25
ጥር 2011 ዓ.ም. አዱስ አበባ

ጥር 2011 ዓም አዱስ አበባ - FCA...የድጎማ ሸቀጥ መሸጫ…..4 በ2010 ዓ/ም የቀረቡ የምግብ ምርቶች በኅብረት ሥራ ማህበሩ እስከ

  • Upload
    others

  • View
    18

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

  • ጥር 2011 ዓ.ም.

    አዱስ አበባ

  • አመሰራረት

    ፋና ቦላ ሸማቾች ኃሊፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ

    ማህበር የተመሰረተው መጋቢት 20 ቀን 2000 ዓ.ም

    በአዱስ አበባ በቦላ ክፍሇ ከተማ በወረዲ 3 ውስጥ

    ነው፡፡

  • የአባሊት ብዛት

    ፆታ

    መስራች አባላት በ2001

    አሁን የደረሰበት

    ሴት 1,480 2,405

    ወንድ 692 1,653

    ድምር 2,172 4,058

    ሲመሰረት የነበረው ካፒታሌ መጠን ብር 1,327,593.00

  • ራዕይ

    በአከባቢው የሚፈጠረውን መሠረታዊ ሸቀጦች

    የዋጋ ንረት በማስወገድና የተረጋጋ ገበያን

    መፍጠር የአባሊት ገቢ አድጎ ኑሮአቸው የተሻሇ

    ሆኖ ማየት፣

  • ተሌዕኮ

    • የተሇያዩ ግብርና እና ኢንደስትሪ ምርቶች

    በብዛትና በጥራት በማቅረብ አባሊትን

    ተጠቃሚ ማድረግ፣

    • ገቢያን በማረጋጋት የአባሊትን ተጠቃሚነት

    ማረጋገጥ፣

    • የአባሊትን የመሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎችን ችግር

    መፍታት፣

  • ዓሊማ

    የአባሊትን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በመፍታት

    ጥቅማቸውን ማስከበር፣

    የግብርና ምርትቶችን እሴት ጨምሮ ሇህብረተሰቡ ማቅረብ፣

    በገበያ ውስጥ የሚፈጠረውን ሰው ሠራሽ የዋጋ ንረት በማስወገድ

    የአከባቢውን ገበያ ማረጋጋት፣

    አባሊቱን የዕሇት ተዕሇት ፍሊጎት ሇማሟሊት የመሠረታዊ ፍጆታ

    ሸቀጦችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ አገሌግሇቱን በአቅራቢያቸው

    ተዯራሽ ማድረግ፣

    በዝቅተኛ የኑሮ ዯረጃ ሊይ ያለ አባሊትን ተጠቃሚ ማድረግ፣

  • ድርጅታዊመዋቅር

  • ዋና ዋና ተግባራት

    የግብርና እና የኢንደስትሪ ምርትን

    ማቅረብ

    ሇአባሊት የገበያ መረጃ መስጠት

    የመዝናኛ አገሌግልት መስጠት

    እሴትን መጨመር

    የሱፐርማርኬት አገሌግልት

    መስጠት

    የወፍጮ ቤት አገሌግልት

    መስጠት

  • ተግባራት…

    የሣውና ባዝ አገሌግልት

    መስጠት

    የሜዲ ቴኒስ አገሌግልት

    መስጠት

    የቼዝ አገሌግልት መስጠት

    የማሳጅ አገሌግልት መስጠት

    የእስቲም ባዝ አገሌግልት

    መስጠት

    የከረንቡሊ አገሌግልት መስጠት

    የቦቼታ አገሌግልት መስጠት

  • ዋና ዋና ተግባራት የስጋ ቤት አገሌግልት

    መስጠት

    የባርና የሬስቶራንት

    አገሌግልት መስጠት

    የጁስ ቤት አገሌግልት

    መስጠት

    ዲቦ የማምረትና የማሰራጨት

    አገሌግልት መስጠት

  • ዋና ዋና ተግባራት የመኪና ፓርኪንግ አገሌግልት

    መስጠት

    የሠርግ መናፈሻዎች

    አገሌግልት መስጠት

    የአዲራሽ አገሌግልቶችን

    መስጠት

  • ከመንግስት የተዯረገሇት ድጋፍ

    የመዝናኛ ማዕከሊት ህንፃዎች፣

    የመዝናኛ ማዕከሊት ---- 4

    አዲራሽ ------------------ 3

    ባርና ሬስቶራንት -------- 5

    የሠርግ መናፈሻዎች------ 4

    ሜዲ ቴንስ ----------------- 9

    እስቲም ባዝ-------------- 4

    ማሳጅ ------------------ 2

    ሣውና ባዝ -------------- 4

  • ከመንግስት ….

    የሱፐርማርኬትና ድጎማ

    ሸቀጥ ማከፋፈያ ቦታዎች፣ አትክሌት ቤቶች -------- 3

    ጁስ ቤት------------------ 3

    ሥጋ ቤት----------------- 4 ወፍጮ ቤት-------------- 3 ሱፐርማርኬት………… 4 የድጎማ ሸቀጥ መሸጫ…..4

  • በ2010 ዓ/ም የቀረቡ የምግብ ምርቶች

    በኅብረት ሥራ ማህበሩ እስከ 150 የሚዯርሱ

    የተሇያዩ የእንደስትሪ እናየግብርና ምርቶቸ

    ይቀርባለ በዚህ አባሊት ከገበያው ዋጋ ከ10

    በመቶ የሚሆን ሌዩነት ተጠቃሚ ሆነዋሌ፣

  • በአገሌግልት አሰጣጥ ዙሪያ ያለ የዋጋ ሌዩነት

    2

    ተ/ቁ የእህለ አይነት መሇኪያ በሸማቹ የገበያ ዋጋ ሌዩነት

    በኩንታሌ

    1 ነጭ ጤፍ በኩንታሌ 2,400 2,800 400

    ቀይ ጤፍ በኩንታሌ 1,900 2,200 300

    2 ምስር 4,800 5,500 700

    3 ደቄት 860 1,600 740

    4 ባቄሊ 3,500 3,700 200

    5 ደቤ አተር 3,000 3,500 500

    6 ምስር 4,200 4,500 300

    7 ቡና 11,500 12,000 500

    ኅብረተሰቡ ከአንድ ኪል ምርት ከብር 2.00-7.40 ድረስ ከገበያው

    ሌዩነት በማግኘቱ ተጨማሪ ወጪ ከማውጣት ድኗሌ

  • የሸማች ኅብረት ሥራ ማህበሩ ካፒታሌና ገቢ እድገት

    0.59 0.58 0.26 0.48 0.21

    1.68 1.3

    2.12 2.85

    3.37 3.38

    5.03

    2005 2006 2007 2008 2009 2010

    ካፒታሌ በሚሉዮን ብር

  • የመዝናኛ ክበብ የካፒታሌና የትርፍ እድገት

  • የትርፍ ክፍፍሌ ሁኔታ

  • የተከናወኑ ማህበራዊ አገሌግልቶች

    • ከ3 ሚሉዮን ብር በሊይ ሇህዲሴ ግድብ ግንባታ

    የቦንድ ግዥ ፈጽሟሌ፡፡

    • ሇአከባቢው የሌማት ሥራ (ሇጽዲት፣ ሇህዝብ

    ሽንት ቤት ግንባታ፣ ሇውስጥ ሇውስጥ መንገድ

    ስራ፣ ወዘተ) ከ886,000 ብር በሊይ ድጋፍ

    አድርጓሌ፡

    • ሇሻሊ አከባቢ ያሇውን የፀጥታ ሇመፍታት ሇጥበቃ

    አገሌግልት በየዓመቱ 72,000 ብር ይከፍሊሌ፡፡

  • -----ማህበራዊ አገሌግልቶች

    • የዯሃ ዯሃ ሇሆኑ 20 ህጻናት

    የትምህርት መሳሪያዎች

    (ዯብተርና እስክሪፕቶ ወጪ) እና

    • ሕፃናቱ ዩንቨርሲቲ እስኪገቡ

    ድረስ ሇመዯገፍ ወስኖ

    ሇእያንዲንዲቸው በየወሩ 350 ብር

    እየተከፈሊቸው ትምህርታቸው

    እንዱከታተለ ድጋፍ እያዯረገ

    ይገኛሌ፡፡

  • የተፈጠረ ቋሚ የሥራ ዕድሌ

    ዓ.ም.

    ጾታ

    የሴቶች

    ድርሻ

    ሴት ወንድ ድምር 2005 128 175 303 42%

    2006 140 131 271 48%

    2007 254 150 404 63%

    2008 269 171 404 61%

    2009 290 162 452 64%

  • የ2011 እቅድና ቀጣይ ሥራዎች

    • በ17/17 መዝናኛ ማዕከሌ ባሇ 7 ፎቅ ህንፃ

    የዱዛይን ሥራ ማጠናቀቅ፣

    • በ17/19 አንድ ዯረጃውን የጠበቀ የእህሌ ወፍጮ

    ማቋቋም፣

    • በ17/19 አንድ ዯረጃውን የጠበቀ የመዋዕሇ ሕፃናት

    እና እስከ 8 ክፍሌ ት/ት ቤት መገንባት

    • በ17/19 አሁን ያሇው የአዲራሽ ጥበት ችግር

    መፍታት

    • በ17/18 መዝናኛ ማዕከሌ ያሇውን የውሃ ችግር

    ሇመቅረፍ የጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ማከናወን፣

  • • ዯረጃውን የጠበቀ የዲቦ ማምረቻ ቤት

    ግንባታን እና የተከሊ ስራ ማከናወን፣

    • አገሌግልት የሚሰጡ ሚኒባስና የጭነት

    ተሽከርካሪ ግዥ መፈጸም፣

    • ሇአባሊት እና ሇወረዲው ነዋሪ የአዲራሽ እና

    የሰርግ አገሌግልት ክፍያ 50% ቅናሽማድረግ

    • ከንግድ ባንክ ጋር በመነጋር ሁሇት ማዕከሊት

    የኤቲኤም ማሽን አገሌግልት በተቋሙ ገቢ

    ማስገባት

    የ2011 እቅድና ቀጣይ ሥራዎች

  • በሥራው ሂዯት ያጋጠሙ ተግዲሮቶች

    የመዝናኛ ማዕከሊት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ወዯ አንድ ሂሳብ

    ቋት ባሇመምጣቱ ሇፋይናንስ አስተዲዯር ችግር መፍጠሩ፣

    ሇረጅም ጊዜ ተከራይተው ያለ የመዝናኛ ማዕከሊት ይዞታዎችን

    ሇህዝባዊ አገሌግልት ሇማዋሌ ከዚህ ተከራዮች ሇመሌቀቅ

    ፈቃዯኛ አሇመሆን፣

    ከሚሇከታቸው አካሊት የሚዯረገው ድጋፎች አነስተኛ መሆን

    መዝናኛ ማዕከሊት የሸማች ሀብትና ይዞታ እንዲይሆን

    የሚፈሌጉ አካሊት መኖር፣

  • አመሠግናለሁ!!