18
የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት አመት የማመልከቻ ፓኬጅ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የማመልከቻ ገደብ፡ ኖቨምበር 4 2016 ለሁ/ደ ት/ቤት በ3፡00 p.m. ወይም በፖስታ የተላከው እስከ ኖቨምበር 4 2016 ሂውማኒቲስ (ሰብአዊ ጥናቶች) ሳይንስ፣ ሒሳብ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ አለምአቀፍ የአካባቢ ጥናቶች Montgomery Blair High School 51 University Boulevard, East Silver Spring, Maryland 20901 301-649-8240 SCIENCE, MATHEMATICS, COMPUTER SCIENCE MAGNET PROGRAM Richard Montgomery High School 250 Richard Montgomery Drive Rockville, Maryland 20852 301-610-8100 INTERNATIONAL BACCALAUREATE MAGNET PROGRAM Poolesville High School 17501 West Willard Road Poolesville, Maryland 20837 301-972-7976 A WHOLE SCHOOL MAGNET Global Ecology House/Humanities House Science, Mathematics, Computer Science House

የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

  • Upload
    others

  • View
    48

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት አመት

የማመልከቻ ፓኬጅ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች

የማመልከቻ ገደብ፡ ኖቨምበር 4 2016ለሁ/ደ ት/ቤት በ3፡00 p.m. ወይም በፖስታ የተላከው እስከ ኖቨምበር 4 2016

ሂውማኒቲስ (ሰብአዊ ጥናቶች)

ሳይንስ፣ ሒሳብ፣የኮምፒውተር ሳይንስ

አለምአቀፍ የአካባቢ ጥናቶች

Montgomery Blair High School51 University Boulevard, East Silver Spring, Maryland 20901 301-649-8240

SCIENCE, MATHEMATICS, COMPUTER SCIENCE MAGNET PROGRAM

Richard Montgomery High School250 Richard Montgomery Drive Rockville, Maryland 20852 301-610-8100

INTERNATIONAL BACCALAUREATE MAGNET PROGRAM

Poolesville High School17501 West Willard Road Poolesville, Maryland 20837 301-972-7976

A WHOLE SCHOOL MAGNETGlobal Ecology House/Humanities House

Science, Mathematics, Computer Science House

Page 2: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ሆን ተብሎ የተተወ ክፍት ቦታ

ማመልከቻዎን ሲልኩ፣ እባክዎ “ሆን ተብሎ ክፍት የተደረጉ” ግፆችን አይጨምሩ

Page 3: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

1 የዛሬው የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችየሁ/ደ ት/ቤት ማመልከቻ ፓኬጅ 2017–2018

MONTGOMERY BLAIR የፕሮግራም ገለጻ፡-

ብቃት፡ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በአልጄብራ 1 ወይም ከዚያ በላይ የተመዘገቡ።

በቀደምትነት የሚገኙ በጣም ጐበዝ ተማሪዎችን በ9ኛ ክፍል በኦገስት ወር ከአንድ የተራዘም ቀን ፕሮግራም ጀምሮ የተፋጠነና የተለያየ የኮርስ ስራ የሚያቀርብ ልዩ የማግኔት ፕሮግራም ይስባቸዋል። የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለዚህ ፕሮግራም ማመልከት አለባቸው።

በ9ኛ እና 10ኛ ክፍሎች፣ ፕሮግራሙ ለተማሪዎች የሚያቀርበው የተፋጠነ እርምጃ ያላቸው ርእሶችና ርእየቶች ከተለያየ የትምህርት መስመር የሚገናዘቡበት ተከታታይ ኮርሶች ነው። ትኩረት የሚሰጠው የምርምር ሙያና ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ እና የኮምፒውተር ሳይንስን በአለም ችግሮች ላይ ስራ ላይ ማዋል ነው። 11ኛ እና 12ኛ ክፍል፣ ተማሪዎች ጥልቀት ባላቸው የስሜስቴር ኮርሶች፣ በስራ ልምምድ(ኢንተርንሺፕ)፣ እና አመራር ባላቸው የምርምር ፕሮጀክቶች የመሳተፍ እድል አላቸው።

* ለBlair Magnet ፕሮግራም ለማመልከት፣ አመልካቾች ከሚከተሉት የሁ/ደ ት/ቤት ሰፈሮች እንዱ ጋ ኗሪ መሆን አለባቸው፡- Bethesda-Chevy Chase (B-CC), Churchill, the Downcounty Consortium (DCC), the Northeast Consortium (NEC), Wal-ter Johnson, Richard Montgomery, Rockville, Sherwood, Whitman, ወይም Wootton.

የወላጅ/ተማሪ የመረጃ ስብሰባኦክቶበር 20 2016፣ 7 p.m.

Montgomery Blair High School

RICHARD MONTGOMERYየፕሮግራም መግለጫ

ብቃት፡ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች አልጄብራ 1 ወይ ከዚያ በላይ የተመዘገቡ፡ ደርጃ አንድ ወይም ከዚያ በላይ በፈረንሳይኛ፣ ቻይኒዝ፣ ወይም ስፓኒሽ (ከነዚህ በእንዱ ባለሁለተኛ ቋንቋ)፤ በሁለት ወይም ከዚያ በላይ ከፍተኛ-ደረጃ ኮርሶች ተስጥኦ ያላቸው።

Richard Montgomery 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚሰጠው International Baccalaureate (አለምአቀፍ ባካሎሪያ) (IB) ማግኔት ፕሮግራም ሁለገብ ሊበራል (አክራሪ ያልሆነ) ኪነጥበባት ትምህርት በውጭ ቋንቋዎች፣ ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ እንግሊዝኛ፣ እና የህብረተሰብ ጥናቶችን ያቀርባል። አለምአቀፍ ደረጃ ላይ ያተኩራል እንዲሁም ለፕሮግራሙ የተመረጡ ተማሪዎችን በመላ አለም እውቅና ወዳገኘ ዲፕሎማ የሚያመራ ጠንካራ የጥናቶች ኮርስ እንዲከታተሉ እድል ይሰጣል።

በIB ማግኔት ፕሮግራም የሚሰጠው ትምህርት በመሰረቱ ሁለገብ ሆኖ በአለምአቀፍ ማጉያ መነጽር ነው የሚታየው። በ11ኛና 12ኛ የሚገኙ ተማሪዎች የእውቀት ጽንሰሃሳብ የሚባል አስታራቂ/ሰብሳቢ ኮርስ ያገባድዳሉ። ኮርሱ የተነደፈው ተማሪዎች የተላያዩ የትምህርት መስኮችን እንዲያገናኙ ለማገዝ ሲሆን፣ ተማሪዎችን ከራሳቸው የግል አስተሳሰቦች ባሻገር በሰፊው፣ በማደግና በመለዋወጥ ላይ በሚገኘው አለምአቀፉ መስክ ኢንዲመለከቱ ያደፋፍራል።

* ለIB ፕሮግራም ለማመልከት፣ አመልካቾች በማንኛውም የMCPS ሁ/ደ ት/ቤቶች ሰፈር መኖር ይችላሉ።

ወላጅ/ተማሪ የመረጃ ስብሰባኦክቶበር 19 2016 7 p.m.

Richard Montgomery ሁ/ደ ት/ቤት

POOLESVILLEየፕሮግራም መግለጫ

ብቃት፡- አልጄብራ 1 ወይም ከዚያ በላይ የተመዘገቡ የ8 ክፍል ተማሪዎች።

Poolesville ሁ/ደ ት/ቤት በMontgomery County የመጀመርያው ሙሉ የማግኔት ት/ቤት ነው። የሙሉ ት/ቤት ማግኔት ሞዴል በምርጫ ሂደት የተመረጡ ተማሪዎችን፣ እንዲሁም ፍላጎት ያላቸውን የአካባቢ ት/ቤት ተማሪዎችን እንዲሳተፉ ያደፋፍራል።

ሙሉ የት/ቤት ማግኔት የተደራጀው በተፈተኑ የማግኔት የጥናት ክርሶች ዙርያ ከሚገኙ በርካታ የትምህርት መስኮች የተሰባሰቡ ከአነስተኛ የመምህራን እና የተማሪዎች ቡድኖች የተገነቡ ትምህርታዊ "ቤቶች" ዙርያ ነው። ተማሪዎች ከነዚህ ሶስት የትምህርት ቤቶች መምረጥ ይችላሉ፡ Global Ecology House (አለምአቀፍ የአካባቢ ቤት)፣ Humanities House (የሰብአዊ ቤት)፣ እና Science, Math, Computer Science House (ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ እና የኮምፒውተር ሳይንስ ቤት)። የGlobal Ecology House ተማሪዎች በአካባቢ የሰው ትጽእኖ ላይ ያተኮረ ጠንካራ/ከባድ ሁለገብ የሳይንስና የህብረተሰብ ጥናቶች ስርአተትምህርት ይከታተላሉ። የHumanities House ተማሪዎች በአሜሪካ ታሪክ እይታ በእንግሊዝኛ ለጥያቄዎች መግቢያ የሰብአዊ ጥናቶች ይማራሉ። የScience, Math, Computer Science House ተማሪዎች በተራዘመ የቀን ፕሮግራም ችግር መፍታት፣ ትንተና፣ እና የላቦራቶሪ ምርመራዎች ሙያዎችን ጥልቀት ይሰጧቸዋል። ሶስቱም ቤቶች ለትምህርት በሁለገባዊ አቅርቦት ይጠቀማሉ። በያንዳንዱ ቤት ትኩረት ጠለቅ ያለ መግባባት እንዲኖር ክፍሎች የተያያዙ ናቸው።

* ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ ቤት እና/ወይም ሂውማኒቴስ ቤት ለማመልከት፣ አመልካቾች ከሚከተሉት ያንዱ ሁ/ደ ት/ቤት ሰፈር ተቀማጭ መሆን አለባቸው፡- Clarksburg, Damascus, Gaithersburg, Magruder, Northwest, Poolesville, Quince Orchard, Seneca Valley, ወይም Watkins Mill

* ለGlobal Ecology House ለማመልከት አመልካቾች በማንኛውም የMCPS የሁ/ደ ት/ቤት ሰፈር ነዋሪ መሆን ይችላሉ።

ወላጅ/ተማሪ የመረጃ ስብሰባኦክቶበር 5 2016፡- 2 ግዚያትPoolesville ሁ/ደ ት/ቤት

እባካችሁ ከመጨረሻ ስማችሁ የመጀመርያ ፊደል ጋር ከሚንጸባረቀው ፕሮግራም በመገኘት

ለመካፈል ሞክሩ።

5 p.m.: A–M 7 p.m.: N–Z

ማጠቃለያ

ይህ የማመልከቻ ፓኬጅ እዚህ ድረገጽም ይገኛል፡- www.montgomeryschoolsmd.org/curriculum/specialprograms/

ለያንዳንዱ ሁ/ደ ት/ቤት ማግኔት ፕሮግራም ልዩ ማመልከቻዎች መቅረብ አለባቸው።

በማመልከቻዎች ብዛትና በፈተና ኣፈጻጸም ዝግጅት ማክንያት ዘግይተው የደረሱ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

* በMontgomery County ተቀማጭነታቸው የተረጋገጠኣቸው/bona fide ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ሁሉም ማመልከት ይችላሉ። የተረጋገጠ ተቀማጭነት ማለት የማንም ተቀዳሚ መኖርያ ማለት ነው፣ በቀና መንፈስ የተገኘ፣ ለምቾት ወይም በMCPS ነፃ ትምህርት ለመክታተል አላማ የተገኘውን አያካትትም።

Page 4: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

የሁ/ደ ት/ቤት ማመልከቻ ፓኬጅ 2017–2018 የዛሬው የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች2

ወላጅ/ተማሪ እና አስተማሪ የመረጃ ስብሰባዎችስለ ፕሮግራሞቹ ይበልጥ ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች፣ ወላጆቻቸው፣ እና እስተማሪዎች በሚከተሉት የምሽት ስብሰባዎች እንዲገኙ ይጋበዛሉ።

MONTGOMERY BLAIR HSየፕሮግራም ቀንኦክቶበር 20 2016

የፕሮግራም ሰአት7:00–8:30 p.m.

ቦታMontgomery Blair High School51 University Boulevard, EastSilver Spring, Maryland 20901

RICHARD MONTGOMERY HSየፕሮግራም እለትኦክቶበር 19 2016

የፕሮግራም ሰአት7:00–8:30 p.m.

ቦታRichard Montgomery High School250 Richard Montgomery DriveRockville, Maryland 20852

POOLESVILLE HSየፕሮግራም ቀንኦክቶበር 5 2016

የፕሮግራም ሰአት5:00–6:30 p.m. A–M7:00–8:30 p.m. N–Z

በስማችሁ የመጀመርያ ፊደል አንጻር በሚገኘው መደብ ለመሳተፍ ሞክሩ

ቦታPoolesville High School17501 West Willard RoadPoolesville, Maryland 20837

የማመልከቻ ሂደት 1. ሁሉም አመልካቾች ክፍል 1፣ 2፣ 3፣ እና 4 መጨረስ አለባቸው። ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚያመለክቱ እነዚህን ክፍሎች ለያንዳንዱ ማመልከቻ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ።

• የMontgomery Blair Magnet ፕሮግራም ወይም የPoolesville Science, Mathematics, Computer Science House አመልካቾች I, II, III, IV, እና V-A ክፍሎችን መፈፀም አለባቸው።

• የRichard Montgomery IB ፕሮግራም አመልካቾች I, II, III, IV, እና V-B ክፍሎችን መፈፀም አለባቸው። • በPoolesville የHumanities House አመልካቾች I, II, III, IV, እና V-C ክፍሎችን መፈፀም አለባቸው።• በPoolesville የGlobal Ecology House አመልካቾች I, II, III, IV, እና V-D ክፍሎችን መፈፀም አለባቸው።

2. ላንድ ግዜ ብቻ የሚከፈል $65 ከማመልከቻው ጋር ገቢ መሆን አለበት። አንድ ክፍያ ብቻ ይፈለጋል ተማሪው/ዋ የሚያ(ምታ)መለክትባቸው ፕሮግራሞች ቁጥር የፈለገውን ይሁን። a. መስመር ላይ በhttp://osp.osmsinc.com/MontgomeryMD/ ክፈሉ። “Special Programs—Magnet High School Program” በሚለው አገናኝ ተጠቀሙ። ለማመልከቻው ክፍያ የአገልግሎት ዋጋ ይጨመርበታል። የክፍያውን ቅጂ ከማመልከቻው ጋር አያይዙ። የMCPS ያልሆኑ ተማሪዎች መስመር ላይ ላይከፍሉ ይችላሉ። ወይምb. በቼክ ክፈሉ፡-

በቼክዎ የማስታወሻ መስመር ላይ እባካችሁን የልጃችሁን ስምና የተማሪ መታወቂያ ID ፃፉ። ለRichard Montgomery የምታመለክቱ ከሆነ (ለሌሎች ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማግኔቶች የምታመለክቱም ቢሆን)፣ ለRichard Montgomery ብቻ $65 ገቢ

እድርጉ። ቼኩን ለRichard Montgomery High School ተከፋይ አድርጉት።የምታመለክቱት ለMontgomery Blair ብቻ ከሆነ፣ $65 ለMontgomery Blair ይከፈል። ቼኩን ለMontgomery Blair High School ተከፋይ አድርጉት።የምታመለክቱት ለPoolesville ብቻ ከሆነ፣ $65 ለPoolesville ገቢ አድርጉ። ቼኩን ለPoolesville High School ተከፋይ አድርጉት።

3. $65 ለእመልካቹ የሚከብድ ከሆነ፣ ይህንኑ የሚያብራራ ደብዳቤ ከማመልከቻው ጋር ገቢ መሆን አለበት።

4. የመስመር ላይ ክፍያ ደረሰኝ ወይም የቼኩን ፎቶ ኮፒ ከያንዳንዱ ማመልከቻ ጋር አያይዙ።

የተማሪ እና የወላጅ/ሞግዚት መቆጣጠርያ ዝርዝር□ 1. የማመልከቻውን ፓኬጅ ከጨረሱ በኋላ፣ ስለ አይነተኛ ቀኖችና ስለ ፈተና መረጃ የያዙትን የማመልከቻውን የመጀመርያ አራት ገጾች ከርስዎ ጋር ያስቀሩ

የፈተና ቀን፡ ዲሰምበር 3 2016□ 2. ካንድ ፕሮግራም በላይ እየተመለከተ ከሆነ፣ ተማሪው በሚያመለክትበት በያንዳንዱ ማመልከቻ ላይ መፈረምዎን ያረጋግጡ።□ 3. የፈተና መዘጋጃ መለስተኛ መጽሃፍ በዚህ ድረገጽ ይገኛል www.montgomeryschoolsmd.org/curriculum/specialprograms/□ 4. ወላጅ/ሞግዚት፡ ማመልከቻውን(ዎችን) ፈረሙ ወይ? የወላጅ/ሞግዚት ፊርማ የሌለው ማመልከቻ ዋጋ አይሰጠውም።□ 5. ከያንዳንዱ የተማሪ ማመልከቻ ጋር የሚያያዙ፡- □ a. ለMCPS ተከፋይ $65 የማመልከቻ ሂደቶች፣ ቁ. 2፣ ይመልከቱ እላይ የፈለገውን ያህል ማመልከቻ ይሞላ፣ አንድ ቼክ ብቻ ነው የሚፈለገው።

ካንድ ፕሮግራም በላይ ከተሞላ፣ ዋናው ቼክ የሌላቸው ሁሉ ጋ አንድ የቼክ ፎቶኮፒ አብሮ ይያያዝ። □ b. ለያንዳንዱ ት/ቤት አንድ ማመልከቻ። (Poolesville ለሚገኝ እያንዳንዱ ፕሮግራም ድርሰት/essay ያስፈልገዋል፣ ነገር ግን አንድ ማማልከቻ ብቻ

ነው ለሶስቱም የPoolesville ፕሮግራሞች ገቢ መሆን ያለበት።) □ c. የሁ/ደ ት/ቤት ማመልከቻ ለመድረሱ ማረጋገጫ የራስ አድራሻና መመለሻ ተምብር የተለጠፈበት ፖስትካርድ። ፖስትካርድ ካለ ብቻ ነው ማረጋገጫ

የሚላከው። □ d. ተማሪው ኣሁን አገልግሎቶችን የሚቀበል ከሆነ የIndividualized Education Program (IEP)፣ Section 504 Plan፡ ወይም English

Language Learner (ELL) Plan ኮፒ የፈትና አገልግሎቶችን ጨምሮ (የፈተና አገልግሎቶችን ዝግጅት ለመፈጸም የፈተና የፕሮግራም አስተባባሪ ያገኝሃ(ሻ)ል።)

□ e. የአመልካቹ የመጨረሻ የ7ኛ ክፍል ሪፖርት ካርድ።□ 6. የማመልከቻዎች እስከ አርብ፣ ኖቨምበር 4፣ 2016፣ 3፡00 p.m. እንዲደርሱ ሆኖ እስከ አርብ፣ ኖቨምበር 4፣ 2016፣ 3፡00 p.m. እንዲደርሱ ሆኖ

በፖስታ መላክ ወይም ለፕሮግራሞቹ መስጠት አለባቸው።□ 7. የፈተናውን ቀን፣ ዲሰምበር 3 2016፣ የቀጠሮ ማስታውሻህ(ሽ) ላይ ምልክት አድርግበ(ጊ)በት። ስለዚህ ፈትና ቀን ሌላ ተጨማሪ ማስታወሻ አታገኝም።

(የፈተና አገልግሎቶች ላሉዋቸው ተማሪዎች፡- ዲሰምበር 4 2016 - ስለ ዝግጅቱ የፕሮግራም አስተባባሪው ያገኝዎታል።)□ 8. የአስተማሪ ድጋፍ ፎርም መምሪያዎችን ለአመልካቹ የአሁን 8ኛ ክፍል መምህራን እስከ ኖቨምበር 4 2016 አድርሱላቸው። እስከ ዲሰምበር 9 2016

ድጋፎችን የማስገባት ሃላፊነት ያስተማሪዎች ነው።

Page 5: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

3 የዛሬው የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችየሁ/ደ ት/ቤት ማመልከቻ ፓኬጅ 2017–2018

የማመልከቻዎች መላክያ አድራሻዎች

ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ ማግኔት ፕሮግራም

Montgomery Blair HS51 University Boulevard, EastSilver Spring, Maryland 20901

Attention: Magnet Coordinator

International Baccalaureate Magnet Program

Richard Montgomery HS 250 Richard Montgomery DriveRockville, Maryland 20852

Attention: Magnet Coordinator

Whole School Magnet Program

Poolesville HS17501 West Willard RoadPoolesville, Maryland 20837

Attention: Magnet Coordinator

ሁሉም ማመልከቻዎች ለሚገባው ት/ቤት ዋና ፅ/ቤት እስከ ኖቨምበር 4 2016 በፖስታ መላክ፣ አለዚያም እስከ 3 p.m. በእጅ መስጠት አለባቸው። ፋክሶች ወይም የኤሌክትሮኒክ መልእክቶች በማንኛውም ፕሮግራም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

በራስ አድራሻ የማመልከቻ ደረሰኝየተማሪ ማመልከቻ(ዎች) መድረሳቸውን ማረጋገጫ ለመቀበል፣ ቴምብር የተለጠፈበት፣ የራስ(መመለሻ) አድራሻህ የተጻፈበት ፖስትካርድ ከያንዳንዱ ማመልከቻ ጋር መያያዝ አለበት። አለዚያ ማመልከቻው ለመድረሱ ምንም ማስታወቂያ አይላክም።

ሪፖርት ካርዶችአመልካቾች የመጨረሻውን የ7ኛ ክፍል ሪፖርት ካርድ ከያንዳንዱ ማመልከቻ ጋር አባሪ አድርገው ማስገባት አለባቸው።

የድጋፍ ፎርሞችየመምህራን ድጋፍ ፎርም መምሪያዎችን ለእመልካቹ የአሁን አስተማሪዎች የሚሰራጭበት የግዜ ገደብ ኖቨምበር 4 2016 አስተማሪዎች የድጋፍ ፎርሞችን ለትክክለኛው ሁ/ደ ት/ቤት የመላክ ያለባቸው ሃለፊነት የግዜ ገደብ ዲሰምበር 9 2016 የፈለገውን ያህል ማመልከቻዎች ገቢ ቢደረጉም፣ ላንድ ርእሰ ትምህርት አንድ የድጋፍ ጥያቄ ብቻ ነው የሚፈለገው።

Montgomery Blair Magnet Program (3 ፎርሞች):

□ የሳይንስ እስተማሪ

□ የሂሳብ አስተማሪ

□ የእንግሊዝኛ አስተማሪ

Richard Montgomery IB Program (5 ፎርሞች):

□ የሳይንስ እስተማሪ

□ የሂሳብ አስተማሪ

□ የእንግሊዝኛ አስተማሪ

□ የአለም ጥናቶች አስተማሪ

□ የውጭ ቋንቋ አስተማሪ

Poolesville Magnet Program (4 ፎርሞች):

□ የሳይንስ እስተማሪ

□ የሂሳብ አስተማሪ

□ የእንግሊዝኛ አስተማሪ

□ የአለም ጥናቶች አስተማሪ

ምርጫና ማስታወቂያለያንዳንዱ የማግኔት ፕሮግራም መግቢያ እጅግ ከፍተኛ ውድድር አለበት። ከፍተኛ ተስጥኦ ያላቸው ተማሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ/ይጋበዛሉ። ተወዳዳሪዎችን ለመገምገም የመምህራን ድጋፎችን፣ ከተወዳዳሪዎች የጽሁፍ ማግለጫዎች፣ ያለፉ ክፍሎችና የኮርስ ስራ፣ የፈተና ውጤቶች፣ እና ከምህርት ነክ ፍላጎቶችና ግኝቶችን ያካተቱ በርካታ መመዘኛዎች እንጠቀማለን። በፈብሩዋሪ መጀመርያ ላይ የምርጫ ውሳኔዎች ማስታወቂያ በፖስታ ወደ አመልካች ቤት ይላካል።

የፈተና ዝግጅትአመልካቾች የሚፈተኑት በዲሰምበር 3 2016፣ 8–11 a.m.። እባክዎ ቀኑን በማስታወሳ ያዙ። ለMontgomery Blair ማግኔት ፕሮግራም፣ ለRichard Montgomery IB ፕሮግራም፣ እና ለPoolesville ማግኔት ፕሮግራም የሚሰጠው ፈተና ያው ነው። ለፈተና መዘጋጃ መለስተኛ መጽሃፍ በሚከተለው ድረገጽ www.montgomeryschoolsmd.org/curriculum/specialprograms/ወይም በማንኛውም የMCPS መካከለኛ ት/ቤት ይገኛል።

አስፈላጊ የፈተና መረጃማመልከቻህ(ሽ) ፈተና እንደምትወስድ(ጂ) ይጠቁማል። እንተ(ቺ) ለተጨማሪ ማረጋገጫ አትጠየቅ(ቂ)ም።1. አመልካቾች ወደተመደበው ሁ/ደ ት/ቤት መሄድ ያለባቸው በ7:45–8:00 a.m. ዲሰምበር 3 2016 ነው። ስለ ፈተና ቦታ ለማወቅ "Testing Site

Information” የሚለውን ገጽ 4 ይሚገኘውን እንብብ(ቢ)። ፈተና በ11:00 a.m. አካባቢ ማለቅ አለበት። መጠበቂያ/መዝናኛ ቦታ ስለሌለ ወላጆች ተማሪዎችን 11:00 a.m. ለምውሰድ ማቀድ አለባቸው።

2. እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት ለሚያሳዩ ተማሪዎች ለተዘጋጁ የሁ/ደ ት/ቤቶ ፕሮግራሞች አስፈላጊ የሆኑ የእውቀትና ሞያ ችሎታዎችን ለመመዘን የሚያስችሉ ለMontgomery Blair ማግኔት ፕሮግራም፣ ለRichard Montgomery IB ፕሮግራም፣ እና ለPoolesville ማግኔት ፕሮግራም ልዩ የመግቢያ ፈተናዎች ተዘጋጅተው ነበር። እነዚህ ፈተናዎች ተማሪዎች በዘመናት የተማሯቸውን የአስተሳሰብ ችሎታ፣ ሂሳዊ አስተሳሰብ፣ እና እውቀትና ሞያዎችን ይለካሉ። የፈተና መዘጋጃ መጽሄት እዚህ www.montgomeryschoolsmd.org/curriculum/specialprograms/ ወይም በሆነ የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ይገኛል።

Page 6: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

የሁ/ደ ት/ቤት ማመልከቻ ፓኬጅ 2017–2018 የዛሬው የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች4

ለተማሪዎች የሚቀጥለው ምክር ይለገሳል፡- • ለነዚህ ፈተናዎች ከሁሉም የበለጠ ሊሆን የሚችለው ዝግጅት የት/ቤት ስራዎችን በተከታታይና በወቅቱ መስራት ነው። • ፈትና ሲደርስ ብቻ ጥናት ማግበስበስ በአብዛኛው ውጤታማ አይደለም የፈተና ውጤቶችንም ከፍ ለማድረግ ይህን ያህል አያግዝም። • ከፈተናው ዋዜማ ሌሊቱን ጥሩ ማረፍህ(ሽ)ን አረጋግጥ(ጪ) በፈትናውም ቀን ቁርስህ(ሽ)ን ደህና አድርገህ(ሽ) ብላ(ዪ)። • በተመደበው ስአት ለመድረስ ፕላን አድርግ/ጊ። • በርካታ የተቀረጹ ቁ.2 እርሳሶች ይዘህ(ሽ) ና(ነይ) እናም የMCPS ተማሪ ከሆንክ(ሽ) የተማሪ መታወቂያ ወረቀት ። • በፈተና ወቅት ካልኩለተርና ባለ-ካልኩሌተር ሰአት መጠቀም ፈጽሞ አይፈቀድም። • የፈተና ውጤቶች በመልስ ወረቀት ላይ የተሰጡ ትክክለኛ መልሶች መስፈርት ናቸው። ስህተት መልስ መስጠት አያስቀጣም። ስለዚህ፣ ጥያቄ

መዝለል ጥቅም አይሰጥህ(ሽ)ም፣ የተሳሳተ መልስም ከትትክለኛ መልሶች አያስቀንስም።3. በፈተና ወቅት፣ ተማሪዎች ፈተናውን ለማከናወን በቂ ጤንነት እንዳላቸው በማስመልከት መግለጫ እንዲፈርሙ ይጠየቃሉ። በፈተናው እለት ተማሪው

ከታመመ፣ ወላጁ(ጂቱ) እሱን ወይም እሷን ወደ ፈትናው ቦታ ማምጣት የለበ(ባ)ትም። በዚያ ፈንታ፣ ወላጁ(ጂቱ) ወደ ፕሮግራም አስተባባሪው በማግስቱ ደውሎ(ላ) ሌላ ቀን ፕሮግራም እንዲደረግ መጠየቅ ይኖርበ(ባ)ታል።

የፈተና ቦታ መረጃየሚከተሉት አቅጣጫዎች ተግባራዊነታቸው ለMontgomery Blair ሁ/ደ ት/ቤት የሳይንስ፣ ሂሳብ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ ፕሮግራም፣ ለRichard Montgomery ሁ/ደ ት/ቤት አለምአቀፍ ባካሎሪያ ዲፕሎማ ፕሮግራም፣ እና ለPoolesville ሁ/ደ ት/ትቤት ሙሉ ት/ቤት ማግኔት ፕሮግራም ነው።1. ተማሪዎች የፈተና ቦታ በሚመደቡት ወቅት ግንዛቤ ውስጥ የሚገቡት የነሱ መኖርያ ቤት ሁ/ደ ት/ቤት ናቸው በሁሉም ቦታዎች የሚሰጡት ፈተናዎች

አንድ ናቸው ውጤቶቹም ለሚመለከተው(ታቸው) ፕሮግራም አስተባባሪ(ዎች) ይሰጣሉ። የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የማግኔት ፕሮግራሞች በRoberto Clemente፣ Eastern፡ ወይም በTakoma Park መካከለኛ ት/ቤት፣ ወይም ሌላ መካከለኛ ት/ቤት፣ ወይም የግል ት/ቤት በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች፣ የሰፈራቸውን ሁ/ደ ት/ቤት ወይም የፈተና ቦታ ለማወቅ በዚህ ይመልከቱ፡- www.montgomeryschoolsmd.org

2. ሁሉም አመልክቾች ወደተመደበላቸው የፈተና ቦታ ቅዳሜ፣ ዲሰምበር 3 2016 በጥዋቱ ከ7፡45 እስከ 8፡00 መገኘት አለባቸው። (የበረዶ ቀን፡- ዲሰምበር 10 2016)። የፈተናውን ቀን ለማረጋገጥ ምንም ግንኙነት አይደረግም። (በሃይማኖት ምክንያት ቅዳሜ ፈተና መውሰድ የማይችሉ፣ እሁድ ዲሰምበር 4 2016 Richard Montgomery ሁ/ደ ት/ቤት መውሰድ ይችላሉ። ለተለዋጩ የፈተና ቀን የሚደረግ የጽሁፍ ጥያቄ ከማመልከቻው ጋር ለፕሮግራሙ አስተባብሪ መድረስ አለበት። ከአስተባባሪው በሚደረግ የቴሌፎን ጥሪ የተለዋጩ የፈተና ቀን ይረጋገጣል።) የሚከተለውን ዝርዝር የፈተናውን ቀን ለማረጋገጥ ተጠቀም(ሚ)በት።

የምትፈተነ(ኝ)ው በMONTGOMERY BLAIR HS የቤትህ(ሽ) ሁ/ደ ት/ቤት፡

Bethesda-Chevy Chase, Montgomery Blair, James Hubert Blake, Albert Einstein, John F. Kennedy, Northwood, Paint Branch, Sherwood, Springbrook, Wheaton

Colesville Rd.

University Blvd E

University Blvd W

495

29

193

Montgomery Blair High School51 University Blvd East

Silver Spring, MD 20901

የ ም ት ፈ ተ ን ነ ( ኝ ) ው በ R I C H A R D MONTGOMERY HS የቤትህ(ሽ) ሁ/ደ ት/ቤት ከሆነ፡

Winston Churchill, Gaithersburg, Walter Johnson, Col. Zadok Magruder, Richard Montgomery, Rockville, Thomas S. Wootton, Walt Whitman

Marlo

Veirs Mill Rd.

Rockville Pike (Rte 355)

Mt Vernon Ave

Richa

rd M

ontgom

ery Dr.

2828

Richard Montgomery High School250 Richard Montgomery Drive

Rockville, MD 20852

የምትፈተነ(ኝ)ው በPOOLESVILLE HS የቤትህ(ሽ) ሁ/ደ ት/ቤት ከሆነ፡

Clarksburg, Damascus, Northwest, Poolesville, Quince Orchard, Seneca Valley, Watkins Mill

Poolesville High School17501 W. Willard Rd.Poolesville, MD 20837

W. Willard Rd.

Fisher Ave.

Whites Ferry Rd.

28

107

የፈተና አካገልግሎት ዝግጅትአመልካቹ(ቿ) ልዩ የፈተና አገልግሎት ከፈለገ(ች) ምን አይነት አገልግሎት እንደሚያስፈልግ የሚለይ የIndividualized Education Program (ልዩ የትምሀርት ፕሮግራም)(IEP)፣ Section 504 Plan, English Language Learner (የእንግሊዝ ቋንቋ ተማሪ)(ELL) ከማመልከቻው ጋር ገቢ መሆን አለበት። ፕሮግራም አስተባባሪው አመልካቹን ወይም ወላጅ/ሞግዚቱ ጋር ተገናኝቶ ስለ አገልግሎት ዝግጅትና ግዜ ይነጋገራል። የልዩ አገልግሎት ፈላጊ ፈተና ግዜ፡- እሁድ ዲሰምበር 4 2016 ከጥዋቱ 8፡00 እስከ 11፡00፣ Richard Montgomery ሁ/ደ ት/ቤት (የበረዶ ቀን፡- ዲሰምበር 11 2016)።

Page 7: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ወደ 9ኛ ክፍል ሁ/ደ ት/ ቤት የማግኔት ፕሮግራም 2016-2017 መግቢያ ማመልከቻአንድ ተማሪ ለአንድ ወይም ከዚያ በላይ ፕሮግራሞች የሚያምለክት ከሆነ(ች)፣ ግላዊ ማመልከቻዎች መቅረብ አለባቸው።

የወረቀት ኮፒዎች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው። የኤለክትሮኒክ ውጤቶች በማንኛውም ፕሮግራም ተቀባይነት የላቸውም።

አመልካቹ የሚያመለክትባቸው ሁሉም ፕሮግራሞች ምልክት ይደረግባቸው።

MONTGOMERY BLAIR HS

□ ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ የኮምፑተር ሳይንስ

Montgomery Blair High School51 University Boulevard, EastSilver Spring, Maryland 20901 301-649-8240

RICHARD MONTGOMERY HS

□ አለምአቀፍ Baccalaureate (ባካሎሪያ)

Richard Montgomery High School250 Richard Montgomery DriveRockville, Maryland 20852 301-610-8100

POOLESVILLE HS(ላንድ ተማሪ አንድ ማመልከቻ ብቻ)

□ አለምአቀፍ የአካባቢ ጥናት □ ሰብአዊ ጥናቶች

□ ሳይንስ፣ ሂሳብ፣ የኮምፒውተር ሳይንስ

Poolesville High School17501 West Willard RoadPoolesville, Maryland 20837 301-972-7976

ክፍል 1፡ በወላጅ/ሞግዚት የሚሞላ፣ እስከ ኖቨምበር 4 2016 ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ በፖስታ የሚላክ፣ ወይም ከ3 p.m. በፊት በእጅ ያሚሰጥ።

የአመልካች ሙሉ ህጋዊ ስም _____________________________________________________ የተማሪ መታወቂያ # _____________ የቤተሰብ ስም የመጀመሪያ ስም የመካከለኛ ስም መነሻ (ሪፖርት ካርድ ላይ የMCPS ከሆነ)

የቤት አድራሻ ______________________________________________________________________ _________________ መንገድ አፓርትመንት #

_________________________________________________________________ ______________ ______________ ከተማ ስቴት ZIP Code

ባሁኑ ወቅት በሁ/ደ ት/ቤት ማግኔት ፕሮግራም የሚከታተል ወንድም ወይም እህት አለወይ? □ Yes □ No የፕሮግራሙ ስም _________ክፍል ____

አመልካች የተወላደበት እለት ___/ ___ / ___ □ ወንድ □ ሴት

ተማሪው(ዋ) አብራቸው የሚ(ምት)ኖርባቸው ወላጅ(ጆች)/ህጋዊ ሞግዚት(ቶች) ስም፡

ተማሪው(ዋ) አብሯቸው የሚ(ምት)ኖርባቸው ወላጅ(ጆች)/ህጋዊ ሞግዚት(ቶች) ስም፡

ከተማሪው(ዋ) ጋር ዝምድና፡_□ እናት □ አባት □ ሞግዚት □ ሌላ

ከተማሪው(ዋ) ጋር ዝምድና፡_□ እናት □ አባት □ ሞግዚት □ ሌላ

የቤት ቴሌፎን የቤት ቴሌፎን

የስራ ቴሌፎን የስራ ቴሌፎን

ሴልፎን ሴልፎን

ኢ-ሜል ኢ-ሜል

በህግ ልናስታውቀው የሚጋባ ሌላ ወላጅ/ሞግዚት ካለ፣ እባክዎን የሱን ወይም የሷን ስም፣ ኣድራሻ፣ እና የቴሊፎን ቁጥር ያመልክቱ።

ወላጅ/ሞግዚት __________________________________________________ ከተማሪው(ዋ) ጋር ዝምድና፡ □ እናት □ አባት □ ሞግዚት □ ስም

_____________________________________ _______________________________ ____________ ______________ የመንገድ እድራሻ ከተማ ስቴት ZIP Code

___________________________________________________________________________________________________ ኢ-ሜል ቴሌፎን

የአሁኑ መካክለኛ ደረጃ ት/ቤት _______________________________________________________________________________

የሰፈር መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ________________________________________________________________________________

የሰፈር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ___________________________________________________________________________________

የአሁኑ የሂሳብ ኮርስ ______________________________________________________________________________________

የአስተማሪ ድጋፎች፡- የድጋፍ ፎርሞችን የሰጥሃ(ሻ)ቸው መምህራን ስሞች አቅርብ(ኢ)። እነዝህ የአመልካቹ(ቿ) የ8ኛ ክፍል መምህራን መሆን አለባቸው። ስለያንዳንዱ ፕሮግራም አስፈላጊ የማመልከቻ ሂደቶች እባክህ(ሽ)ን ገጽ 3 ተመልከት(ች)።

አስተማሪ የኮርሱ ስም

ሳይንስ

ሂሳብ

እንግሊዝኛ

የአለም ጥናቶች

የውጭ ቋንቋ

እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ። ገጽ 1/11

Page 8: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ክፍል 2። የትርፍ ግዜ ማሳለፍያ እንቅስቃሴና ፍላጐት ክፍል በአመልካቹ የሚሞላ ነው። መታገዝ የሌለበት። ተማሪዎች ተይበው በተፈቀደው ቦታ መለጠፍ ይችላሉ።

የተማሪ የምጨረሻ ስም የመጀመርያ ስም መካከለኛ ፊደል የMCPS የመታወቂያ #

List three or four of your hobbies and interests. What is your favorite hobby/interest? Why? You may use only the space provided.

1. 3.

2. 4.

ወላጆች/አሳዳጊዎች በሚቀጥሉት ክፍሎች ማገዝ ይችላሉ። አካዴሚያዊ ግኝቶችን መዘርዘር፣ ደረጃቸውን የጠበቁ አፈተና ውጤቶች (ለምሳሌ፣ SAT እና PSAT) እና ሽልማቶች። አሽልማቶችን ቀኖች እና ደረጃቸውን የጠበቁ አፈተና ውጤቶችን ዘገባ ቅጅዎች አያይዙ። የፈተና ውጤቶች/ማርኮች አያስፈልጉን፣ እናም ደረጃቸውን የጠበቁ አፈተና ውጤቶች/ማርኮች ከሌሉ አመልካቾች አይቀጡም።

ሽልማት ወይም ደረጃውን የጠበቀ ፈተና ቀንደረ/

የጠ ፈተና ውጤት

ግትለሰብ ወይም ቡድንደረጃ (የአካባቢ፣ አስጤት፣

ሀገራዊ)

ከትምህርት ቀን ውጭ በሆኑ ልዩ ፕሮግራሞች ተሳትፎ አመልክቱ። የወተሰኑ ምሳሌዎች እነ አካዴሚያዊ ሰፈሮች፣ የትያትርና የሙዚቃ እንቅስቃሴዎች፣ ስፖርቶች፣ እና/ወይም የተደራጁ ፕሮግራሞችን ያካትታሉ። ቀኖች፣ ቦታዎች፣ እና የኮርስ ርእሶች መካተት አለባቸው።

እንቅስቃሴ/ኮርስ ቀን ቦታ

ገጽ 2/11 እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ።

Page 9: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ። ገጽ 3/11

ክፍል 3። በወላጅ/ሞግዚት የሚሞላ።

Individualized Education Program (ልዩ የግለሰብ ትምህርት ፕሮግራም)(IEP)/Section 504 Plan/English Language Learner(የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪ (ELL) Plan

አመልካቹ(ቿ) IEP፣ 504 Plan፣ ወይም ELL Plan አለው(አላት) ወይ? □ አዎን □ አይደል

በIEP፣ 504 Plan፣ ወይም ELL Plan መስረት በአሁኑ ወቅት ልጆቻቸው ልዩ የትምህርት አገልግሎት ወይም የፈተና ዝግጅት የሚያገኙ ቤተሰቦች የአመልካቹን ፕላን ኮፒ የግድ ማያያዝ አለባቸው። በፈተና ወቅት ዝግጅቶቹ ቦታው ላይ መገኘት አለባቸው።

ክፍል 4። በወላጅ/ሞግዚት የሚሞላ።

የወላጅ ፈቃድ መግለጫ

ልጄ ሁ/ደ ት/ቤት ፕሮግራም ለመግባት እድል እንዲሰጠውና የት/ቤቱ ሃላፊዎች ስለልጄ ፍጻሜዎችና የፈተና ውጤቶች እንዳስፈላጊነቱ እንዲዘግቡ ፈቃደኛ መሆኔን አረጋግጣለሁ። የምርጫ ኮሚቲው የመምህራን መረጃዎችና የፈተና ውጤቶችን በምስጢር እንደሚይዝ፣ የድጋፍ ማርኮችም ከምርጫ ኮሚቲው ውጭ የሚጋራ እንደሌለ፣ ማመልከቻዎች ለወላጆችም ሆነ ለተማሪዎች እንደማይመለሱ ተገንዝቤአለሁ።

ማሳሰብያ፡ ማመልከቻ ካንድ ት/ቤት በላይ የሚደረግ ከሆነ ለያንዳንዱ ትቤ/ት የተለየ ማመልከቻ መሰጠት አለበት።

/ / የወላጅ/ሞግዚት ፊርማ ቀን

የተማሪ የመጨረሻ ስም የመጀመሪያ (የመጠሪያ) ስም መካከለኛ ፊደል የMCPS መታወቂያ ቁጥር

/ / የተማሪ ፊርማ ቀን

የተማሪና የወላጅ/ሞግዚት መቆጣጠርያ ዝርዝር□ 1. የማመልከቻውን ፓኬጅ/ጥቅል ከጨረሱ በኋላ፣ ስለአይነተኛ/የማይታለፉ ቀናትና ስለ ፍተናው እለት - ዲሰምበር 3 2016 - መረጃ የያዙትን

የመጀመርያ አራት ገጾች ከርስዎ ጋር ያስቀምጡ።

□ 2. ከአንድ ፕሮግራም በላይ በማመልከት ላይ ከሆነ(ች)፣ ተማሪው(ዋ) በያንዳንዱ ማመልከቻ ላይ የሚያ(ምታ)መለክትባቸውን ፕሮግራሞች የምርጫ ምልክት ማድረጉ(ጓ)ን ያረጋግጡ።

□ 3. የፈተና መዘጋጃ መለስተኛ መጽሃፍ ከዚህ ድረገጽ ያግኙ www.montgomeryschoolsmd.org/curriculum/specialprograms/።

□ 4. ወላጅ/ሞግዚት፡ ማመልከቻው ላይ ፈረሙ ወይ? የወላጅ/ሞግዚት ፊርማ ከሌለ ማመልከቻውን የሚመለከተው አይኖርም።

□ 5. ከያንዳንዱ የተማሪ ማመልከቻ ጋር የሚያያዙ፡

□ a. የ$65 ቼክ። በገጽ 2 የተሰጡትን መመርያዎች ይምልከቱ። ገቢ የተደረጉ የማመልከቻዎች ብዛት የፈለገውን ይሁን፡ አንድ ቼክ ብቻ ነው የሚፈለገው። ከአንድ ፕሮግራም በላይ የሚያመለከቱ ከሆነ፣ ቼክ በሌላቸው ማመልከቻዎች የቼኩን ፎቶ ኮፒ ያያይዙ። እባክዎን የልጅዎን ስምና የመታወቂያ ቁጥር በቼክዎ የማስታወሻ መስመር ላይ ያስፍሩ።

□ b. ለያንዳንዱ ት/ቤት የተለየ ማመልከቻ። (Poolesville ላይ ለይንዳንዱ ፕሮግራም ድርሰቶች ያስፈልጋሉ፣ ነገር ግን አንድ ማመልከቻ ብቻ ነው ለሶስቱም የPoolesville ፕሮግራሞች የሚያስፈልገው።

□ c. ማመልከቻው ለሁ/ደ ት/ቤት ፕሮግራም መድረሱን ለማረጋገጥ የመመለሻ አድርሻና ቴምብር ያለው የፖስታ ካርድ። ማረጋገጫ የሚላከው የፖስታ ካርድ አብሮ ከመጣ ብቻ ነው።

□ d. ተመሪው(ዋ) አሁን እገልግሎቶቹን በመቀበል ላይ ካለ(ች)፣ የIEP፣ 504፣Plan፣ ወይም ELL Plan ኮፒ የፈተና ዝግጅቶችን ጨምሮ። (የፕሮግራም አስተባባሪ የፈትና ዝግጅቶችን ማቅረብ በሚመለከት ከርስዎ ጋር ይገናኛል።)

□ e. የተማሪው የመጨረሻው የ7ኛ ክፍል ሪፖርት ካርድ።□ 6. ማመልከቻዎች እስከ ዓርብ ኖቨምበር 4 2016 በፖስታ መላክ ወይም ለፕሮግራሙ(ሞቹ) በእጅ መስጠት አለባቸው።

□ 7. የፈተናውን ቀን፣ ዲሰምበር 3 2016፣ በቀጠሮ ማስታወሻዎ ላይ ምልክት ያድርጉ። ለዚህ የፈተና ቀን ምንም ተጨማሪ ማስታወቂያ አይሰጥዎትም። የፈተና ልዩ ዝግጅት ያላቸው ተምሪዎች የፈተና ቀን፡ እሁድ ዲሰምበር 4 2016 - ፕሮግራም አስተባባሪው አስቀድሞ ስለ ዝግጅት ጉዳይ ያነጋግርዎታል።

□ 8. ስለ መምህራን የድጋፍ ፎርሞች መመርያ ለአሁን የ8ኛ ክፍል አስተማሪዎች እስከ ኖቨምበር 4 2016 እንዲደርሳቸው ይሁን። አስተማሪዎች ድጋፋቸውን እስከ ዲሰምበር 9 2016 የመስጠት ሃላፊነት አለባቸው።

Page 10: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ሆን ተብሎ ክፍት የተተወ

ማመልከቻዎን ሲልኩ፣ እባክዎ “ሆን ተብሎ ክፍት የተደረጉ” ግፆችን አይጨምሩ

Page 11: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ክፍል 5። በአመልካች የሚሞላ። ምንም መታገዝ የለበ(ባ)ትም በተሰጠው ቦታ ብቻ መጠቀም ይቻላል

Student’s Last Name First Name Initial MCPS ID #

A. FOR SCIENCE, MATHEMATICS, COMPUTER SCIENCE APPLICANTS (check only ONE program)

□ MONTGOMERY BLAIR

Applicants must reside in one of the following high school clusters: B-CC, Churchill, the Downcounty Con-sortium (DCC), the Northeast Consortium (NEC), Wal-ter Johnson, Richard Montgomery, Rockville, Sher-wood, Whitman, or Wootton.

□ POOLESVILLE

Applicants must reside in one of the following high school clusters: Clarksburg, Damascus, Gaithersburg, Magruder, Northwest, Poolesville, Quince Orchard, Sen-eca Valley, or Watkins Mill.

Admission Essay: Science, Mathematics, Computer Science students have the opportunity to specialize in rigorous mathematics, science, and computer science curricula focused on problem-solving skills and research. Students will work with a diverse group of peers to solve mathematical, science, and engineering problems. Please describe your-self as you study, work, and interact in your favorite class or activity related to the focus of the Science, Mathemat-ics, Computer Science program. Be specific and choose your words carefully. Your response must fit in the space below. Your response may be word processed using font size 12 and pasted in this space.

እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ። ግጽ 5/11

Page 12: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ሆን ተብሎ ክፍት የተተወ

ማመልከቻዎን ሲልኩ፣ እባክዎ “ሆን ተብሎ ክፍት የተደረጉ” ግፆችን አይጨምሩ

Page 13: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ክፍል 5። በአመልካች የሚሞላ። ምንም መታገዝ የለበ(ባ)ትም በተሰጠው ቦታ ብቻ መጠቀም ይቻላል

Student’s Last Name First Name Initial MCPS ID #

B. FOR INTERNATIONAL BACCALAUREATE APPLICANTS

□ RICHARD MONTGOMERY (For students from any MCPS high school cluster.)

Admission Essay: International Baccalaureate Diploma students have the opportunity to engage in a rigorous course of studies with a diverse group of peers that highlights connections between the arts, foreign language, science, math, English, and social studies. Please describe yourself as you study, work, and interact in your favorite class or activity related to the focus of the International Baccalaureate Program. Be specific and choose your words carefully. Your response must fit in the space below. Your response may be word processed using font size 12 and pasted in this space.

እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ። ገጽ 7/11

Page 14: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ሆን ተብሎ የተተወ ክፍት ቦታ

ማመልከቻዎን ሲልኩ፣ እባክዎ “ሆን ተብሎ ክፍት የተደረጉ” ግፆችን አይጨምሩ

Page 15: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ክፍል 5። በአመልካች የሚሞላ። ምንም መታገዝ የለበ(ባ)ትም። በተሰጠው ቦታ ብቻ ተጠቀም(ሚ)።

Student’s Last Name First Name Initial MCPS ID #

C. FOR HUMANITIES HOUSE APPLICANTS

□ POOLESVILLE

Applicants must reside in one of the following high school clusters: Clarksburg, Damascus, Gaithersburg, Magruder, Northwest, Poolesville, Quince Orchard, Seneca Valley, or Watkins Mill

Admission Essay: Humanities students have the opportunity to pursue rigorous humanities curricula with an interdis-ciplinary connection among English, social studies, communication, and fine arts. Students will work with a diverse group of peers to develop top quality print, photo, and video products and deepen skills in oral and written com-munication. Please describe yourself as you study, work, and interact in your favorite class or activity related to the focus of the Humanities House. Be specific and choose your words carefully. Your response must fit in the space below. Your response may be word processed using font size 12 and pasted in this space.

እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ። ገጽ 9/11

Page 16: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ሆን ተብሎ የተተወ ክፍት ቦታ

ማመልከቻዎን ሲልኩ፣ እባክዎ “ሆን ተብሎ ክፍት የተደረጉ” ግፆችን አይጨምሩ

Page 17: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

ክፍል 5። በአመልካች የሚሞላ። ምንም መታገዝ የለበ(ባ)ትም በተሰጠው ቦታ ብቻ መጠቀም ይቻላል

Student’s Last Name First Name Initial MCPS ID #

D. FOR GLOBAL ECOLOGY HOUSE APPLICANTS

□ POOLESVILLE (For students from any MCPS high school cluster.)

Admission Essay: Global Ecology students have the opportunity to specialize in environmental science and social studies focused on human impact on the natural environment. Students will work with a diverse group of peers to develop field, laboratory, and research skills in the sciences and apply the responsibilities of environmental citizen-ship. Please describe yourself as you study, work, and interact in your favorite class or activity related to the focus of the Global Ecology House. Be specific and choose your words carefully. Your response must fit in the space be-low. Your response may be word processed using font size 12 and pasted in this space.

እስከ ኖቨምበር 4 2016 በአመልካች ተሞልቶ ለሚመለከተው ማግኔት አስተባባሪ የሚሰጥ ወይም በፖስታ የሚላክ። ገጽ 11/11

Page 18: የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች ለ2017–2018 የትምህርት … · የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማመልከቻ ፕሮግራሞች

አሳታሚው Department of Materials Management for the Division of Consortia Choice and Application Program Services

የተተረጎመው በLanguage Assistance Services Unit • Office of Communications0077.17ct • Editorial, Graphics & Publishing Services • 10/16 • Web

Rockville, Maryland