15
2011-10-10 1 ጉባዔ ሦስት 1 SERMON-3 2 3 4

ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

  • Upload
    others

  • View
    4

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

1

ጉባዔ ሦስት

1

SERMON-3

2

3 4

Page 2: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

2

ሏ.On the abc of the holy bible, the

LORD is creator and father.

5 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ። 6

7

“በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምዴርን

ፈጠረ።” ዘፍ11

8 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

Page 3: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

3

...እግዚአብሔር የዘሊሇም አምሊክ፥ የምዴርም ዲርቻ ፈጣሪ ነው። አይዯክምም፥ አይታክትም፥

ማስተዋለም አይመረመርም። ኢሳ4028

9 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

…ሁለን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ሇብቻዬ የዘረጋሁ፣ ምዴርንም ያጸናሁ

እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?

ኢሳ4424 †

►ከመጀመሪያዉ የነበረ እርሱ ነዉ። ሁለን ያዘጋጀዉም ብቻዉን ነዉ።

ከርሱ ጋር ማንም አሌነበረም! 10

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

እርሱ እግዚአብሔር፡-

የማዕዘንዋን ዴንጋይ አቁሞ፣ ባሕርን በመዝጊያዎች ዘግቶ፣

በሊይዋ የመሇኪያ ገመዴ ዘርግቶ፣ መሠፈሪያዋንም ወስኖ፣

ሇብቻዉ ምዴርን መሥርቷሌ። ኢዮ38

11 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

የዘሊሇም አምሊክ እርሱ፡-

ሇወገግታም ስፍራውን አስታዉቆ ወዯ ዲርቻው ይነዲው ዘንዴ፤ የብርሃንን መኖሪያ መንገዴ፣

የጨሇማውንም ቦታ፣ ወዯ ቤቱም የሚያዯርሰውን ጏዲና

ያዉቃሌ። ኢዮ38 12

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

Page 4: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

4

እግዚአብሔር፡- ባዴማውንና ውዴማውን እንዱያጠግብ፥ ሣሩንም

እንዱያበቅሌ፥ ማንም በላሇባት ምዴር ሊይ፥ ሰውም በላሇባት ምዴረ በዲ ሊይ ዝናብን ያዘንብ

ዘንዴ፥ ሇዝናብ አባት ነዉ። ሇፈሳሹ ውኃ መንድሌድያውን አበጅቷሌ። መብረቆች በፊቱ እነሆ እዚህ አሇን ይለታሌ፤ ሇሚያንጏዯጕዴ

መብረቅም መንገዴን አብጅቶ፣ በረድውን በቤተ መዛግብቱ አስገብቷሌ። ኢዮ38

13 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

የምዴር ዲርቻ ፈጣሪ፡- ቃለን ወዯ ዯመናት ያነሣ ዘንዴ ይችሊሌ።

የሰማይንም ሥርዓት ያውቃሌ። ክዋክብትን በስማቸዉ ይጠራሌ፤ ሇሰው ሌብ ማስተዋሌን አዴሎሌ፤

ሇአንበሳይቱ አዯንን ያዴናሌ፣ ሇቍራ ጫጩትም መብሌን ይሰጣሌ።

ኢዮ38 14

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

በመጀመሪያ የነበረዉ፤ ሁለንም ያዘጋጀዉ፤ ከሆነዉም ያሇርሱ አንዲች ያሌሆነዉ፤ ቃሌ ጸጋንና እዉነትን ተሞሌቶ በእኛ ያዯረዉና ሞቶሌን የተነሳዉ አምሊካችንና ፈጣሪያችን

ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ!!! ዩሓ11-15 ፣ራእ117-18

15 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

...የያዕቆብ እዴሌ ፈንታ እንዯ እነዚህ አይዯሇም እርሱ የሁለ ፈጣሪ ነውና እስራኤሌም የርስቱ ነገዴ ነውና ስሙ

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው። The LORD of hosts is his name.

ኤር1016፣5119

16

Page 5: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

5

...ዓሇሙንና በእርሱ ያሇውን ሁለ የፈጠረ አምሊክ እርሱ የሰማይና የምዴር ጌታ ነውና እጅ

በሠራው መቅዯስ አይኖርም።ሥራ1724…..ማንም

ሉቀርበው በማይችሌ ብርሃን

ይኖራሌ።1ጢሞ316.....ስሇ ክብሩ ግን በሰማይ አሇ።ማቴ69 …..በእርግጥ ሰማይና ሰማየ ሰማያት

ይይዙት ዘንዴ አይችለም።1ነገ827

He transcend heavens! 17

እንግዱህ አማናዊዉ የእግዚአብሔር ማዯሪያ ቤት

የት ነዉ?

18

...ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማዯሪያ ቤት መኖር

እንዳት እንዯሚገባ ታውቅ ዘንዴ እጽፍሌሃሇሁ፤ ቤቱም

የእውነት ዓምዴና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ

ክርስቲያን ው። 1ጢሞ316 …..ዛሬ! Vs

እነሆ፥ የእግዚአብሔር ዴንኳን በሰዎች መካከሌ ነው

ከእነርሱም ጋር ያዴራሌ፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናለ

እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምሊካቸው

ይሆናሌ:: ራእ213 …..በአዱሲቱ ኢየሩሳላም! 19

አማናዊ ማዯሪያዉ ይሆን ዘንዴ ወዴዶሌና፤ እግዚአብሔር ሰዉን ሇይቶ፣ አክብሮም፣ በመሌኩ እንዯ

ምሳላዉ ፈጥሮታሌ!

20

Page 6: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

6

...ግሩምና ዴንቅ ሆኜ ተፈጥሬአሇሁና

አመሰግንሃሇሁ ሥራህ ዴንቅ ነው፥

ነፍሴም እጅግ ታውቀዋሇች። መዝ13914

† በእግዚአብሔር መሌክ ተፈጥሯሌና። † በአስገራሚ የአካሌ ቅንብር ፈጥሮታሌና። † የዴንቅ ሲስተሞች (ሰርኩሊቶሪይ ዘዳ ባሇቤትም አዴርጎታሌና።

21

በመጽሓፍ ቅደስ የመጀመሪያ ዓረፍተ ነገር ሊይ እግዚአብሔር ፈጣሪ ነዉ።

ካሌነዉ፡-

ሰዉን ሇምን፣ እንዳትስ እንዯፈጠረዉ ተመሇከቱ?

22

ላሊ ምሥጢር!

ግሩምና ዴንቅ አዴርጎ የፈጠረን አምሊካችን አባታችንም ነዉ!!!

ሚሌ210 ...ሇሁሊችን አንዴ አባት ያሇን አይዯሇምን? አንዴ አምሊክስ

የፈጠረን አይዯሇምን? 23

የዚህ ምሥጢሩ!

የፈጠረንና በመጀመሪያ የነበረዉ አምሊካች፣ አባታችንም መሆኑ ነዉ!

እንግዱህ

በመጽሓፍ ቅደስ ሀሁ ሊይ

እግዚአብሔር ፈጣሪም፣ አባትም ነዉ። ያሌነዉ ይህንን ነዉ!

24

Page 7: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

7

በዚህም እግዚአብሔር፡- ፈጣሪያችንም፣ አምሊካችንም፣ አባታችንም

እንዯሆነ እንገነዘባሇን።

25

ላሊዉ ምሥጢር!

የፍጥረት ሁለ አባትነት የእግዚአብሔር ሲሆን፤

በምሥጢረ ሥሊሴ ዯግሞ አብ አባት ነዉ።

26

...ስሇዚህ ምክንያት በሰማይና በምዴር ያሇ አባትነት ሁለ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካሇሁ። ኤፌ314-15

►የፍጥረት ሁለ አባትነት የእግዚአብሔር ሲሆን፤ በምሥጢረ ሥሊሴ ዯግሞ አብ አባት

ነዉ። ያሌነዉ ይህንን ነዉ።

27

እንዯ ሓዋሪያዉ ጳዉልስ ትምህርት፡- ኤፌ46

....ከሁለ በሊይ የሚሆን፣ በሁለም የሚሠራ፣ በሁለም የሚኖር፣ አንዴ

አምሊክ የሁለም አባት አሇ። በዚህም

►አባትነቱ የተሇየ ፍጹምም

የመጠቀ ነዉ!!! 28

Page 8: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

8

ወሌድ አባት ከሆንዎት አባትዎ

እና ፈጥሮም ወሌድም አባት

ከሆንዎት አባትዎ የትኛዉን ያስበሌጣለ???

29

....አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ሌጁ እንጀራ ቢሇምነው፥ እርሱም ዴንጋይ ይሰጠዋሌን? ዓሣ ዯግሞ ቢሇምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋሌን? ወይስ

እንቍሊሌ ቢሇምነው ጊንጥ ይሰጠዋክፉዎች ሌን? እንኪያስ እናንተ ስትሆኑ ሇሌጆቻችሁ መሌካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያሇው አባት ሇሚሇምኑት እንዳት አብሌጦ መንፈስ ቅደስን ይሰጣቸው?። ለቃ1111-13

30

...በፊቱም ሌባችንን እናሳርፋሇን፥ እግዚአብሔር

ከሌባችን ይሌቅ ታሊቅ ነውና ሁለንም

ያውቃሌ። 1ዩሓ320

እንግዱህ፡-

አንደ የፈጠረን አምሊክ ብቸኛዉ የምናመሌከዉ አባታችንም መሆኑ

ምን ይፋይዲሌ? ወይም

አምሊክህ(ሽ) አባትህ(ሽ)ም መሆኑ ምን ፈይድሃሌ(-ድሻሌ)?

31

አንደ የፈጠረን አምሊክ አባታችንም የመሆኑ ፋይዲ ምንዴር ነዉ? ሇሚሇዉ፡-

Page 9: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

9

የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁለ አምሊክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምሊክና አባት

ይባረክ። 2ቆሮ13 †

አባት ሇሌጆቹ እንዯሚራራ እንዱሁ እግዚአብሔር ሇሚፈሩት ይራራሌ።

መዝ10313

► እግዚአብሔር አባትነቱ በርኅራኄ የተሞሊ ነዉ!!!

33

ሇሰው ፊትም ሳያዯሊ በእያንዲንደ ሊይ እንዯ ሥራው የሚፈርዯውን አባት ብሊችሁ ብትጠሩ

በእንግዴነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ። 1ጴጥ117

እግዚአብሔር የወዯዯውን ይገሥጻሌና፥ አባት የሚወዴዯውን ሌጁን እንዯሚገሥጽ።

ምሳ312

► እግዚአብሔር አባትነቱ አዴሌዎ አሌባ፣ ግን ባሇ ዴስፕሉን ነዉ!

34

እግዚአብሔር አባትነቱ በፍጹም ፍቅር ሇይ የተተከሇ ነዉ። ይህ ፈጣሪያዊና አባታዊ ፍጹም ፍቅሩ በክብር የሚተካከሇዉን አንዱያ

ሌጁን እስከመስጠት ያዯረሰዉ ነዉ። †

35

በእርሱ የሚያምን ሁለ የዘሊሇም ሕይወት እንዱኖረው

እንጂ እንዲይጠፋ እግዚአብሔር አንዴያ ሌጁን እስኪሰጥ

ዴረስ ዓሇሙን እንዱሁ ወድአሌና። ዓሇም በሌጁ እንዱዴን

ነው እንጂ፥ በዓሇም እንዱፈርዴ እግዚአብሔር ወዯ ዓሇም አሌሊከውምና። ዩሓ316-17

... ገና ኃጢአተኞች ሳሇን ክርስቶስ ስሇ እኛ ሞቶአሌና

እግዚአብሔር ሇእኛ ያሇውን የራሱን ፍቅር ያስረዲሌ። ሮሜ58

36

...ፍቅር የላሇው እግዚአብሔርን አያውቅም፥

እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር

በእኛ ዘንዴ ተገሇጠ፥ በእርሱ በኩሌ በሕይወት እንኖር

ዘንዴ እግዚአብሔር አንዴ ሌጁን ወዯ ዓሇም ሌኮታሌና። ፍቅርም እንዯዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንዯ

ወዯዯን ስሇ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንዴ ሌጁን

እንዯ ሊከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንዯ ወዯዴነው

አይዯሇም። 1ዩሓ48-10

Page 10: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

10

የፈጠረን አምሊክ እርሱ እግዚአብሔር(ያህዌ ኤልሂም) እጅግ የሚያፈቅረን አባታችንም ነዉ። ከሚሇዉ አንቀጽ ጌታን

መቀበሌ ወይም የእግዚአብሔር ሌጅ መሆን ማሇት ምን ማሇት ነዉ?

37 38

እግዚአብሔር እጅግ ይወዯኛሌ፤ ሌጁ ተብዬ እንዴጠራ ፍጹም ፍቅሩን የገሇጠዉ፣ ክርስቶስን ስሇ ኃጢአቴ በመስጠቱ ነዉ ብል

ማመን ነዉ።

በዚህም የእግዚአብሔር ሌጅነት በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥራና ስም በማመን ጊዜ ከሚሆነዉ ከመንፈስ ቅደስ መወሇዴ የሚገኝ ሲሆን ይህንን

ሥሌጣን የሚሰጠዉም ራሱ ጌታ እንዯሆነ እንመሇከታሇን።

መጽሓፍ በዩሓ111-13 ፡- የእርሱ ወዯ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አሌተቀበለትም።

ሇተቀበለት ሁለ ግን፥ በስሙ ሇሚያምኑት ሇእነርሱ የእግዚአብሔር ሌጆች ይሆኑ ዘንዴ ሥሌጣንን ሰጣቸው፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወሇደ እንጂ ከዯም ወይም ከሥጋ ፈቃዴ ወይም ከወንዴ ፈቃዴ አሌተወሇደም።

እንዲሇ

39

አባ አባት ብሇን የምንጮኽበትን የሌጅነት መንፈስ

ተቀበሊችሁ እንጂ እንዯገና ሇፍርሃት የባርነትን መንፈስ

አሌተቀበሊችሁምና። የእግዚአብሔር ሌጆች መሆናችንን ያ

መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራሌ። ሮሜ815-16

አንዴም መጽሓፍ ቅደስ ይመሰክራሌ፡-

...ክርስቶስ ነው ብል በኢየሱስ የሚያምን ሁለ

ከእግዚአብሔር ተወሌድአሌ። 1ዩሓ51

እንዱሁ

...ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ሌጅ

እንዯ ሆነ ታምኑ ዘንዴ፥ አምናችሁም በስሙ

ሕይወት ይሆንሊችሁ ዘንዴ ይህ ተጽፎአሌ። ዩሓ2031

እንዲሇ። 40

Page 11: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

11

ወዯቀዯመዉ ነገራችን እንመሇስና፡- በጉባዔ አንዴ

በመጽሓፍ ቅደስ ሀሁ ሇይ እግዚአብሔር ስሙ እግዚአብሔር ነዉ። በሚሌ ርዕስ ሥር ያ የፍጥረታት ፈጣሪ ኤልሂም በተቀረዉ ብለይ ኪዲን ሇይ ያህዌ የተባሇዉ ሲሆን፤ በአዱስ ኪዲን ዯግሞ ቤዛነታችንን በዯሙ የሰራሌን፤ ከስሞች ሁለ በሊይ ስም ያሇዉ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዯሆነ አይተናሌ።

41

ወዯቀዯመዉ ነገራችን እንመሇስና፡- በጉባዔ ሁሇት ዯግሞ

በመጽሓፍ ቅደስ ሀሁ ሇይ እግዚአብሔር ስሙ ኤልሂም ነዉ። በሚሌ ርዕስ ያ የፍጥረታት ፈጣሪ

ኤልሂም ሌዩ ሦስትነት ያሇዉ እግዚአብሔር እንዯሆነ፤ ይህንንም ጌታ በአዱስ ኪዲን

እንዯገሇጠዉ፤ በአብ በወሌዴና በመንፈስ ቅደስ ስም የምንጠመቀዉም ወዯዚህ ዘሊሇማዊ አንዴነት

እንዯሆነ፤ ሇዚሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን መግቢያዉ በር እንዯሆነ አይተናሌ። 42

ወዯቀዯመዉ ነገራችን እንመሇስና፡- በዚህ በጉባዔ ሦስት ዯግሞ

በመጽሓፍ ቅደስ ሀሁ ሇይ እግዚአብሔር ፈጣሪም፣ አባትም ነዉ ብሇን እግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር ያሇዉ፣ የሚራራም አባታችን

እንዯሆነ፤ ፍቅሩንም አንዱያ ሌጁን በመስጠት እንዯገሇጠዉ አዉስተን፤ የእግዚአብሔር ሌጅ

መሆኛ ብቸኛዉ መንገዴም፣ አምሊካዊና አባታዊ ፍቅሩን የገሇጠበትን ሌጁ ኢየሱስ ክርስቶስንና የቤዛነት ሥራዉን ማመን እንዯሆነ አይተናሌ። 43

የዚህ ትምህርት ዓሊማ፡-

በመጽሓፍ ቅደስ ሀሁ ሇይ፡- † እግዚአብሔር ስሙ እግዚአብሔር እንዯሆነ፤

† ኤልሂም ሌዩ ሦስትነት ያሇዉ እንዯሆነ፤ † እግዚአብሔር ፈጣሪም፣ አባትም እንዯሆነ

ሇማመሌከት፤ ይህ መሰረታዊ እምነትና (fundamental believe) የክርስትና ሀሁ

እንዯሆነ ሇማሳየት ነዉ። 44

Page 12: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

12

አሁን

የመጽሓፍ ቅደስ መጀመሪያ ዓረፍተ

ነገር ሇርስዎ ምንዴር ነዉ?

አሁን

በመጽሓፍ ቅደስ ሀሁ ሇይ

እግዚአብሔር ሇርስዎ ምንዴር ነዉ?

45

አሁን የመጽሓፍ ቅደስ መጀመሪያ

ዓረፍተ ነገር ሇይ ኢየሱስ ክርስቶስ

ሇርስዎ ምንዴር ነዉ?

አሁን በነዚህ ሦስት ጉባዔያት

ክርስቲያን መሆን ወይም የክርስትና

ሀሁ፣ ክርስትናስ ሇርስዎ ምንዴር ነዉ?

46

አሁን ...ሇሁሊችን አንዴ አባት ያሇን አይዯሇምን?

አንዴ አምሊክስ የፈጠረን አይዯሇምን? ሚሌ210

የሚሇዉን እንዳት አዩት? በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁለ

እነዚህ የእግዚአብሔር ሌጆች ናቸውና። ሮሜ814

የሚሇዉንስ? 47

በዚህም እግዚአብሔር፡- የምንሰግዴሇት - ፈጣሪያችን፣

የምናመሌከዉም - አምሊካችን፣ የሚወዯንም - አባታችን እንዯሆነ እንገነዘባሇን።

48

Page 13: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

13

.... ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያሌም በኃይለ

አይመካ፥ ባሇ ጠጋም በብሌጥግናው አይመካ፣ ነገር

ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርዴን ጽዴቅንም

በምዴር ሊይ የማዯርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን

በማወቁና በማስተዋለ በዚህ ይመካ ዯስ የሚያሰኙኝ

እነዚህ ናቸውና፥ ይሊሌ እግዚአብሔር። ኤር923-24

በዚህም ስሇ እግዚአብሔር በምናዉቀዉ ሳይሆን፤ ራሱን እግዚአብሔርን የምናዉቀዉ ብቻ እንዯሚያስዯስተዉ እንመሇከታሇን። 49

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባሌቀየረ መሌኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገዴ ሇላሊዉ በማዲረስ በአገሌግልቱ ይሳተፉ።

እግዚአብሔር በመጽሓፍ ቅደስ መጀመሪያ ገጽ

ሊይ

50

ገና በፍጥረት መጀመሪያ ▼

ከበዯሌ በሗሊ ▼

እስከ አብርሃም ▼

እስከ ሙሴ 51

ዘመነ መሳፍንት ▼

እስከ ዲዊት ▼

እስከ ባቢልን ▼

ዘሩባቤሌ ▼ ዕዝራ ▼

ነህምያ 52

Page 14: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

14

በዘካሪያስና በሓጌ ትንቢታዊነት፤ በዘሩባቤሌ መሪነት ቤተ መቅዯሱን በ516 ዓ.ቅ.ክ አጠናቀቁ።

▼ በ458 ዓ.ቅ.ክ በካህኑ ዕዝራ የክህነት አገሌግልቱ

ተመሰረተ።

▼ በ445 ዓ.ቅ.ክ በነህምያ የኢየሩሳላም ቅጥሯ

ተሰራ።

53

ነህምያ ሇሚከተለት ሕዝቡን አግባባ፡- -ባሇ ዕዲዎች እንዱሰረይሊቸዉ ዴሆችም እንዱታሰቡ፣(ነህ512-13) -ከአህዛብ ጋር ያሇ ጋብቻ እንዱቀር -ሰንበት እንዱከበር።(ነህ1030-31) -አስራትና መባ በታማኝነት እንዱከፍለ።(ነህ1037-39)

ከሁለም በሊይ ታሊቁን ሪቫይቫሌ አቀጣጠሇዉ። የሕጉ መጽሓፍ ሇሕዝቡ ተነበበ፣ ተብራራም፤የዲስ በዓሌ ተዯረገ፤ ኑዛዜ ሆነ፤ ቃሌ ኪዲን ተዯረገ።

54

ነህምያ ወዯ ቀዴሞዉ ንጉስ ቤት በሄዯበት ቅጽበት ዉስጥ፡- -ከባዕዲን ጋር ተጋቡ (ነህ131-3) -አሞናዊዉ ጦቢያ ከቤተ መቅዯሱ አንደን ክፍሌ ያዘ (ነህ134-5) -ሰንበት ተሻረች።(ነህ1030-31) -አስራትና መባ ቀረ፤ ካህናቱ ወዯ ግብርናቸዉ ተመሇሱ (ነህ1010-11)

ነህምያ ወዯ ኢየሩሳላም ተመሌሶ እንዯገና

ሁለንም እንዯቀዴሞዉ አስተካከሇዉ። 55

ከነህምያ በሗሊ ግን፡- -ምዴራቸዉ በፋርስ ሰፊ ግዛት መካከከሌ የተከሇሇች ትንሽ ክፍሇ አገር ሆና መቅረቷ፣ -በነቢያቱ የተተነበየዉ የክብር ዘመን መዘግየት፣ - በመዝ 68 እንዯተመሇከተዉ እስራኤሌ መንግስቷ በአህዛብ መንግስታቶች ሇይ ከፍ ከፍ አሇማሇት። ከምርኮ የተመሇሰዉን ሕዝብ አሊስዯሰተዉም።

56

Page 15: ጉባዔ ሦስት SERMON-3s_name_teaching_by... · 2011. 10. 15. · 2011-10-10 2 ሏ.On the abc of the holy bible, the LORD is creator and father. መሰረታዊ አስተምሮዉን

2011-10-10

15

በዚህም ከምርኮ የተመሇሰዉ የአይሁዴ ሕዝብ፡- -የእግዚአብሔርን ፍቅር አንዱጠራጠር ፤ -ፍትህ ሰጭነቱነ እንዱጠራጠር፣ -አባትነቱንም እንዱረሳ፤ -ተስፋ እንዱቆርጥ፣ ሃይማኖታዊ ሥርዓተኛ ብቻ እንዱሆን ፣ -ሕጉ ሇይ ዯግሞ ግዳሇሽ እንዱሆን አዴርጎታሌ።

የሚሌክያስ ትንቢት በዚህ ጊዜ የተነገረ ነዉ። እግዚአብሔር የዚህ ሁለ ምክንያት ሕዝቡ ራሱ እንዯሆነ ሇመግሇጽ። 57