመጠቀም ረገድ ቀዳሚው ምሣሌ ነበር፡፡ በ1881 ውስጥ የተሻሻለው

እና ከእዚያን ጊዜ ወዲህ በተከታታይ እየዘመነ የመጣው የእርሳስ- አሲድ ባትሪ ለኦቶሞቢሎች እና ለካሚዮኖች በአንጋፋነት ጥቅም እየዋለ ነው፡፡

በመጀመሪያ በ1899 የተፈበረከው የኒኬል- ካድሚየም ዳግም- ተሞይ ባትሪ ገበያ ውስጥ ለመወዳደር ዋጋው በጣም ወድ ነበር፡፡ ዘመናዊ

ግኝቶች የሚያተኩሩት ደግሞ በሊቲየም ላይ ነው፡፡ በ1980ዎች ውስጥበሊቲየም ብረት ለመጠቀም የተደረገው ሙከራ ከከሸፈ በ ኋላ ሊቲየም-አየን ባትሪዎች አሁን ለተንቀሳቃሽ- ስልኮች እና ለተንቀሳቃሽ-

ኮምፒዩተሮች እነደ ልብ ጥቅም እየሰጡ ናቸው፡፡

ካርቦን- ዚንክ ደረቅ ባትሪ

ዳግም- ተሞይ ባትሪዎች

Page 3: የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

፩. ኤነርጂ እና ማጓጓዣ

፩.3 የመንገዶች እና የድልድዮች ቁሶች

ኮንክሪትየ1950ዎች የዩናይትድ ስቴትስ የበይነ- መስተዳድር ግንባታ ውጥኖች ለመንገዶች እና

ለድልድዮች ግንባታ በኮንክሪት ጥንካሬ እና ዕድሜ ላይ በእጅጉ ጥገኞች ነበሩ፡፡ በመጀመሪያ በ1824 የተሠራው እና በ1877 በፈረንሣዊው ጆሴፍ ሞኒየ እንደ

ተጠናከረ ኮንክሪት በባለቤትነት የተመዘገበው የፖርትላንድ ሲሚንቶ የሲሚንቶው ልቁጥ በክፍተቶች እና በሌሎች ማጠናከሪያዎች መካከል በመሙላት ውስብስብ

ኬሚካዊ አጸፌታ በማስከተል ረገድ ችግር ነበረበት፡፡ ዕድሜው እና ጥንካሬው የሚወሰነው የሲሚንቶ ፍብረካውን ሂደት በጥንቃቄ በመቆጣጠር ነው፡፡

በመጀመሪያው የኮንክሪት ድብልቅ ውስጥ የተለያዩ ኬሚካሎች በመጨመር መኮማተርን ለመቀነስ እና የዝገት ተ ቋቋሚነትን ለማሻሻል ይቻላል፡፡

አስፋልት አስፋልት በዋጋው እና በውጤታማነቱ ሳቢያ ለመንገድ ግንባታ የሚፈለግ ቁስ ነው፡፡

ተፈጥ ሯዊ አስፋልት በ1595 የተገኘ ይሁን እንጂ፣ እስከ 1902 ድረስ ከድንጋይ- ከሰልሬንጅ ጋር የተያያዘ እና መንገዶችን ለመደልደል ጥቅም ላይ የሚውል አልነበረም፡፡

የቤንዚን ማጣራት ሂደት ጥጥር ወይም ከፊል- ጥጥር ዝቃጭ፣ ቢቱሜን መንገዶችን ለመደልደል ወዲያውኑ ተፈጥሯዊ አስፋልትን ተካ፡፡ በቅርቡም ውጤታማነትን እና

ዕድሜን ለማሻሻል ረጋ- ሠራሽ ፖሊመሮች (synthetic polymers) ተጨመሩ፡፡ ከባድ ሸክሞችን እና አዋኪ የአየር ሁኔታዎችን ለመ ቋቋም የሚችሉ ልእለ- ድልዳሎች

(superpave) ፣ ማለትም ልእለ ውጤታማ አስፋልት መንገዶች ደግሞ የዘመኑ ቴክኖሎጂ በረከቶች ናቸው፡፡

ብረታ- ብረቶች እና ድብልቅ- ማእድናት (Metals and Alloys)የአረብ- ብረት (steel) በቀላል ክብደቱ፣ በጥንካሬው፣ በመቆያ ጊዜው፣

በቀላል አጠጋገኑ እና አገነባቡ፣ በዝቅተኛ የመትከያ ወጪው፣ ብሎምርእደ- ምድርን የመሳሰሉትን ተፈጥ ሯዊ ውድመቶች በመቋቋሙ ምክንያት

ለድልድዮች ዓቢይ መዋቅራዊ ቁስ እየሆነ ነው የመጣው፡፡ በ1990ዎች ውስጥ ለገበያ የዋሉት አዳዲስ ባለ ከፍተኛ- ውጤት የአረብ- ብረቶች ክፍተኛ ጥንካሬ እና ዝገት ተቋቋሚነት አላቸው፡፡ በድልድይ ግንባታ ውስጥ

የአረብ- ብረትን ለመከላከል ሌላው ቴክኖሎጂ ደግሞ አሉሚኒየም ወይም ዚንክ ለ30- ዓመት የመከላለያ ልባስነት በጸዳ የአረብ- ብረት የውጭ አካል

ላይ የሚረጩበት ሜታላይዚንግ ተብሎ የሚታወቀው ሂደት ነው፡፡

የጥበቃ እና የጥገና ቴክኒኮች በሁሉም የአየር ዓይነቶች ውስጥ የጎላ ጉዳት ሳይኖር እና የረጅም ጊዜ አገልግሎት ለመስጠት የመንገድ ታሕታይ- መዋቅር መጠበቅ አለበት፡፡ በመገንቢያ እና በመጠበቂያ ቁሶች ረገድ

የተመዘገቡት ፈጠራዎች በመንገዶች ግንባታ መካከል ረጅም ክፍተቶች እንዲኖሩ አስችለዋል፡፡ የኮንክሪት መለሰኛዎች፣ አስፋልት እና የአረብ- ብረት የመንገድን ዕድሜ

ለማራዘም የጎላ ፋይዳ አላቸው፡፡ ሌሎች ኬሚካዊ እና ፖሊሜሪክ ቁሶች የአስፋልት መንገዶችን ውጤታማነት ለማጎልበት እንደ አቆራኝ ማጣበቂያዎች ይሠራሉ፡፡ ለምሳሌ፣

ስታይሪን-ቢዩታዳዪን-ስታይሪን መቦርቦርን እና ስንጥቃትን ለመቀነስ የሚረዱ ናቸው፡፡

Page 4: የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

፩. ኤነርጂ እና ማጓጓዣ

፩.4 ፔትሮኬሚካል ነዳጆች

የነዳጅ ተዳማሪዎች የቀድሞ ኦቶሞቢል ሞተሮች በባለ ዝቅተኛ ጥራት ቤንዚን በተጠቀሙ ቁጥር ብልሽት

ይገጥማቸው ነበር፡፡ ሞተሮች በምቾት እና በእርጋታ እንዲሠሩ በ1921 ቲትሬቲል ሌድ ቤንዚን ውስጥ መጨመር ተጀመረ፡፡ በ1926 የቤንዚንን ጥራት ለመለካት የኦክቴን ምጣኔ

ሥራ ላይ ዋለ፡፡ በሥነ- ምሕዳራዊ እሳቤ ምክንያት የእርሳስ ተዳማሪዎች (lead additives) ጥቅም ላይ መዋል በ1970ዎች ውስጥ ተ ቋረጠ፡፡ ዛሬ የኦክቴን ምጣኔን

ለማሻሻል እና የቢንዚንን ውጤታማነት ለማጎልበት (metal deactivators) ፣ ብሎም የሞተርን ዕድሜ ለማራዘም (detergents) የሞተርን ሰበቃ እና እርጅና ለመቀነስ

መጠናቸው አነስተኛ የሆነ ኬሚካሎች ( አልኮሆሎች፣ ኤተሮች ፣ ወዘተ.) ቤንዚን ውስጥ ይጨመራሉ፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ በመልክአ- ምድራዊ ተጽእኖ ሳቢያ የነዳጅ

መስመርን መቀዝቀዝ ለመታደግ ሜታኖል ን የመሳሰሉ ተዳማሪዎች ይጨመራሉ፡፡

ቤንዚንን ከድፍድፍ ነዳጅ- ዘይት ማምረት የቤንዚንን ከድፍድፍ ነዳጅ- ዘይት መገኘት ለማሻሻል ማጣሪያዎች በመጀመሪያ

በሙቀት በመጠቀም ቴርማል ክራኪንግ (1913) ተብሎ በሚጠራው ሂደት የከባድነዳጅ- ዘይት ቅንጣትን ትላልቅ ሞሊኪዩሎች ቤንዚን ውስጥ ወደ' ሚገኙት ትናንሽሞሊኪዩሎች ይሰባብ ሯቸው ነበር፡፡ ከፍተኛ ሙቀቶች የማይፈለጉ ተረፈ- ውጤቶችን

ጭምር ስለሚያስከትሉ በዝቅተኛ ሙቀቶች የሚሠራው የወና ማጣሪያ ሂደት በ1928 ጥቅም ላይ ዋለ፡፡ ንቃትን በከፍተኛ ሙቀቶች ከማግኘት ይልቅ በቦዛኝ አብላይ (inert

catalyst) [ በአንቂ አብላይ (catalytic cracking)] መጠቀም በ1936 በኢዩዠን ሆድሪ ተፈልስፎ በ1937 ለገበያ ወጣ እና የቤንዚን ማጣሪያ ሂደትን በስር-

ነቀልነት ለወጠ፡፡

ማብላያ ለዋጮችየ ካርቦን ሞኖክሳይድን እና የሃይድሮካርቦን ን ልቀቶች ለመቆጣጠርበ1975 ባለ ሁለት- እርከን ማብላያ ለዋጮች (catalytic converters)

ተሠሩ፡፡ ብዙም ሳይቆይ ደግሞ ናይትሮጂን ኦክሳይዶችን ከጭስ- ማውጫ ለማጽዳት ሶስተኛው እርከን ታከለበት፡፡ ማብላያ ለዋጮች የሚሠሩት

በብረቱ ዙሪያ ለወትሮው በ ፕላቲኒየም ማብላያ ለተከታታይ ኬሚካዊ አጸፋዎች መንስኤ በመሆን ነው፡፡ ናይትሮጂን ኦክሳይዶች ወደ

ናይትሮጂን እና ኦክሲጂን ጋሶች፣ ካርቦን ሞኖክሳይድ ወደ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ይለወጣሉ፣ ብሎም ያልተቃጠሉ ሃይድሮካርቦኖች ወደ ውሃ

እና ካርቦን ዳይኦክሳይድ ይለወጣሉ፡፡

ባለ ሦስት እርከን ማብላያለዋጭ

የነዳጅ- ዘይትማጣሪያ

Page 5: የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

፩. ኤነርጂ እና ማጓጓዣ

፩.5 ኦቶሞቲቭ ተሽከርካሪዎች

ለቅያስ፣ ለምቾት እና ለደኅንነት የተራቀቁ ቁሶችየ21ኛው ምእት- ዓመት ኦቶሞቢል በቅያሱ፣ በምቾቱ እና በደኅንነቱ ለተ ጓጓዦች

ከቀዳሚው ዘመን ጋር የሚመሳሰለው በጥቂቱ ብቻ ነው፡፡ ከፍተኛ- መብራት ፈንጣቂ የፊት- አምፖሎች በምሽት ጊዜ ጉልህ ብርሃን አላቸው፡፡ ዝገትንም

በልዩ መለሰኛዎች እና ቁሶች እጅጉን ቀንሶ እናገኘዋለን፡፡ ኬሚካዊ አቀዝቃዦች በተዘጋ ምሕዳር ሥርዓት ውስጥ ይዘዋወራሉ፡፡ የኦቶሞቢል

ደህንነት መስታወት መግጠም የተጀመረው በ1914 ነበር፡፡ ዛሬ ክብደትን እና የውጭ ድምጽን ለመቀነስ፣ ብሎም ብርቅርቅታን እና ልእለ- ሃምራዊ ጨረራን

(ultraviolet radiation) ለመቀነስ መስታወቶች በልዩ ፖሊመሮች ይሸፈናሉ፡፡ ከደኅንነት ፈጠራዎች መካከል በወንበር ቀበቶዎች ውስጥ

(በ1960ዎች ውስጥ እስገዳጅ የሆኑት) እና በአየር ከረጢቶች ውስጥ(በ1996 አስገዳጅ የሆኑት) ፖሊመር ፋይበርስ ይጠቀሳሉ፡፡

ፕላስቲክ ተገጣጣሚዎች ከብረት ወደ ፕላስቲክ በመተላለፍ የመኪኖችን ክብደት ለመቀነስ እና አዳዲስ ከፍተኛ ውጤት- ሰጪ ቁሶችን ለመለየት የተቻለው በኬሚካዊ ግኝቶች ነው፡፡

ከ፪ኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ኦቶሞቢል ፈብራኪዎች በጥንካሬአቸው፣ በድድርነታቸው እና በአየር ሁኔታ ተቋቋሚነታቸው ምክንያት ለማይተጣጠፉ

መዋቅራዊ ተገጣጣሚዎች በረጋ- ሠራሽ መሠረተ- ቤንዚን ፖሊመሮች መጠቀም ጀመሩ፡፡ ከ1970ዎች የኤነርጂ ቀውስ በኋላ ደግሞ የነዳጅን

ውጤታማነት ለማሻሻል ለብረታ- ብረቶች ክብደተ- ቀላል አማራጮች ተፈለጉ፡፡[የአማራጮቹ] ቅየሳ አተገባበሮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡- በ ኢንጄክሽን ቀረጻ

የተገነቡ ውስብስብ የኣካል ቅርጾች፣ ቴርሞፕላስቲክ የግጭት- መከላከያዎች፣ ቀለሞቻቸው የማይደበዝዙ ፖሊፕሮፒሊን ፋይበሮች እና ልእለ- ሐምራዊ ጨርራ

(ultra-violet) መከላከያዎች፣ ብሎም ልዩ ቀለማት፣ ልባሶች እና አጣባቂዎች፡፡

ፖሊፕሮፒሊን ፋይበሮች

የጎማ ቴክኖሎጂተፈጥ ሯዊ የጎማ ምርቶች በ1800ዎች መጀመሪያ ውስጥ ይታዩ እንጂ፣ በሞቃት

ወይም በቀዝቃዛ የአየር ሁኔታዎች ውስጥ በመለስለሳቸው ወይም በቀላሉ በመበላሸታቸው ሳቢያ የማይተገበሩ ነበሩ፡፡ በ1839 አሜሪካዊው ፈልሳፊ ቻርለስ

ጉድይር ያልተብላሉ ደቂቃንን ከድኚ (sulphur) ጋር በማቀናጀት ለተፈጥሯዊ ጎማ የቩልካናይዜሽን ሂደትን አገኘ፡፡ ይህ መሠረታዊ ሂደት ከተጨማሪ ኬሚካዊ

አፋጣኞች እና አረጋጊዎች ጋር ዛሬም ጥቅም ላይ እየዋለ ነው፡፡ በ1945 ረጋ- ሠራሽ ጎማ ለገበያ ዋለ፡፡ የጎማ ፍላጎት እየናረ ስለመጣም ድፍን ጎማዎችን

የሚተካ የውስጥ ቱቦን፣ ለጥንካሬ በተፈጥ ሯዊነት ወይም በረጋ- ሠራሽነት ተጠናክሮ የተገመደ ገመድን፣ እርጅናን ለመቀነስ ቁሶችን ማደባለቅ ጨምሮ

ሌሎችመሻሻሎችም ታከሉ፡፡

Page 6: የድንጋይ-ከሰልን እንደ አንድ የኤነርጂ ምንጭ መጠቀም

፩. ኤነርጂ እና ማጓጓዣ፩.6 ኤሮኖቲክስ

የሙቅ- አየር ፊኛዎች (balloons) የመጀመሪያው ሰው ከክፍት ነበልባል በሚፈልቅ ሙቅ አየር በሚዘወር ፊኛ

ውስጥ በ1783 በበረረበት ጊዜ የሙቅ- አየር ፊኛዎች ፈጠራ ስር- ነቀል ሆኖ ነበር የታየው፡፡ ሙቅ አየር ብዙም ሳይቆይ ለመቆጣጠር በሚቀልለው በሃይድሮጂን

ተተካ፡፡ የሙቅ- አየር በረራ ተወዳጅ ስፖርት ከመሆኑ የተነሳ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ብቻ ከ5,000 የሚበልጡ የሙቅ- አየር ፊኛ አብራሪዎች አሉ፡፡ ኬሚስትሪ ለዘላቂ፣ ለርካሽ እና ለሙቀት ተ ቋቋሚ ናይለን ፋብሪክ ፣ ብሎም ለዝወራ

ለሚጠቅመው ለፈሳሽ ፕሮፔን ቴክኖሎጂ አስተዋጽኦ አለው፡፡

ሂሊየምዝና- ቢሱን ሂንደንበርግ (1937) የመሳሰሉት ሃይድሮጂን- ተሞይ ፊኛዎች ግትር መዋቅር

ቢኖራቸውም እን ኳን፣ የ ሃይድሮጂን ተቀጣጣይነት ሁልጊዜ የደኅንነት አደጋ የሚደቅን ነው፡፡በ1905 ሁለት ኬሚስቶች ተፈጥሯዊ ሂሊየም ን በአንድ የካንሳስ የጋስ ጉድጓድ ውስጥ

ከአገኙ ወዲህ ነበር ይህ ብርቅዬ ኤሌሜንት በብዛት የታወቀው፡፡ በ፩ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ከፍተኛ ብዛት ያለው ሂሊየም በ ኬሚካዊ ቴክኖሎጂ ይመረት፣ ይከማች እና ይላክ ነበር፤

በ፪ኛው የዓለም ጦርነት ጊዜም ሂሊየም- የተሞሉ የአየር- መርከቦች እና ለባሕር-ሰርጓጆች ለደኅንነት በወታደሮች የታጀበ አና በመርከብ የሚቀርብ ሂሊየም ም ይላኩ ነበር፡፡ በ1950ዎች

ውስጥ ሮኬት ሲገነባ እንደ መበየጃ እና የሮኬቱን ነዳጅ ወደ ሞተሮች ለሚገፋው እንደ ዘዋሪ ሂሊየም ጥቅም ላይ ይውል ነበር፡፡

የሮኬት ነዳጆችበ1920ዎች ውስጥ ከተጀመረው ቀደምት የሮኬቶች ሙከራ አንስቶ እስከ የ1950ዎች የመገናኛሳቴላይቶች ፣ የ1980 ዎች ዳግም- ጠቃሚ የሕዋው ደርሶ- ተመላሽ መንኮራኩሮች ድረስ የሰው- ልጅ

ወደ ሕዋው መስፋፋት ድንቅ የምሕንድስና ውጤት ነው፡፡ ስኬታማ የሕዋው ጉዞ የሚመካው ለምድር የስበት ኃይል በማይበገሩ ከፍተኛ የመጠነ- ፍጥነት (velocity) ግፊት ባላቸው ሮኬቶች

ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ሮኬት በ1926 የተመነጠቀው በቤንዚን ፈሳሽ ነዳጅ እና በኦክሲዳይዘር ፈሳሽ ኦክሲጂን በመጠቀም ነበር፡፡ ቀጥሎም የተለያዩ ነዳጆች እና

ኦክሲዳይዘሮች በጠጣር ወይም በፈሳሽ መልክ ጥቅም ላይ ውለው ነበር፡፡ የሕዋው ደርሶ- ተመላሽ መንኮራኩር በፈሳሽ ሃይድሮጂን የሚጠቀም ይሁን እንጂ፣ የማምጠቂያው ሞተር እንደ

ኦክሲዳይዘር የሚጠቀመው በአሉሚኒየም እና በአሞኒየም ፔርክሎሬት ጠጣር ፈሳሽ ነው፡፡

የአውሮፕላን እና የሮኬትመገንቢያ ቁሶች የአውሮፕላን ግንባታ ከእንጨት እና ከፋብሪክ ወደ ረቀቁ የምሕንድስና ቁሶች

ሲሸጋገር ኬሚካዊ ቴክኖሎጂ ለቅያስ የሚፈለጉትን ቁሶች አቅር ቧል፡፡ በ አሉሚኒየም እና በቲታኒየም የተጠቀሙ የብረታ- ብረት ውህዶች የተሠሩት ለአውሮፕላን ጥንካሬ፣

ቀላል ክብደት፣ ከፍተኛ የሙቀት መረጋጋት እና የዝገት መ ቋቋም እንዲሰጡ ነበር፡፡ ሮኬቶች ደግሞ በሚንቀሳቀሱባቸው ጽንፍ ሁኔታዎች ምክንያት ልዩ የቁስ ፍላጎቶች

አ ሏቸው፡፡ ለእዚህ አንዱ ምሣሌ የሕዋው መንኮራኩር (1980ዎች) ደርሶ ሲመለስ ከከፍተኛ መጠነ- ሙቀት የሚከላከለው የስልታዊ አጥቢያዎች ልዩ ንጣፍ ነው፡፡

ያልተለመደው ዚሮኮኒየም ኮምፖዛይት ቁስ ከተሞከረ በኋላ የመጨረሻው ንጣፍ ቅያስ የተሠራው ከተራ አሸዋ በተገኙት ሲሊካ ፋይበሮች ነበር፡፡

የሂንደንበርግ ውድመት (1937)