14
የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008.. ገፅ 1 የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ቼክሊስት መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት ብየዳ አጠቃላይ 1 የገመድ ፓምፕ ዋና ዋና አካትን (መዘውሩን፣የብረት መዋቅሩንና ቡሺንጉን) ለመበየድ የብየዳ ጂግ መጠቀማቸውን ማረጋገጥ 2 በብየዳ ስህተት ምክንያት የገመድ ፓምፑ አካላት ተጣመው እንደሆነ ማረጋገጥ 1 የገመድ ፓምፕ ውቅር 3 የእግሩ መሰረት ማእዘንማ ብረት (angle iron) በትክክል ከፓምፑ ውቅር ጋር መበየዱን ማረጋገጥ 4 .የእግር ደጋፊ ከእግር መሰረት ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ 5 የፓምፑን ውቅር ተሻጋሪ ቧንቧ ፓምፑ ውቅር ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ በጥሩ ሁኔታ አልተበየደም በደንብ አልተበየደም የፓይፑ ውቅር የእግሩ መሰረት የእግሩ መሰረት የፓይፑ ውቅር የፓይፑ ውቅር ተሻጋሪ ቧንቧ ቅርፁ የተበላሸ

Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

  • Upload
    others

  • View
    10

  • Download
    1

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 1

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ቼክሊስት

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት

ሀ ብየዳ አጠቃላይ

1 የገመድ ፓምፕ ዋና ዋና አካትን (መዘውሩን፣የብረት መዋቅሩንና ቡሺንጉን) ለመበየድ የብየዳ ጂግ መጠቀማቸውን ማረጋገጥ 2 በብየዳ ስህተት ምክንያት

የገመድ ፓምፑ አካላት ተጣመው እንደሆነ ማረጋገጥ

ሀ1 የገመድ ፓምፕ ውቅር 3 የእግሩ መሰረት ማእዘንማ

ብረት (angle iron) በትክክል ከፓምፑ ውቅር ጋር መበየዱን ማረጋገጥ

4 .የእግር ደጋፊ ከእግር መሰረት

ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

5 የፓምፑን ውቅር ተሻጋሪ ቧንቧ ከ ፓምፑ ውቅር ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

በጥሩ ሁኔታ አልተበየደም

በደንብ አልተበየደም

የፓይፑ ውቅር

የእግሩ መሰረት

የእግሩ መሰረት

የፓይፑ ውቅር

የፓይፑ ውቅር ተሻጋሪ ቧንቧ

ቅርፁ የተበላሸ

Page 2: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 2

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት ሀ2 ቡሺንግ 6 የቡሺንግ ደጋፊ (ማእዘንማ

ብረት) ከፓምፑ ውቅር የላይኛው ክፍል ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

7 ቡሺንጉ ከቡሺንግ መሰረት

(ጠፍጣፋ ብረት) ጋር በደንብ መበየዱን ማረጋገጥ የመበየጃ ድጋፍ ባለ 6ሚሜ የፌሮ ብረት፤እንዲሁም.የቧንቧው ስፍ መለስለሱንና ከቡሽንጉ በላይ መዋሉን ማረጋገጥ

8 የቡሺንግ ደጋፊ (ማእዘንማ

ብረት) ከ M10 ጋልቫናይዝድ ብሎን (ዳዶ) ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

ሀ3 መዘውር (wheel) 9 የመዘውሩ ማስገቢያ

ከመወጠሪያው ጋር በትክክል

መበየዱን ማረጋገጥ፤እንዲሁም

መወጠሪያው ከመዘውሩ

ማስገቢያ (wheel hub) ጋር

መጣጣሙን ማረጋገጥ

10 የመዘወሪያ ማስገቢያው ከ ጋልቫናይዝድ ቡሎን ( M10 galvanized nuts) ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

ተበይዷል

ባለ 6ሚሜ የፌሮ ብረት በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ

ጋልቫናይድ ያልሆነና በትክክል ያልተበየደ

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ የቡሺንግ ደጋፊ በደንብ የተበየደ

ቡሺንግ

የመዘውር ማስገቢያ

ጋልቫናይድ ያልሆነና በትክክል ያልተበየደ

Page 3: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 3

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 11 የመዘወሪያ መቆንጠጫው

ከመወጠሪያው ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

ሀ4 እጀታ 12 እጀታው መታጠፊያው ቦታ

በትክክል መበየዱን ወይም መታጠፉን ማረጋገጥ.

13 የእጄታው ክፍተት መስጫ

(ስፔሰር) በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

ሀ5 የፓምፑ መዝጊያ 14 የፓምፑ መዝጊያ ማስገቢያ

(pump lock hub) በትክክል ከፓምፑ ውቅር ጋር መበየዱን ማረጋገጥ

ሀ6 የመዘውሩ ሽፋን ድጋፍ 15 የመዘውሩ ሽፋን ድጋፍ በንድፉ

መሰረት በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደና የእጄታውክፍተት ጥሩ ያልሆነ

የእጄታ ክፍተት መስጫ

ታጉ ተበይዷል

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ ና በተሳሳተ አቅጣጫ የተቀመጠ

Page 4: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 4

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት ሀ7 የውሃ መሳቢያ ና የገመድ

ማመላለሻ ቧንቧ

16 .የውሃ መሳቢያ ቧንቧና የገመድ ማመላለሻ ቧንቧ ደጋፊ በፓምፑ ውቅር ላይ በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ

17 ጋልቫናይዝድ M10ዳዶ ከ.ውሃ መሳቢያ ቧንቧና የገመድ ማመላለሻ ቧንቧ አቃፊ ደጋፊ ጋር በደንብ መበየዱን ማረጋገጥ

18 የቧንቧ አቃፊው ከቧንቧ አቃፊ ማንሸራተቻ ጋር በ90 ዲግሪ ላይ መበየዱን ማረጋገጥ

ሀ8 አቅጣጫ ማስያዣ ሳጥን (Guide box) 19 የውሃ መሳቢያ ቧንቧ ደጋፊና

የገመድ መያዣ ቧንቧ ደጋፊዎች በትክክል መበየዱን ማረጋጥ ይህም ፒቪሲ (pvc) ቧንቧ በቀላሉ እንዲገባ አንዲሁም የገመዱ ደህንነት እንዲጠበቅ ይረዳል፡፡

20 የታችኛው ደጋፊ ከውሃ መሳቢያ ቧንቧ ደጋፊ ጋር እና ከገመድ መያዣ ቧንቧ ደጋፊ ጋር በትክክል መበየዱን ማረጋገጥ.

ፒቪሲ ቧንቧ በቀላሉ መግባት አይችልም

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ

ፒቪሲ ቧንቧ

.የውሃ መሳቢያ ቧንቧናየገመድ ማመላለሻ ቧንቧ ደጋፊ

የታችኛው ደጋፊ

በጥሩ ሁኔታ ያልተበየደ

ጋልቫናይድ ያልሆነና በትክክል ያልተበየደ

በትክክል ያልተበየደ

Page 5: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 5

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት ለ ቀለም መቀባት 21 ፓምፑ ከመቀባቱ በፊት የብየዳ ቅሪቶች መወገዳቸውን ማረጋገጥ፣እንዲሁም ሁሉም የፓምፑ አካላት ቢያንስ ሁሉም በዚንክ

ያልተነከሩ (ጋልቫናይዝድ ያልሆኑ) ና የተበየዱ የፓምፑ አካላት ቀለም ከመቀባቱ በፊት በፀረ-ዝገት መቀባቱን ማረጋገጥ 22 የመዘወሪያው መወጠሪያ

ከመገጠሙ በፊት በፀረ-ዝገት መቀባቱን ማርጋገጥ

23 .የቡሺንግ ደጋፊ በትክክል

መቀባቱን ማረጋገጥ.

24 ከመገጠሙ በፊት የቡሺንጉ

መሰረት የኋላው ክፍል በደንብ ተቀብቶ መድረቁን ማረጋገጥ.

25 ሁሉም የፓምፑ ክፍሎች በደንብ መቀባታቸውን ማረጋገጥ (ቢያንስ ጋልቫናይዝድ ያልተደረጉ እና የተበየዱ የፓምፑ

አካላት)በደንብ መቀባታቸውን ማረጋገጥ ሐ ወሳኝ የሆኑ የፓምፑ አካላት ልኬቶች

(የፓምፑ አካላት ልኬቶች በቴክኒካል ንድፉ( technical drawings) ውስጥ ይገኛሉ) ሐ1 የፓምፕ መስሪያ ቁሳቁስ ውፍረት( Thickness of materials) 26 የቡሺንጉ ውፍረት 3ሚ.ሜ

ወይም ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ እጄታው ከቡሺንጉ ጋር አብረው መሄዳቸውን ማረጋገጥ

የመዘወሪያው መወጠሪያ በፀረ-ዝገትስላልተቀባ ዝገት ጀምሯል

በትክክል ያልተቀባ

የግድግዳው ውፍረት ≥3ሚ.ሜ

Page 6: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 6

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት

27 የቡሺንጉ ርዝመት 55 ሚ.ሜ ወይም ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ

28 የእጄታው ውፍረት 2.2 ሚ.ሜ እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ

29 የቡሺንጉ መሰረት ውፍረት

3ሚ.ሜ እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ

30 የመዘውሩ መወጠሪያ አቃፊ

እንደ ንድፉ (drawings) መሆኑን ማረጋገጥ

31 የቡሺንጉ ደጋፊ ውፍረት 3ሚ.ሜ እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ

≥3ሚሜ

የቡሺንጉ መሰረትበጣም ስስና የታጠፈ

≥2.2ሚሜ

በጣም ስስ ነው.

≥3ሚሜ

የቡሺንጉ መሰረትበጣም ስስና የታጠፈ

≥55ሚሜ

Page 7: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 7

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 32 የመዘውሩ መወጠሪያ ዲያሜትር

8ሚ.ሜ እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ(በንድፉ መሰረት)

33 የመዘውሩ ሽፋን ውፍረት 0.5 ሚ. ሜ ወይም ከዚያ በላይ መሆኑን እና በዚንክ መነከሩን (galvanized) ማረጋገጥ

ሐ2 ርዝመት ና ዲያሜትር 34 በፓምፑ እግሮች ስር ባለው

ማእዘንማ ብረት ላይ ያሉት ቀዳዳዎ(ከአንዱ እግር ቀዳዳ እስከ ሌላኛው እግር ቀዳዳ ያለው ርቀት) እንደ ንድፉ (drawings) መሆኑን ማረጋገጥ

35 እንደ ንድፉ (drawings) የሁሉም የመዘወሪያ መወጠሪያዎች ርዝመት እኩል መሆናቸውን ማረጋገጥ..

36 የመዘውር ማስገቢያው ርዝመት 100ሚ.ሜ ወይም ከዚያ በላይ መሆኑን እንዲሁም የማስገቢያው ውፍረት 3ሚ.ሜ.እና ከዚያ በላይ መሆኑንና እጄታው በውስጡ መግባቱን ማረጋገጥ

Ø≥8ሚሜ

≥0.5ሚሜ

የመዘውሩ ሽፋን ስስ በመሆኑ ቅርፁን አልጠበቀም

≥100ሚሜ

Page 8: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 8

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 37 የመኪናው ጎማ ዲያሜትር

በግምት14ኢንች መሆኑንና የተሸከርካሪው ጎማ ውጫዊው ዲያሜትር እንደ ንድፉ (drawing) መሆኑን ማረጋገጥ.

38 አቀጣጫ ማስያዣ ሳጥን፡አቅጣጫ ማስያዣ ሳጥኑ (guide box) ከጉድጓድ ሽፋን ላይ ካለው ፒቪሲ ቧንቧ ጋር አብሮ መሄዱን ማረጋገጥ፡፡ (የአቀጣጫ ማስያዣ ሳጥን ልኬት እንደ ንድፉ (drawing) መሆኑን ማረጋገጥ፡፡ በሞዴሉ አይነት)

39 የውሃ መሳቢያው ቧንቧና የገመድ ማመላለሻ ቧንቧው ርዝመቶች ድጋፍ እንደ ንድፉ (drawing) መሆኑን ማረጋገጥ

40 የውሃ መሳቢያና የገመድ

ማመላለሻ ቧንቧ ማንሸራተቻ ርዝመት እንደ ንድፉ (drawing) መሆኑን ማረጋገጥ.

መ በተስተካከለ መስመር መግጠም ( Alignment)

41 ቡሺንጎቹ በተስተካከለ መስመር ከእጀታው ጋር መግጠሙን ማረጋገጥ እንዲሁም በቡሺንጉና በእጀታው መሃል ያለው ክፍተት ከ0.5ሚ.ሜ-1ሚ.ሜ መሆኑን ማረጋገጥ

በጣም አጭር

ክፍተቱ የተጋነነ ነው

የማይገጥም

Page 9: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 9

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 42 መዘውሩ በደንብ ቦታውን ጠብቆ

መገጠሙን ማረጋገጥ (ሲገጠም መጣመም የለበትም)

43 የእጄታው እጥፋት በንድፉ መሰረት (drawing) መሆኑን ማረጋገጥ፤ የእጄታው መያዣው ከ መጋጠሚያው (አክስል) ጋር ትይዩ መሆኑን ማረጋገጥ

44 ሁሉም የፓምፑ አካላት

በተስተካከለ መስመር መገጠማቸውን ማረጋገጥ (ቀጥ ያለና አራቱም የፓምፑ እግሮች መሬት እኩል የረገጡ ናቸውን?)

ሠ ፓምፕ ማምረቻ ቁሳቁስ( materials) 45 የፓምፑን ሁሉንም አካል ለመስራት ማለትም፤ውቅር ፍሬሙን፣እጀታውን፣ቡሺንጉን፣የመዘውሩን ማስገቢያእና አቅጣጫ

ማስያዣ (guide box) የተጠቀሙበት ቧንቧ ዚንክ ቅብ (Galvanized Pipes, class B) መሆኑን ማረጋገጥ 46 .ፓምፑን ለማምረት የሚውለው ቁሳቁስ ሁሉ ያልተበላሸና ያልተጎዳ መሆኑን ማረጋገጥ 47 ሁሉም ቡሎኖች ዚንክ ቅብ

(galvanized) መሆናቸውንና ጥርሳቸውም እስከ መጨረሻው መደረጋቸውን ማረጋገጥ

ትይዩ

ዚንክ ቅብ ዚንክ ቅብ የሆነና በደንብ ያልገጠመ

ትይዩ

Page 10: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 10

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 48 ብሎኖቹ ለዋናው አካል ባለ M10

መሆኑንና ለሽፋኑ M6 መሆኑን ማረጋገጥ የቡሎኑ ርዝመት እንደ ንድፉ (drawings) መሆኑን ማረጋገጥ

49 የመዘውሩ ጎማ ያልተጎዳና

ያልተጣመመ መሆኑን ማረጋገጥ

ረ የጉድጓድ ክዳንና የጉድጓድ አፍ ማጥበቢያ 50 የጉድጓድ ክዳን መሃሉ ትንሽ ጉብ

ያለና ለውሃ መወገድ የሚመች መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም፤የጉድጓዱ ክዳን ዲያሜትር በንድፉ (drawing) መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ

51 በአንከር ቦልቱና በፒቪሲ ቧንቧው መካከል ያለው ርቀት በንድፉ (drawing) መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ፤ፒቪሲ ቧንቧው ቀጥ ብሎ መቆሙን ማረጋገጥ፤እንዲሁም የፒቪሲው ዲያሜትር፣ ርዝመትና ጥራት በንድፉ (drawing) መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ

52 የጉድኋድ ክዳኑ የላይኛው ክፍል ለስላሳ መሆኑን ማረጋገጥ፤አርማታ ለማቡካት የሚጠቀሙት ውህድ ሬሺዮ በንድፉ (drawing) መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ፤እንዲሁም አሸዋው ከባእድ ነገር የፀዳ መሆኑን ማረጋገጥ፤ ይህ መሆን የሚችለው በሚመረትበት ሰአት እዛው ከተገኙ ነው፡፡

M10 በጣም ረጅም

በጣም የተጎዳ.

ጠፍጣፋ

ጉብ ያለ

ሻካራና የተሰነጣጠቀ

4ፒቪሲ

Page 11: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 11

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 53 የጉድጓዱ ክዳን በሞልድ (mould)

መሰራቱን ማረጋገጥ አርማታው ለመጠንከር በሚወስደው ጊዜ እርጥበቱን እንደጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ

54 ቡሎኑ (ዳዶ) በዚንክ የተነከረ (galvanized) መሆኑንና በደንብ ጠብቆ የታሰረ መሆኑን ማረጋገጥ.

55 የጉድጓድ ክዳኑን ለመስራት

ፌሮ ብረት ዲያሜትሩንና በሁለቱ ብረቶች መካከል መኖር ያለበትን ርቀት ጠብቆ መሰራቱን ማረጋገጥ፡እንዲሁም የክዳኑ እጄታ የተተከለው እንደ ንድፉ በቦታው መሆኑን ማረጋገጥ

56 የጉድጓድ ማጥበቢያውን

መጠቀም የግድ አይደለም፤ነገር ግን ከተጠቀሙ የሚከተሉት ነጥቦች ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል፡ የጉድጓድ ማጥበቢያው ለስላሳ መሆኑን ማረጋገጥ፤ አርማታውን ለማቡካት 1እጅ ሲሚንቶ፤2እጅ አሸዋ፤3እጅ ጠጠር ውህድ መጠቀማቸውን ማረጋገጥ (አሸዋው ከባእድ ነገር የፀዳ በሆኑን ማረጋገጥ)

57 የጉድጓድ ማጥበብያ በሞልድ መሰራቱን ማረጋገጥ፤እንዲሁም ለመጠንከር በሚወስደው ጊዜ ውስጥ እርጥበቱን እንደጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ

ርቀት ጠብቆ ያልተሰራ

ዚንክ ቅብ

ዚንክ ቅብ ያልሆነ

Page 12: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 12

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት

ሰ ጥንቃቄ የሚጠይቁ ልዩ ልዩ ጉዳዮች 58 የመዘውሩ መወጠሪያዎች

በመሃላቸው ያለው አንግል እኩል መሆኑን ማረጋገጥ(60 ዲግሪ)፤እንዲሁም አንድ መዘውር ቢያንስ ስድት መወጠሪያዎች እንዳሉት ማረጋገጥ

59 የመዘውሩ መገናኛ ሁለቱ

ቦታዎች በደንብ የተጋጠሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ

60 የመዘውሩ መወጠሪያ፣

መቆንጠጫዎች እንዲሁም

መዘውሩ እርስ በርስ በደንብ መገናኘታቸውን ማረጋገጥ.

61 የቡሺንጉ ጠርዝ በደንብ

መሞረዱንና (ምንም አይነት ስለት የሌለው መሆኑን) ማረጋገጥ

62 የዘይት ቀዳዳው ከላይ መሆኑን ወይም 45 ዲግሪ ከላይ ዝቅ ብሎ መኖሩን ማረጋገጥ፤ይህም ዘይቱ በቀላሉ ወደ ውስጥ እንዲዘልቅ ይረዳል፤ እንዲሁም የቀዳዳው ዲያሜትር 6ሚ.ሜ መሆኑን ማረጋገጥ

60 ዲግሪ

በደንብ ያልጠበቀ.

ክፍተቱ ከፍተኛ ነው. ክፍተት የለውም.

45 ዲግሪ ከላይ ዝቅ ያለ የዘይት ቀዳዳው በጣም ዝቅ ያለ (ከ 90ዲግሪ በላይ )

ክፍተት

ስለታማ ጠርዝ

ግድግዳው በጣም ስስ ነው

አንግሉ እኩል አይደለም

Page 13: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 13

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 63 የመዘውሩ እጄታው እሽክርክሪት

ለስላሳ መሆኑን ማረጋገጥ (እጄታው ከላይ ሲሆን በራሱ ጊዜ ይሽከረከራል ወይ?)

64 መዘውሩ ከሽፋኑ ጋር እንደማይነካካ ማረጋገጥ (በነፃነት መሽከርከር ይችላል ወይ?)

65 ወደጎን ያለው የእጄታው ክፍል ዲስፕለስመንት (displacement) ትንሽና እንደ ንድፉ (drawing) መሆኑን ማረጋገጥ

66 የማቆሚያው ጠርዝ

በትክክለኛው አቅጣጫ መታጠፉንና የተጠቃሚውን እጅ የማይቆርጥ መሆኑን ማረጋገጥ

67 የፓምፑ መቆለፊያው በቀላሉ የሚንቀሳቀስ መሆኑን ማረጋገጥ

68 የውሃ መሳቢያ ቧንቧና የገመድ ማመላለሻ ቧንቧ ደጋፊዎች ያለምንም ማስቸገር የሚገጥሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ

ክፍተቱ በጣም ዝቅተኛ መሆን አለበት

ክፍተቱ ከፍተኛ ነው

በትክክለኛው አቅጣጫ ያልተቆረጠናያልታጠፈ

ያለምንም ማስቸገር የሚገጥሙ መሆን አለባቸው

Page 14: Check Point List - JICA...የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም. ገፅ 5 መግለጫ ጥሩ

የገመድ ፓምፕ አመራረት ጥራት መቆጣጠሪያ ቼክ ሊስት 3ተኛ እትም ታህሳስ 2008ዓ.ም.

ገፅ 14

መግለጫ ጥሩ ተምሳሌት መጥፎ ተምሳሌት 69 የውሃ መሳቢያ ቧንቧና የገመድ

ማመላለሻ ቧንቧ ደጋፊ አቅጣጫ ከዋናው የገመድ ፓምፕ ውቅር መሃል ለመሃል ( middle) ጠብቆ መሆኑን ማረጋገጥ

70 የመዘውሩ ሽፋን እጥፋት

ማእዘኑ ላይ ጠርዝ የሌለውና

የማይቆርጥ መሆኑን ማረጋገጥ

71 በቡሺንግ መሰረት ላይ፣እጄታው

ላይ፣የመዘውሩ ማስገቢያ ላይና፣በውሃ መሳቢያ ደጋፊው ላይ ያሉት ቡሎኖች ሁሉም በቀላሉ የሚጠብቁና በቀላሉ የሚፈቱ መሆናቸውን ማረጋገጥ (በምንም መልኩ በብየዳ ሰአት ቡሎኖች መጎዳት የለባቸውም)

72 የገመድ ፓምፑ ላይ ስም መፃፊያ

አልሙኒየም ወይም ዝርግ ቆርቆሮ መለጠፉን ያረጋግጡ (በላዩ ላይ ቢያንስ የአምራቹን ስም፣መለያ ቁጥርና የተመረተበትን ቀን የሚያመለክት እንዲሁም ስልክ ቁጥሩ እላዩ ላይ መፃፍ አለበት)

73 እጀታው የሚሽከረከርበት አቅጣጫ ወደ ቀኝ መሆኑን ማረጋገጥ

ጠርዙ ያልተስተካከለ ጠርዙ ጥሩ የሆነ.

በብየዳ ሰአት የተጎዳ ቡሎን