19
w§_ÃN w/ÄSÃN ¥n!ØSè mFT/@ lx!T×ùà KRST b¦Ã xNd¾W mè KFl zmN “Lighthouse of Living Truth” yb@t KRStEÃN t/DîN xSmLKè ÆzUjW ;wd _ÂT §Y yqrb _¬êE {/#F ktSÍü ébl@ yμtET 26 mUb!T 2 qN 2013 ›.M XNd gÖRgÖéúWÃn# yzmN x³È-R

w§ ÃN w/ÄSÃN ¥n!ØSè - Tesfaye Robele - Welcome to ... · PDF fileቢያንስ እኔ አልጠራጠርም፡፡ እኛንም ሆኑ የክርስቶስን ወንጌል ያስነወሩትን

  • Upload
    lytram

  • View
    353

  • Download
    25

Embed Size (px)

Citation preview

w§_ÃN w/ÄSÃN ¥n!ØSè mFT/@ lx!T×ùà KRST b¦Ã xNd¾W mè KFl zmN

“Lighthouse of Living Truth” yb@t KRStEÃN t/DîN xSmLKè

ÆzUjW ;wd _ÂT §Y yqrb _¬êE {/#F

ktSÍü ébl@ yµtET 26—mUb!T 2 qN 2013 ›.M

XNd gÖRgÖéúWÃn# yzmN x³È-R

2 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

xgr x»¶µ¿ xT§N¬ íR©!Ã

መግቢያመግቢያመግቢያመግቢያ “በእግዚአብሔርበእግዚአብሔርበእግዚአብሔርበእግዚአብሔር ዕውቀትዕውቀትዕውቀትዕውቀት ላይላይላይላይ በትዕቢትበትዕቢትበትዕቢትበትዕቢት የሚነሣውንየሚነሣውንየሚነሣውንየሚነሣውን ክርክርናክርክርናክርክርናክርክርና ከንቱከንቱከንቱከንቱ ሐሳብሐሳብሐሳብሐሳብ ሁሉሁሉሁሉሁሉ እናፈርሳለን፤እናፈርሳለን፤እናፈርሳለን፤እናፈርሳለን፤

አእምሮንምአእምሮንምአእምሮንምአእምሮንም ሁሉሁሉሁሉሁሉ እየማረክንእየማረክንእየማረክንእየማረክን ለክርስቶስለክርስቶስለክርስቶስለክርስቶስ እንዲታዘዝእንዲታዘዝእንዲታዘዝእንዲታዘዝ እናደርጋለንእናደርጋለንእናደርጋለንእናደርጋለን” (1111ቆሮንቶስቆሮንቶስቆሮንቶስቆሮንቶስ 10101010÷÷÷÷5555)

መነሻ ሐሳብ ይሆን ዘንድ የቀረበ ጅማሮ ጽሑፉ እንደ መሆኑ መጠን፣ ያልተሟላ ምናልባትም የተሳሳተ ሐሳብ ሊኖርበት እንደሚችል አያጠራጥርም፤ አያከራክርም፡፡ እንግዲያው የወንጌል ባለዐደሮች እንደ መሆናችን መጠን፣ ይህ ጉባኤ በዚህ ጽሑፍ ላይ የሚያስተዋሉትን የተውገረገሩ፣ መስመር የሳቱ፣ እርስ በርስ የሚጣረሱና የተወላከፉ ሐሳቦችን የማረምና

የማስተካከል ሙሉ ኀላፊነት እንዳለበት ማሳሰብ እወዳለሁ፡፡ “እኔ ምን ተዕዳዬ” ወይም “ጐመን በጤና” የሚለው “አቋም

የለሽ” አቋም፣ ዛሬ ከምንመክርበት ርእሰ ጕዳይ ጋር በአገርም ሆነ በዘመድ አንዳችም ግጣም የለውም፡፡ ጊዜ ወስነን፣ አገር አቋርጠንና ብዙ ዋጋ ከፍለን የመጣንለት ዐላማ ከዳር መድረስ የሚችለው፣ ይህ ጕዳይ የእኔ ጕዳይ ነው በሚል መንፈስ፣ በጕባኤው ውስጥ በንቃት ስንሳተፍና በውይይቱም ጊዜ ያለንን ሐሳብ ያለአንዳች ማቅማማት እንካችሁ ማለት ስንችል ብቻ ነው፡፡ የብርሃን ልጆች እንደ መሆናችን መጠን፣ እቅጭ እቅጩን በመናገር ለምናፈላልገው መፍትሔ ያራሳችንን ድርሻ መወጣት አለበን፡፡ ጊዜያዊ ደስታን ሳይሆን ዘላቂ መፍትሔን ከሚሻ የእግዚአብሔር ባለሟል፣ እግዚአብሔር በመግቦቱ ያዘጋጀውን ይህን ዐይነቱን ዐውደ ጥናት ብቻ ሳይሆን፣ አጋጣሚ ናቸው ያሚባሉትንም ሁኔታዎች ለጌታ ክብር ሊዋጃቸው

ይገባል የሚል አቋም አለኝ—ምንም እንኳ ለዚህ መስፈርት ራሴን ሁል ጊዜ አስገዝቻለሁ የሚል ድፍረት ባይኖረኝም፡፡ ስለዚህ ጽሑፉን በማቀርብበት ጊዜ በጥሙና እንድትከታተሉኝ፣ በጥያቄና በአስተያየት ጊዜ ሙሉ ተሳትፎ እንድታደርጉ

በማክበር እለምናለሁ—በተሰቀለው ክርስቶስ፡፡ በርእስ የተጠቀምሁባቸውን ቃላት በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ምን ሐሳብ እንደ ወከሉ በማራራት ልጀምር፡፡ አብዛኛውን ጊዜ፣

“ውላጤ”፣ “ቱሳሔ”፣ “ቡዓዴ”፣ “ተዋሕዶ”፣ ወዘተ የሚሉት የግእዝ ቃላት፣ ምሥጢረ ሥጋዌን ማለትም ትምህርተ

ትሥጉትን ለመተንተን ነባብያነ መለኮታውያን አዘውትረው የሚጠቀሙባቸው ቃላት ናቸው—በተለይ በዛኛዪቱ ቤተ

ክርስቲያን፡፡ “ውላጤ” የሚለው ቃል የክርስቶስ ሰብአዊና መለኮታዊ ባሕርያት ያለመለወጣቸውን ሲያመለክት፣ “ቱሳሔ”

እነዚህ ሁለት ባሕርያት ያለመቀላቀላቸውን ያሳያል፤ “ቡዓዴ” ደግሞ ሰብአዊነቱና መለኮትነቱ ተለያይቶ ሁለት አካል

ያለመሆኑን ሲያብራራ፣ “ተዋሕዶ” የሚለው ቃል ባሕርያቱ ያለውላጤ፣ ያለቱሳሔና ያለቡዓዴ አንድ መሆናቸውን ያጸናል፡፡

በትምህርተ ትስብእት ውስጥ “ውላጤ” የሚለው ቃል አሉታዊ እንድምታ ይኑረው እንጂ፣ እንደ ማንኛውም ቃል አዎንታዊ ትርጕም ሰጥተነው በተለየ ዐውድ ውስጥ የተለየ ሐሳብ እንዲወክል ልንቀምረው እንችላለን፡፡ ከቋንቋ ባሕርይ የምንማረው

እውነትስ ይኸው አይደል? በዚህ ጽሑፍ ውስጥ “ውላጤ” የሚለውን ቃል የተጠቀምሁት መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ባደረገ መንገድ የሚካሄደውን ለውጥ ነው፡፡ ዘመነኛዋ ቤተ ክርስቲያን፣ እግዚአብሔር የሰጣትን ተልእኮ አምላክን በሚያከብርና ትልቅ መከር በሚያስከትል መልኩ ተግባራዊ ማድረግ የምትችለው፣ አሁን ያለውን መልካም አካሄድ በማደስ ብቻ ሳይሆን፣ ትክክል ያልሆነውንም በትክክልኛው አስተሳሰብና አካሄድ በመተካት ነው፡፡ ስለዚህ ይህ ጽሑፍ መለወጥ ያለባቸውን ቢያንስ

አንኳር አንኳር ሕጸጾችና ግድፈቶች ለመለወጥ ፍለጎቱም ሆነ ጭካኔው እንዲኖረን ጥሪ ያቀርባል፡፡ “ሕዳሴ” የሚለው የግእዝ ቃል፣ አሳመረ፣ አደራጀ፣ አጠናከረ፣ አስዋበ፣ አመቻቸ ወዘተ የሚል ትርጕም አለው፡፡ ይህንኑ ትርጕም ታሳቢ ባደረገ

መንገድ ይህ ጽሑፍ የተሐድሶ ጥሪ ያቀርባል1፡፡ ለዚህም ነው “የሐዳስያን” ብቻ ሳይሆን፣ “የወላጥያን ያለህ!” የሚለውን ጩኸት ዛሬ የምጮኸው፡፡

“ማኒፌስቶ” የሚለው ቃል፣ በ1997 ዓ.ም ቅንጅት የሚባለው የፖለቲካ ፓርቲ ከዛጋጀው “የምርጫ ማኒፌስቶ” አንሥቶ፣

“ኮሚኒስት ማኒፌስቶ” እስከሚባለው የካርል ማርክስ ስመ ጥር መጽሐፍ ድረስ የሚጣቀስ ነው፡፡ “ማኒፌስቶ” የሚለው 1 መቼም በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በተለይም ደግሞ በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሕዳሴም ሆነ ውላጤ የሚፈልግ አንዳችም ችግር የለም የሚል ሰው ካለ እጅግ ከመደነቅ በቀር ወድቀናል ለሚለው ጽኑ እምነቴና አቋሚ የሙግት አንዳችም የሙግት ነጥብ ለማቅረብ አልዳዳም፡፡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ችግር ምንድን ነው እንዴትስ ችግሩ እልባት ያገኛል በሚለው ሐሳብ ላይ ግን የተለያየ አቋም ልኖረን እንደሚችል እገምታለሁ፡፡

3 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

ቃል ከባዕድ ቋንቋ የተቀዳ ሲሆን፣ ወደ አንድ ግብ ለመድረስ በአማራጭነት ከሚቀርቡ አካሄዶች ውስጥ የተሻለው አካሄድ የቱ እንደ ሆነ የሚጠቁም የአካሄድ ዝርዝር መግለጫ ነው፡፡ ምናልባት ይህ ጽሑፍ የብዙዎችን ርዳታ ከተቸረ፣ የክርስትና

ሕዳሴና ውላጤ ማኒፌስቶ ሆኖ ለቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሊታደል ዕድል ያገኝ ይሆናል—ማን ያውቃል? እንደ ማንኛውም የታሪክ ዘመን፣ ክርስትና የራሱ የሆኑ ተግዳሮቶችና ባላንጦች አሉበት፡፡ ክርስትና በሰላም ውሎ በሰላም ያደረበት ጊዜ አለ ማለት አይቻልም፤ የክርስትና ወደረኞች በየዘመናቱ በዐይነትና በመጠን የተለያዩ መሆናቸው እንዳለ ሆኖ

ማለት ነው፡፡ ለዐሥራ ሰባት ዓመት ኢትዮጵያን የመሩት ኮሎኔል መንግሥቱ ኀይለ ማርያም፣ “ውድ እናቴ” ብለው

የሚጠሯት አገራቸውና “በዐይናቸው ብሌን” የሚመስሉትን አብዮት፣ “የውጭ ወራሪና የውስጥ ቦርቧሪ” በሚሏቸው

አካላት ከፍተኛ ጥቃት እየደረሰባቸው እንዳለ አበክረው ይገልጹ እንደ ነበር ይታወሳል፡፡ እነዚህ “ወራሪና ቦርቧሪ” የተባሉት አካላት በአፍሪካ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል የተባለለትን ወታደራዊ ኀይል ከሥር መሠረቱ በመንደል፣፣ በዐይን ብሌን የተመሰለውን ክቡር አብያት ዶግ ዐመድ አደረጉት፡፡

ኮሎኔሉ፣ “እጅግ ዘመናዊ የተባሉ የጦር መሣሪያዎች ገዝተን አቀረብንልህ፣ ነገር ግን ልብ ገዝተን ልንሰጥህ አንችልም” ያሉት

የሰራዊት አካል፣ “ወራሪና ቦረቧሪ” በተባሉት ክፍሎች ድል ተነሣ፡፡ በሽንፈቱም ማግሥት፣ የርእዮተ ዓለሙና የአገሪቱ ጠባቂዎች ናቸው የተባሉት የሰራዊቱ አባላት፣ ከተሞችን እንደ ውሃ ሙሉት አጥለቀለቁ፡፡ በትግሉ ወቅት ጕዳት ተደረሰበትን የሰውነት ክፍል በየገበያው መኻል በማስጣት፣ የዕለት ጕርሳቸውን ማፈላለግ ጀመሩ፡፡ ይጓደዱበት የነበረው መሥዋዕታዊ አካል ወደ ኀፈረት ተቀየረ፤ ዝናቸው አይሆኑ ሆኖ ጐደፈ፤ ሞገሳቸው ወደ ውርደት ተለወጠ፡፡ ቀድሞ ክቡር ለጀግኖች ሰማዕታት የሚባልላቸው በኮሎኔሉ ተርገታ ተሰልፈው የአካልና የሕይወት መሥዋዕትነት የከፈሉትን ሰራዊት ነበር፤ አሁን ግን በተቃራኒው ወገን ያሉትን አካላት ሆነ፡፡ ነገሩ በሚገርም መልክ ተገላበጠ፤ በአጭር ቃል ኀያላኑ ነዳያን ሆኑ፡፡

“በካፒታሊዝም መቃብር ላይ ኮሚኒዝም ይለመልማል!” የተባለለት ርእዮተ ዓለም ክፉኛ በመክሸፉ፣ “በኮሚኒዝም

መቃብር ላይ ካፒታሊዝም ለመለመ!” ያውም ያለ አንዳች ተጻራሪ የዓለማችን ብቸኛ የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ ሕግ እስከ

መሆን ድረስ፡፡2

ይህ “የውጭ ወራሪና የውስጥ ቦርቧሪ” ያሚለው የኮሎኔሉ ንግግር፣ ይመሩት ለነበረው ሰራዊትና ይከተሉት ለነበረው ርእዮተ ዓለም እውነት እንደ ሆነው ሁሉ፣ ምናልባትም ዛሬ በኢትዮጵያ ለሚገኘው ክርስትና እውነት ነው የሚል ግምት አለኝ፡፡ እንደ እኔ አተያይ ከሰውነት ተራ ያወጡን ትጕኅ ቦርቧሪዎቸና እስትንፋሳችንን ለማቆም ሌት ተቀን የሚውተረተሩ

ሞገደኛ ወራሪዎች አሉብን—ያውም ዕልቊ መሳፍርት የሌላቸው፡፡ ክርስቲያኑ ማኅበረሰብ እነዚህን ወራሪዎችና ቦርቧሪዎች በውል ተረድቶ አዋጪና ቃለ እግዚአብሔርን ማዕከል ያደረገ ስትራቴጂ ነድፎ ዛሬ ካልዘመተባቸው በስተቀር፣ ነገ እኛም

ሆንን የምንወዳት ቤተ ክርስቲያን ከአሁኑ በከፋ መልኩ መዘበቻና መሣለቂያ እንደምትሆን አንዳችም ጥርጥር የለውም—

ቢያንስ እኔ አልጠራጠርም፡፡ እኛንም ሆኑ የክርስቶስን ወንጌል ያስነወሩትን እነዚህን ባላንጣዎች ዛሬ ለመደምሰስ ወኔው፣ ዕውቀቱና ፍላጎቱ ከሌለን፣ ነገ በእነዚህ ወራሪዎችና ቦርቧሪዎች እንደመሰሣለን፡፡ ወገኖቼ ምርጫው ሁለት ብቻ ነው፤

ይኸውም ጠንክሮ በመሥራት እነዚህን ጠላቶች መደምሰስ! አልያም በአሁኑ ወቅት እንደ ወግ የሚታየውን የጨነገፈ አካሄድ

በመከተል በአጥፊው መጥፋት!

ከብዙ አንጻር ሲታይ፣ ከመቼውም የታሪክ ጊዜ ይልቅ ከእንቅልፍ የምንነቃበት ወቅት ላይ ደርሰናል፡፡ “ኢትዮጵያ እጆችዋን

ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!”፣ “ጌታ አሳልፎ አይሰጠንም!”፣ “የኢትዮጵያ አምላክ የት ሄዶ?” ኧረ እንዲያውም

“አፍሪካውያን የኢትዮጵያውያንን መነሣት በንቃት እየጠበቁ ነው!” ወዘተ የሚሉት አስተሳሰቦች በኢትዮጵያዊነታችን ልባችንን ያሞቁ ካልሆነ በቀር፣ በነገረ መለኮቱ ዓለም አንዳችም እውነትነት የሌላቸው ከንቱ ተምኔት መሆናቸውን መወቅ

ያስፈልጋል፡፡ “በአሮጌው ኪዳን እግዚአብሔር ከአንዲት አገር ማለትም ከእስራኤል ጋር ያነበረውን ኪዳናዊ ትስስር

በመቀየር፣ በሐዲሱ ኪዳን ከነገድም ከቋንቋም በልጁ ወጆአዊ ሥራ ያዳኑትን ሰዎች መርጦአል” የሚለው አቋም በግራና

2 መቼም ድል በፉከራ የሚገኝ ቢሆን ኖሮ እንደ ሶሻሊዝም በለስ የሚቀናው ርእዮት ዓለም አይኖርም ነበር፡፡ በዚያን ዘመን፣ እጁን ወደ ላይ አንሥቶ

“ይውደም!” ወይም “ያሸንፋል!”ያላለ ኢትዮያዊ ይኖር ይሆን፡፡ ድል መች በፉከራ ሆነና፡፡

4 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

በቀኝ ያሉትን የነገረ መለኮት ሊቃውንት የሚያስማማ ሐቅ ነው፡፡ ባይሆን የዲስፔንሴሽናልና የከቨነንት ነገረ መለኮት

ምሁራንን የሚያወዛግበው፣ “ወደ ፊት እስራኤል በአዲሱ ኪዳን ውስጥ ያላት ቦታ ምንድን ነው?” የሚለው መሠረተ ነጥብ ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ወይም ከሶማሊያ አንዳችም የምትለይበት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምክንያት የለም፡፡ መልከዐ ምድሩም ቢሆን የጅቡቲ ምድር ከኢትዮጵያ ዐፈር በአምላክ የድነት ታሪክ ወስጥ አንዳችም ልዩነት የለውም፡፡ ሕዝበ ክርስቲያን ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እኵል ነው፡፡ የመብለጥ የመበላለጥ የመቅደም የመቀዳደም ነገረ መለኮት፣

በጀማው ክርስትና ካልሆነ በቀር ለምሁራኑ ዓለም ባይተዋር ነው3፡፡ የዛሬን አያርገውና፣ በአንድ ወቅት አንደ ግብፅና እንደ ሱዳን ያሉ የዛሬ እስላማዊ አገሮች፣ ትላንት የክርስትና ማዕከል እንደ ነበሩ ማስታወስ ከጐረቤት የመማረ ብቻ ሳይሆን፣ በፍልጥ ሳይሆን በፈሊጥ ልብ የመግዛት ሥልጡን አካሄድ ነው፡፡ በአጠቃላይ እንደ አገልጋይ፣ የእኛ ስንፍናና ጥንካሬ በአገሬቱ መጻኢ ተስፋ ላይ ያለው እንድምታ እጅግ ወሳኝ እንደ ሆነ በአጽንኦት ላሳስብ እወዳለሁ፡፡ ይህ ሲባል ግን፣ የባላንጦቻችንን ገዳይነት ያገናዘበ አምላከዊ መግቦት ዛሬ ለቅዱሳን አይቸርም ማለቴ እንዳልሆነ ልብ ይሏል፡፡ ይህ ዐውደ ጥናት ራሱ የመግቦተ እግዚአብሔር አንዱ ሰንደቅ ነው፡፡ ስለዚህ የችግሩን ግዝፈት ብቻ ሳይሆን፣ የአምላካችንን ኀያል ክንድ በማሰብ፣ ይህን መልካም ገድል ለመጋደል ኪዳናችንን የምናድስበት ጊዜ መሆን ይኖርበታል፡፡ አልያ ግን በቀድሞ ገድል እየተኵራራን ወደ መቃብር መውረዳችን አይቀሬ ነው፡፡

ታሪካዊታሪካዊታሪካዊታሪካዊ ደራደራደራደራ ችግሩን አስተማማኝና ዘላቂ በሆነ መልኩ ምላሽ ለመስጠት፣ እኛም ሆንን ሕዝባችን የበቀለበትን ዐፈር በቅርበት መመርመርና የተቃኘንበትን ቅኝት በትክክል ማድመጥ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ሥሪታችንን በውል ለማወቅና እውነተኛ የሆነ መፍትሔ ለማመንጨት ትልቅ ዕገዛ አለው፡፡ የአስተሳሰባችን ውቅርም ሆነ የሥነ ምግባር ፋይዳችን ሚዛን ልኬቱ የሚጀምረው፣ የኖርንበት ማኅበረሰብ ከሚመራበት ርእዮተ ዓለም፣ ገንዘቡ ካደረገው ባህል እንዲሁም የሃይማኖት አስተምህሮ ወዘተ አንጻር ነውና፡፡ ይህ እውነት ከሆነ ባህላዊ፣ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅኝታችንን በተወሰነ ደረጃም እንኳ ቢሆን መመርመራችን፣

ለምናፈላልገው ማኒፌስቶ ጥሩ መደላድል ያበጅልናል፡፡ ታሪካዊ ቅኝቱ እነሆ:—

የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ከ1847 ዓ.ም በፊት ያለው የኢትዮጵያ ታሪክ “ዘመነ መሳፍንት” በመባል እንደሚታወቅ ይገልጻሉ፡፡ በዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር አንድ አድርጎ የሚመራ ንጉሥ አልነበረም፡፡ ይልቁንም አገሪቱ በቀዬና በጐጥ በተከፋፈሉ እንዲሁም እርስ በርሳቸው በወደረኝነት/በባላንጣነት ዐይን በሚተያዩ፣ በርካታ

መሳፍንት የምትመራ አገር ነበረች፡፡ በዚህ ወቅት የሸዋ መሳፍንት ራሳቸውን “መስፍን” ወይም “ንጉሥ” ብሎ ከመጥራት

ይልቅ “ንጉሠ ነገሥት” ተብለው መጠራትን ይፈልጉ እንጂ፣ አገሪቱን እንደ አንድ አገር በአንድ መንግሥት ሥር የጠቀለሉት

በ1847 ዓ.ም የነገጡት ዐፄ ካሣ ኀይሉ፣ “ዳግማዊ ቴዎድሮስ”4 ተብለው ዙፋን ላይ በወጡ ጊዜ ነበር፡፡ አሳዛኙ እውነት ግን

በዘመነ መሳፍንትም ሆነ ከዘመነ መሳፍንት በኋላ፣ አገሪቱ ከጦርነት ዐርፋ የዋለችበትም ሆነ፣ ዐርፋ ያደረችበት ጊዜ ያለመኖሩ ነው፡፡ የአገሪቱ ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነው፤ ይህ ሁኔታም ለኋላ ቀርነታችን የራሱ የሆነ ድርሻ ያለው ነው፡፡ በወቅቱ በቀኝ ግዛት የተያዙ አገሮች እንኳ በሥልጣኔውና በቴክኖሎጂው መጥቀው በሄዱበት ዘመን፣ ነጻዪቱ ኢትዮጵያ የማንንም አንጀት ሊበላ በሚችል ሁኔታ፣ በድኽነትና በኋላ ቀርነት ተቈራምዳ ትገኝ ነበር፡፡ የድኽነታችን ጥልቀት፣ የኋላ ቀርነታችን ርቀት የትዬለሌ መሆኑ በተለያየ ሁኔታ የገለጹት፣ ለትምህርት አውሮፖና አሜረካ ደርሰው የተመለሱ፣ በእነዚህም አገሮች ዘመናዊ ትምህርት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ወደ

ውጪ አገር ሄደው የመማር ዕድል ያገኙት—ቢያንስ አብዛኞቹ—በዐሥራ ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወደ ዘገሪቱ የገቡ ሚስዮናውያን በከፈቱት የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ መሆን በመቻላቸው ነው፡፡ ይህን ጕዳይ በተመለከተ ዶክተር ባሕሩ

ዘውዴ እንዲህ ይላሉ:—

3 ይህ አስተሳሰብ እንዴት ተጣባን የሚለው ጕዳይ ትልቅ ምርምር የሚፈልግና ትልቅ ድርሳን የሚወጣው ሐሳብ ነው፡፡

4 ልጅ ተፈሪ መኮንን ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ እንደ ተባሉት ማለት ነው፡፡

5 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

ዘመናዊ ትምህርት ፍላጎት እያደረ መምጣት የጀመረው በ19ኛው መቶ ዓመት ነው፡፡ ትምህርት የምዕመናን ማፍሪያ ዐይነተኛ መሣሪያ ነው ብለው የገመቱት ሚስዮናውያን ትምህርተ ቤቶች በመክፈትም ሆነ ጐበዝ ጐበዞቹን

ተማሪዎች ወደ ውጭ አገር ለትምህርት በመላክ በዚህ ረገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል፡፡5

በተወሰነ ደረጃም እንኳ ቢሆን፣ በአገሪቱ ለተካሄዱ ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ለውጦች ምክንያት የሆኑት፣ የአውሮፓና የአሜረካ ሥልጣኔ የሟሻቸው እነዚህ ምሁራን ናቸው፡፡ ለምሳሌ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝና ተክለ ሐዋርያት፣ በቀዳማዊ

ኀይለ ሥላሴ ላይ ያመጡትን ለውጥ በተመለከተ ፕሮፌሰር ባሕሩ እንዲህ ገልጸውታል:—

ተፈሪ በዐልጋ ወራሽነት ዘመኑና ኋላም ዐፄ ኀይለ ሥላሴ ከሆነ6 በኋላ፣ የወሰዳቸው የለውጥ እርምጃዎች በቀጥታ ከገብረ ሕይወት መጽሐፍ የተወሰዱ ይመስላሉ፡፡ ተክለ ሐዋርያትም ያዘጋጀውን ትንሽ የአስተዳደር ማኑዋል ለማስረዳት የልጅ ኢያሱን ጆሮ ለማግኘት ያልተቸገረውን ያህል፣ በዐፄ ኀይለ ሥላሴ የአገሪቱን የመጀመሪያ ሕገ

መንግሥት እንዲያረቅ ታዛዘ፡፡7

ለውጥ በመምጣቱ ሄደት ብቻ ሳይሆን፣ የፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ትግሎች እንዲካሄዱ ምክንያት የሆኑትም እነዚህ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ምሁራን ናቸው፡፡

በ1950ዎቹና በ1960ዎቹ ዓመታት በኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ የተንቦገቦገው የለውጥ ችቦ፣ መጀመሪያ

የተቀጣጠለው በእነዚህ የቀድሞ ምሁራን ነው፡፡8

ምክንምክንምክንምክንዮዮዮዮ፣፣፣፣ እምነትናእምነትናእምነትናእምነትና እውነትእውነትእውነትእውነት በዚህ ስፍራ ልንጠይቀው የሚገባን ዐቢይ ጥያቄ፣ “እነዚህ አውሮፓና አሜሪካ ተምረው ወደ አገራቸው የመጡ ኢትዮጵያውያን የተሐድሶና የለውጥ ሐዋርያት ሊሆኑ የቻሉበት ዐቢይ ምክንያ ምንድን ነው?” የሚለውን ጥያቄ ነው፡፡ መልሱ ሁለት ገጽ ያለው ይመስለኛል፡፡ ይኸውም የመሬት ሥሪቱ ማለትም የጭሰኛውና የገባር ሥርዐተ ማኅበሩ እንደሁም የድኽነቱና የድንቁርናው ጥልቀት አንዱ ምክንያት ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በዩኒቨርስቲውና ዘመናዊ ትምህርት በቀሰመው ምሁር አማካይነት የተቀጣጠው ለውጥ መሠረቱ፣ “አብራሄ ኅሊና ዘመን” (Enlightenment) በመባል የሚታወቀው በአውሮፓ ተንሥቶ የነበረው የነጻ አስተሳሰብ ንቅናቄ ነው፡፡ አብራሄ ኅሊና ዘመን ምንድን ነው? ይህስ አስተሳስብ በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ሊያስከትል እንዴት ቻለ? የሚለውን ዐቢይ ጕዳይ በአጭሩ እንመልከት፡፡9 “የዕውቀት ዳግም ልደትን” (Renaissance) ተከትሎ የመጣው “የአብራሄ ኅሊና ዘመን” (Enlightenment)፣ ሁሉ ነገር በአእምሮ ጥያቄ ውስጥ መውደቅ አለበት ብሎ የሚሟገት ንቅናቄ ነው፡፡ ከዚህ ዐይነተኛ ባሕርይው የተነሣ ይህ ዘመን፣ “ዘመነ አመክንዮ” (Age or Reason) ተብሎም ይጠራል፡፡10 አብራሄ ኅሊና ዘመን ማናቸውንም ነገሮች በበላይነት የሚዳኘው ሥነ አምክንዮ ብቻ ነው የሚል፣ ምክንዮን በሁሉ ነገር ላይ የበላይ ሥልጣን የሚያደርግ አስተሳሰብ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣም አብራሄ ኅሊና ዘመን የነበሩ ኀላያን (thinkers) ራሳቸውን፣ ዓለምን ወደ ዕድገትና ለውጥ የሚመሩ የለውጥ ሐዋርያት አድርገው ይመለከቱ ነበር፡፡ በአጠቃላይ አብራሄ ኅሊና ዘመን በጨለማው ዘመን ተንሠራፍቶ የነበረውን ኢምክንዮአዊነት፣ ጥንቈላ፣ ጭቈና ወዘተ ክፉኛ የሚቃወም አስተሳሰብ ነው፡፡ በአሜሪካና በፈረንሳይ የታያውን አብዮት፣

5 ባሕሩ ዘውዴ፤ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1847 እስከ 1983፤ (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ፤ ተሻሽሎ በ2ሺህ ዓ.ም የታተመ) ገጽ 112፡፡

6 የኢትዮጵያን ባህል ባልተከተለ መልክ ዶክተር ባሕሩ የጥንት ነገሥታትንም መኳንንት እንዲሁም ባለታሪኮች አንተ በሚል ነጣላ ቃል

ጠርተዋቸዋል፡፡ ይህን አካሄዳቸውን የሚያጸድቅ ሙግት በመጽሐፉ መጀመሪያ ላይ ቢያቀርቡም እኔ ግን አሳማኝ ሆኖ አላገኘሁትም፡፡ 7 ባሕሩ ዘውዴ፤ የኢትዮጵያ ታሪክ ከ1847 እስከ 1983፤ 120፡፡

8 ዝኒ ከማሁ፤ 113፡፡

9 ከ474 እስከ 1000 ዓ.ም ያለው የታሪክ ጊዜ “የጨለማ ዘመን” (Dark Ages) በመባል ሲታወቅ፣ 1350 እስከ 1600 ዓ.ም ያለው ጊዜ ደግሞ

አውሮፓውያን በሥልጣኔ ያደጉበት፣ በማተሚያ መሣሪያ መፈጠር አማካይነት ዕውቅት የተስፋበት፣ ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ሥነ ጥበብ፣ ቅኔ፣ ሥነ ሕንፃ ታላቅ ደረጃ የደረሱበት አንዲሁም የሥልጣኔ ጅማሮ የሚባለው፣ “የዕውቅት ዳግም ልደት” (Renaissance) በሚል ስያሜ ይታወቃል፡፡ 10

የአብራሄ ኅሊና ዘመን ቀዳማይ ኀላይያን አማኑኤል ካንት፣ ዣን ዣክ ሩሶ፣ ሻርል ደ ሞንተስኪዬ፣ ቮልቴር፣ ርደር፣ ቪለር፣ ጎቴ ወዘተ ያሉት ናቸው፡፡

6 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

በደቡብ አሜሪካ የታየውን የነጻነት እንቅስቃሴ፣ ኋላም የለዘብተኛነትና የሳሻሊዝም ጥንስሱ አብራሄ ኅሊና ዘመን የወለደው መፍቀሬ አመክንዮ እንቅስቃሴ ነው፡፡ በ1950ዎቹና በ1960ዎቹ ዓመታት በኢትዮጵያ የተማሪዎች የለውጥ ንቅናቄ ውስጥ ቀዳሚውን ስፍራ የሚወስዱት፣ በአብራሄ ኅሊና ዘመን የተከሠተውን አስተሳሰብ ለትምህርት ከሄዱበት አገር ይዘው የተመለሱ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ናቸው፡፡ ለዚህ ነው በኢትዮጵያ የተካሄደው ወሳኝ የለውጥ ትግል ሁሉ፣ ከምሁራንና ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ የሚገኘው፡፡ “ሁሉን ነገር በጥያቄ ውስጥ መጣል ተገቢ ነው”፣ “ማናቸውም ነገር ከአእምሯዊ ምርምር ነጻ አይደለም” የሚለው የአብራሄ ኅሊና ዘመን አስተሳሰብ፣ “ሞኣ አንበሳ እምነ ዘነገደ ይሁዳ ሥዩመ እግዚአብሔር” በሚል በኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ተደጋግፎ የቆመውን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ሥርዐት ጥያቄ ውስጥ ጣለው፡፡ የኢትዮጵያውያን ጥልቅ ድኽነት ያስመረራቸው ምሁራን፣ የምዕራባውያኑን ሥልጣኔና ብልጽግና ማገናዘቢያ በማድረግ፣ የንጉሡን ሥርዐት ወግድ ለማለት ቈርጠው ተነሡ፡፡ የሥርዐት ለውጥ ጥያቄው ወዳልተጠበቀና ወዳልተፈለገ አቅጣጫ በመሄድ አገሬቱ በሶሻሊዝሙ ርእዮተ ዓለም ውስጥ ወደቀች፡፡ በአብራሄ ኅሊና ዘመን ፊት አውራሪነት የተወለደው የሶሻሊዝሙ ርእዮተ ዓለም11 ደግሞ፣ የመሬት ሥሪቱን ማለትም የጭሰኛውንና የገባሩን ሥርዐተ ማኅበር መለወጥ ብቻ ሳይሆን፣ “አድኃሪ” ወይም “ቡርዧ” የተባለው የኅብረተሰብ ክፍል ይከተለዋል እንዲሁም ለዚህ ሥርዐት መሠረት ነው የተባለውን ሃይማኖት በተለይም ክርስትናን በመገዳደር እግዚአብሔር የለም የሚለውን ርእዮተ ዓለም በሕዝቦች ዘንድ ማስረጽ ጀመረ፡፡ ስለዚህ በአብራሄ ኅሊና ዘመን አስተሳሰብ የተወለደው የሶሻሊዝም ርእዮተ ዓለም፣ ለውጥ ማምጣት አለበት የሚለው፣ በምጣኔ ሀብትና በፖለቲካ ረገድ ብቻ ሳይሆን፣ በሃይማኖቱም አንጻር ነበር፡፡ ስለዚህም የአብራሄ ኅሊና ዘመን አስተሳሰብ ማዕከል የሆነውን “የተፈጥሮአዊነት” (Naturalism) ፍልስፍና በሁሉ ዘንድ ማሥረጽ ነው፡፡12

“ተፈጥሮአዊነት” ከተፈጥሮ ሕጎች ሌላ የማኅበራዊ ሕይወትን ዕድገት የሚገዙ የተለዩ ሕጎች መኖራቸውን በመካድ፣ ተፈጥሮአዊ ከሆነው ዓለም ውጪ አንዳችም እውነታ የለም የሚል ፍልስፍና ነው፡፡ እንደ እኔ አመለካከት ዛሬ ያለውን የምጣኔ ሀብት፣ የፖለቲካና የሃይማኖት መዘውር የሚያሽከረክረው ትውልድ፣ በዘመነ ደርግ የማርክሲዝም ሌኒኒዝም ርእዮተ ዓለም፣ ሰባክያንና መምህራን የነበሩ ካድሬዎች በወጣት ማኅበራት፣ በሠራተኛ ማኅበራት፣ በሴቶች ማኅበራት እንዲሁም በየቀበሌው የሚያስተምሩትን ትምህርት ያለአንዳች አማራጭ በልቶና ጠጥቶ እንዲያድግ የተፈረደበት ትውልድ ነው፡፡ አረረ መረረም የትውልዳችንን ንጽርኦተ ዓለም በአብዛኛው የተቀረጸው ሶሻሊዝም ወይም ማርክሳዊ ሌኒናዊ በመባል ይጠራ በነበረው ርእዮተ ዓለም አንጻር ነው፡፡13 ማርክሲዝም ሌኒኒዝም በሦስት ውሑድ ክፍሎች ተገንብቶአል፤ ይኸውም ማርክሳዊ ፍልስፍና፣ ሳይንሳዊ ኮሚኒዝምና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ሶሻሊዝም ፍልስፍና ከምጣኔ ሀብትና ከፖለቲካ ለውጥም ባሻገር፣ “አምላክን በመግደል” በወቅቱ “ሳይንሳዊ ንጽርኦተ ዓለም” ወይም “ዲያሊክቲካዊ ቊስ አካልነት” በመባል የሚጠራውን የኢአማኒነት ርእዮተ ዓለም የሆነውን ፍልስፍና ማራመድ ነው፡፡ ኮሚኒዝም አስገኘዋለሁ ያለው የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ በረከት ህልም ሆኖ በመቅረቱ የተነሣ፣ በረካታ አገሮች ኮሚኒዝምን በመተው በማለት፣ ከካፒታሊዝሙ ጐራ ተቀላቀሉ፡፡ “በካፒታሊዝም መቃብር ላይ ኮሚኒዝም ይለመልማል” የሚለው ትልም በመክሸፉ፣ “በኮሚኒዝም መቃብር ላይ ካፒታሊዝም ለመለመ”፡፡ ከዚህ የአይዲዎሎጂ ኪሳራ የተነሣ፣ የሥርዐቱ ሐዋርያት የነበሩ ካድሬዎች ሳይቀሩ፣ “እግዚአብሔር አልሞተም!”፣ “እግዚአብሔር አለ!” በማለት በከፍተኛ ቊጥር ወደ ቤተ ክርስቲያን መፍለስ ጀመሩ፡፡ እዚህ ላይ ሊሰመርበት የሚገባው ዐቢይ ነጥብ፣ ቤተ ክርስቲያን ይህን መኸር ያገኘችው የኮሚኒዝሙ ርእዮተ ዓለም አስገኘዋለሁ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ ተድላ እንዲሁም ፖለቲካዊ በረከት እንደ ጐም ስለተበተነ እንጂ፣ ቤተ ክርስቲያን የሶሻሊዝም ካድሬዎች ከሚሰጡት የኢአማኒነት ፍልስፍና በአማራጭነት የሚቀርብ ርቱዕ ሙግት ስለቀረበች ወይም ደግሞ የአስተምህሮውን ስሑትነት ለአእምሮ ግቡዕ በሆነ መንገድ ስላደባየች አይደለም፡፡ ለዘመናት የሶሻሊዝሙ ርእዮተ ዓለም የሚያስተምረውን የደረጀ አስተምህሮ ገለባ መሆኑን የሚያሳይ አንዳችም ትምህርት በቤተ

11

ካፒታሊዝም ከአብራሄ ኅሊና ዘመን ፍልስፍና አልነካውም ማለት አይደለም፡፡ 12

የተማሪዎች የለውጥ ንቅናቄ ሊያመጣ ያሰበው የሥርዐት ለውጥ የሶሻሊዝሙን ርእዮተ ዓለም ነበረ እያልሁ አይደለም፡፡ በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት የለውጥ ፍላጎቱ በመጨረሻ ወደ ሶሻሊዝም ርእዮተ ዓለም አገሪቷ እንድትወሰድ ምክንያት ሆኖአል፡፡ 13

ስለ ተፈጥሮ፣ ስለ ኅብረተሰብና ስለ ሰው አስተሳሰብ በካርል ማክስ፣ በፍሬድሪክ ኤንግልስና በቭላድሚር ኢልች ሌኒን የተቀነባበረውና የተቀመረው ይህ፣ ንድፈ ሐሳብ ማርክሲዝም ሌኒኒዝም ይባላል፡፡ ይህ ርእዮተ ዓለም፣ ሐሳባዊ፣ አድኃሪ ወይም ቡርዧ በመባል የሚጠራው የማኅበረሰብ ክፍል ይከተለዋል ከተባለው ንጽሮተ ዓለም ጋር በተነጻጻሪነት የቀረበ ነው፡፡ ክርሰትና በሰው ልጆች ዘንድ ፍትሓዊና ሚዛናዊ ያልሆነ የሀብት ክፍፍል እንዲኖር የሚደግፍ አንዳችም አስተምህሮ ባይኖረውም፣ ሶሻሊዝም ግን ክርሰትናን ሥሎ ያቀረበው በዚህ መልክ ነበር፡፡

7 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

ክርስቲያን ውስጥ አልተሰጠም—ቢያንስ እኔ አላውቅም14፡፡ የርእዮተ ዓለሙ መምህራን ብቻ ሳይሆኑ፣ በዚህ ርእዮተ ዓለም ውስጥ ተወልደን ያደግን ሰዎች ሁሉ፣ በእግዚአብሔር መለኮታዊ አጠራር ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛችንና ጌታችን አድርገን ብንቀበልም፣ በየወጣት ማኅበራት፣ በሴቶች ማኅበር፣ በሠራተኛ ማኅበራት ወዘተ መድረኮች ሶሻሊዝም የዘራብንን እኵይ የኢአማኒነት ቡቃያ እግር በግር ተከታትሎ የነቀለልን መምህርም ሆነ ጸሓፊ ለመነሣቱ እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ከዚህም የተነሣ የብዙዎቻችን ለውጥ የልብ እንጂ የአእምሮ ለውጥ አይደለም፡፡ ልባችን የክርስቶስ ኢየሱስን ፍለጋ ለመከተል ቢሻም አእምሮአችን ግን በብዙ የኢአማኒነት ፍልስፍና የተሞላ ነው—በማወቅም ሆነ ባለማወቅ፡፡ ቤተ ክርስቲያንም ሆነች የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ለዚህ ትምህርት ማርከሻ የሚሆን ደርዝ ያለው፣ የተደራጀና የበሰለ ትምህርት ለማቅረብ ዐቅም ማጣታቸው፣ ምክንዮና ሃይማኖት እርስ በርስ የሚጣሉ ናቸው ወደሚለው ድምዳሜ ሰዎችን ወስዶአል፡፡ ስለዚህ ነገረ መለኮትም ሆነ ሀልዎተ እግዚአብሔር አንዳችም አእምሮዊ መሠረት እንደሌላቸው እንዲያውም ከአእምሮና ከሥነ አመክንዮ ሕግጋት ጋር እንደሚቃረኑ ናቸው የሚለውን ትምህርተ በተዘዋዋሪ ተማርን፡፡ ከዚህም የተነሣ አእምሮና እምነት በአንዳች ነገር የማይገናኙ የሁለት አገር ሰዎች መሆናቸው ብቻ ሳይሆን፣ አንዱ ባለበት ሌላው መኖር የማይችል ተጻራሪ ነገሮች እንደ ሆኑ ታሳቢ ተደረገ፡፡ ይህ ምክንዮንና እምነትን የማፋታት አባዜ፣ የንጽርኦተ ዓለም ችገር ለመሆኑ አንድ ጠቋሚ ናሙና ለቅርብ፡፡ ይኸውም እምነትንና ምክንዮን ያፋታነው እኛ ክርስቲያኖች ብቻ ሳንሆን፣ በተለያየ የእምነት ጥላ ውስጥ የተጠለሉትን ይጨምራል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት ታዋቂ ፖለቲከኞች፣ ዘፋኞች፣ የዩኒቨርስቲ መምህራን፣ ያገሪቱ ተዋቂ ባለሀብቶች ወዘተ ጠንቋይ ቤት እንደሚሄዱ በአገሪቱ ቴሌቪዠን ይፋ ተደርጐ ነበር፡፡ ለምንድን ነው እነዚህ ተዋቂ ምሁራን እንደሁም “ሁሉ በእጃቸው ሁሉ በደጃቸው” የተባሉ ቱጃሮች ከዚህ ዐይነቱ ነውረኛ ቦታ የተገኙት? በአገሪቱ ስመ ጥር ዩኒቨርስቲ የሚያሰተምሩ መምህራን ሳይቀር የዚህ ችግር ሰላባ እንዴት ሆኑ? በወቅቱ በቊጥጥር ሥር ከዋሉት ከታዋቂ ጠንቋዮች መኻል አንዱ የሆኑት “መሲሕ ታምራት ገለታ” “በቅርቡ እንደ መንኰራኲር ወደ ሰማይ ዐርጋለሁ፤ እንደ ጀት በአየር ላይ እውነጨፋለሁ፤ እስከዚያው ግን ቶሎ ቶሎ ተጠቀሙብኝ” የሚል ንግግር ከመናገር ዐልፈው፣ በህዋው ላይ ሲንሳፈፉ የሚያሳይ በፎቶ ሾፕ የተዘጋጀ ሥዕል15 ለደንበኞቻቸው ለትዕይንት ሲያቀርቡ፣ “መጀን ለእርሶ፤ ተኣምራቶት ብዙ ነው!” እያሉ ከማደግደግና ማኅሌተ ጠንቋይ ከመቆም ባለፈ፣ “ይህ እንዴት ይሆናል?” “ይህ ለመሆኑስ ምልክቱ ምንድን ነው?” ያልተባለበት ምሥጢር ምን ሊሆን ይችላል? ተምሮአል፣ ተመራምሮአል፣ ኮሌጅ በጥሷል፣ የተባሉት ምሁራን ሳይቀሩ በዚህ ዐይነቱ ከንቱ የጅል ተግባር ውስጥ ሊሳተፉ እንዴት ቻሉ? ይህ ጕዳይ እንዲያው ዝም ብሎ የበቀለ አረማሞና ኵርንችት ነው ወይስ ከንጽርኦተ ዓለማችን የሚቀዳ ዝቃጭ? ወደ ክርስትናው ቀዬ ሲገባ ነገሩ በመጠንና በዐይነት ከዚህ ይብስ ከሆነ እንጂ፣ ከዚህ የማይተናነስ የጅል ተግባር ተፈጽሞአል፤ እይተፈጸመም ነው፡፡ ከሦስተ ዓመት ገደማ በፊት፣ የዐሥራ ሁለት ዓመት ሕፃን የተናገረው ትንቢትና ያወረደው መገለጥ በሚል በርካታ ዲቪዲዎች ተባዝተው እንዲሠራጩ ተደርጓል፡፡ በርካታ ቤተ እምነቶችም ይህን ብላቴና በመጥራት መድረክ እንደ ሰጡት ይታወቃል16፡፡ በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ አንድ ሃይ ባይ እንዴት ላይገኝ ቻለ? “የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ተዘጋጅቶ የታተመው መጽሐፍ፣ የኢትዮጵያን ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ዕድገት በስፋት ይተነትናል፡፡ የብሉይ ኪዳን ነቢያት በዚህ መጠንና ዐይነት ስለእስራኤል ትንቢት ባልተናገሩበት ሁኔታ፣ የሐዲስ ኪዳን ባለራእይ ስለአንዲት አገር ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት እንዴት ሊያወራ ይችላል—ያውም ሐዲስ ኪዳን ከብሉዩ ትምህርት ጋር ተጻራሪ ሆኖ በቆበመት በዚህ የታሪክ ወቅት፡፡ የጕዳዩ አስቂኝና አሳዛኝ ገጽታው ደግሞ፣ ይህ መጽሐፍ በታተመበት ጊዜ፣ ሌላዪቱ አገልጋይ ኀጢአታችን ሰማየ ሰማያት ከመድረሱ የተነሣ፣ “ሬዛ በየመንገዱ ዳር ይለቀማል፤ ድንኳን በየቤቱ ደጃፍ ይደኮናል” የሚለው ትንቢቷ በዲቪዲ መሠራጨቱ ነው፡፡ እንዲህ እርስ በርስ የሚጣለዝ ነገር ባለበት ሁኔታ እነዚህን ትንቢቶች እንቀበል ብንል እንኳ፣ የቱን ትንቢት ልንቀበል ይሆን? “የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ” የሚለውን ራእይ ወይስ “ድንኳን በየበሩ ደጃፍ ይደኮናል” የሚለውን? ይህ ጽሑፍ የእነዚህ ትንቢቶች፣ ራእዮችና መገለጦችን ተኣማኔነት መመርመር አይደለም፣ ነገር ግን በአገሪቱ ማሳ ላይ ይህ ቡቃያ የበቀለው በየትኛው ፍሬ ምክንያት ነው? የሚለው ጕዳይ የዚህ ጽሑፍ መነሻም መድረሻም ሐሳብ ነው፡፡ በአንጻሩ ግን፣ ቃለ እግዚአብሔርን የሚያስተምሩ መምህራን ከመቼውም የታሪክ ጊዜ ይልቅ የተሰደዱበት ዘመን ላይ መድረሳችን ለማንም የተሰወረ አይመስለኝም፡፡ ነቢይ ነን፣ ሐዋርያ ነን የሚሉ “የፈውስ አገልጋዮች” ዓለምን በሚያስሱበት

14

በዚህ ረገድ አንዳንድ ሥራዎች በፈቃደኛ ግለሰቦች ተዘጋጅተው ለቤተ ክርስቲያን እንደ ተሠራጩ ሰምቻለሁ፡፡ ነገር ግን የጽሑፎቹን ይዘትም ሆነ፣ የመልሳቸው ጥልቀት ምን ያህል እንደ ሆነ አላውቅም፡፡ 15

የኢትዮጵያ ቴሌቪዠን ይህን ፎቶ ይፋ አድርጓል፡፡ 16

የሚያስደንቀው ይህ ሕፃን ትምህርት ቤት አልሄድም በሚል ወላጆቹን ያሸነፈ ወሮ በላ እንደ ሆነ የቅርብ ምንጮች ሰምተናል፡፡

8 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

ዘመን፣ በሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት፣ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ፣ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት፣ በግሪክ፣ በዕብራይስጥ፣ በደርዛዊ ነገረ መለኮት ትምህርታቸውን ከስመ ጥር ዮኒቨርስቲና ሴሜናሪ ያጨረሱ የቤተ ክርስቲያን ልጆች፣ በዓመት አንዴ እንኳ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት የማገልገል ዕድል እንደ ሌላቸው ለማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ በአጠቃለይ የበቀልንበት ዐፈር የሰላ ጭንቅላትንና እምነተ እግዚአብሔርን በሚያሳዝን መልኩ የሚያጨነግፍ ማሳ ነው፡፡ “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” እንደሚባለው አገርኛ ብሂል፣ አብራሄ ኅሊና ዘመን የቈሰለው ሕማማችን በወጉ ሳይጠግ፣ እንዲሁም ትቶብን የሄደውን የቤት ሥራ በትክክል ሳንሠራ፣ አሁን ደግሞ የድኅረ ዘመናዊነቱ አስተሳሰብ እንደ ውሃ ሙላት ከተፍ በማለት ተዛ አልባውን ቤታችንን ያለዋልታና ማገር እያስቀረው ነው፡፡ እንደ ድኅረ ዘመናዊነት አስተምህሮ፣ እውነት የሚባል ነባራዊ መሠረት የለም፤ እውነት እንደየሰው አመለካከትና እንደየማኅበረሰቡ ፍላጎት የምትወሰን አንጻራዊ ምልከታ ነች፡፡ በድኅረ ዘመናዊ አስተሳሰብ ማዕቀፍ፣ በተለይ በሃይማኖትና በሥነ ምግባር ውስጥ ነባራዊ እውነት አለ ብሎ ማሰብ ስሑት መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ሰዎች ተቻችለው እንዳይኖሩ የሚከለክል ጦረኛ አስተሳሰብ ተደርጐ ነው የሚታየው፡፡ ነባራዊ የሚባል እውነት ከሌለ፣ እንቻቻል የሚለውስ ሥነ ምግባራዊ ፋይዳ እንዴት እውነት ሆኖ ሊቆም ይችላል? ስለአንጻራዊነት ትንሽ ልበል፣ bx»¶µN xgR k15 ›mT bðT ytµÿd xND _ÂT XNd¸gL[W½ kmè

x»¶µWÃN máL SLú SDSt$ (66%) nƉêE yçn XWnT xl y¸L XMnT y§cWM17ÝÝ k_Ât$ y¸ÃSgRmW g¤ÄY dGä½ ÄGM LdT xG"tÂL k¸l# ywNg@§WÃN xBÃt KRStEÃÂT x¥®C máL ¦Mú ƒST kmè (53 %) y¸çn#T GBrgB xNÚ‰êE nW y¸L xÌM x§cWÝÝ k;|‰ ƒST

›mT bðT bz!h# DRJT ytµÿd l@§W _ÂT dGä½ sÆ h#l#T kmè (72%) y¸çn#T x»¶µWÃN

GBrgÆêE xNÚ‰êEnTN YdGÍl# (YH ¥lT kx‰T x»¶µWÃN máL ƒSt$ GBrgÆêE xNÚ‰êEnTN

YdGÍl# y¥lT ÃHL nW)18ÝÝ PéØsR xlN BlÖM k;|‰ SMNT ›mT bðT bÚûT½ “zKlÖz!NG zKlÖz!NG zKlÖz!NG zKlÖz!NG

åF z x»¶µN ¥YNDåF z x»¶µN ¥YNDåF z x»¶µN ¥YNDåF z x»¶µN ¥YND” btÆlW Sm _R m{/ÍcW½ “PéØséC xND ngR bÈM XRG-¾ mçN ÃlÆcW¿ Y,WM bxB²¾W wd †n!vRStE y¸gb# t¥¶ãC bÑl# GBrgÆêE xNÚ‰êEnTN XÂMÂlN Y§l#¿ Y,WM GBrgB xNÚ‰êE nW ¥l¬cW nW”19 BlêLÝÝ xNÚ‰êEnT bðT ÃlMNM QDm h#n@¬ kÑl# LB yMNqb§cWN GBrgÆêE ?GUT ìG ;mD ¥Drg# BÒ úYçN kz!H t”‰n! yçnWN y|n MGÆR xQÈÅ XNDNktL Sl¸ÃdRG½ ywÈT _Ít"nT½ FcE½ xSgDì mDfR½ GDý ¥¬lL½ W¹TN mÂgR½ wzt Ãl# Xk¤Y |n MGÆéC b¥~brsb# §Y YnGœl#ÝÝ bxg‰CNM b!çN GBrgÆêE xNÚ‰êEnTN y¸gL[# ”§T bbRµ¬ sãC zwTR YdmÈl#:—

o “YH lxNt XWnT nW lXn@ GN XWnT xYdlM”

o “¥ÂcWM ngéC xNÚ‰êE ÂcW”

o “bl@§W |n MGÆR §Y yMTfRD xNt ¥nH?”

o “KRST wd XGz!xB/@R k¸ÃdRs# bRµ¬ mNgìC máL xNÇ nW”

o “yz§lM ?YwT y¸gßW bx!ys#S KRSèS BÒ nW y¸lW g¤ÄY {Nf"nT nW” wzt

b†n!vRStEãC b÷l@íC y¸ÃStM„ yxg¶t$ bRµ¬ Mh#‰N½ GBrgÆêE xNÚ‰êEnT nGƒÆcêL b¸Æl#T bx»¶µÂ bM‰ÆWÃN xgéC yt¥„ Slçn#½ lTMHRT bÿÇbT ï¬ y¹mt$TN GBrgÆêE xNÚ‰êEnT ÃlxNÄC kLµY bt¥¶ãÒcW §Y Y+n#¬L—;WqWM çn úÃWq$ÝÝ yúYNs# yt&KñlÖ©!W M_qT ›l¥CNN TN> mNdR XÃdrg mMÈt$½ GBrgÆêE xNÚ‰êEnT DNbR XNÄYgDbW l¥Drg# l@§W MKNÃT nWÝÝ YHM GBrgÆêE xNÚ‰êEnT XNd Lb# XNÄ!ÍNN :DL s_è¬LÝÝ Xnz!H kz!H UR t²¥J yçn# l@lÖC ngéC byT¾WM SF‰ y¸ñrWN y›l¥CNN nê¶ yGBrgÆêE xNÚ‰êEnT slÆ S§drg#T½ “CG„ yX¾ yx!T×ùÃWN CGR xdlM” ¥lT y¸ÒL xYmSl"MÝÝ ከላይ እንዳልሁት፣ በአብራሄ ኅሊና ዘመን የተመራው የሶሻሊዝም ርእዮተ ዓለም፣ እምነትና ምክንዮ እርስ በርስ የሚጣሩሱ ናቸው ወደሚል ድምዳሜ ያመጣን ሲሆን፣ ይህን የቤት ሥራ በቅጡ ሳንሠራ ምናልባትም መሥራት እንዳለብን በትክክል ሳንረዳ፣ የድኅረ ዘመናዊው ዓለም አስተሳሰብ እንደ ውሃ ሙላት ከተፍ አለብን፡፡ በድኅረ ዘመናዊው ዓለም እውነት የሚባል ነገር የለም፡፡ ካለም እውነት ከግለሰቦች ወይም ከማኅበረሰብ ፍላጎትና ምርጫ ውጪ የሆነች ነባራዊ መሠረት አይደለችም፡፡

17

Gorge Barna, What Americans Believe (Glendale, Calif.: Regal, 1991), 36, 84. 18

Gorge Barna, Virtual America (Ventura, Calif.: Regal, 1994), 81-83. 19

Allan Bloom, The Closing of the American Mind (New York: Simon & Schuster, 1978), 25, 31.

9 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

እንደ ድኅረ ዘመናዊነት እውነት በጊዜ፣ በቦታና በሁኔታ የምትገደብ ነች፡፡ በአንድ ሁኔታ ውስጥ እውነት የሆነ ነገር፣ በሌላ ሁኔታ ውስጥ እውነት ላይሆን ይችላል፡፡ በአንድ የተወሰነ ስፍራ እውነት የሚባል ነገር በሌላ ስፍራ ሐሰት ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በአንድ የታሪክ ወቅት ትክክል የሆነ ነገር በሌላ የታሪከ ወቅት ስሕተት ሊሆን ይችላል፡፡ በተለይ በሥነ ምግባርና በሃይማኖት ትምህርት ውስጥ፡፡ ይህ እንግዲህ የድኅረ ዘመናዊነት አስተሳሰብ ነው፡፡ በዘመነ ሶሻሊዝም እምነትና ምክንዮ ለየቅል ናቸው፣ አንዱ በሌላው አይጸድቅም፣ ሌላውም በአንዱ ጕዳይ ላይ ጣልቃ አይገባም በሚለው ከንቱ ውዳሴ እየተጽናናን ሳለ፣ ድኅረ ዘመናዊነት መንፈሳዊም ሆነ ቊሳዊ ሕይወት ተመሥርቼበታለሁ የሚለው አንዳችም ነባራዊ የሆነ መሠረት/እውነት የለም ከሚለው አስተምህሮ ጋር ከተፍ አለበን፡፡ እምነትና ምክንዮ አንዳችም ዝምድና ከሌላቸው ድኅረ ዘመናዊነትን ለመቃወም ምን ዐይነት ምክንዮ መጠቀም እንችላለን? በአብራሄ ኅሊና ዘመን አስተሳሰብ የተመራው የሶሻሊዝም ርእዮተ ዓለም፣ እምነትና ምክንዮን ያፋታ እንዲያውም ያጣረሰ ሲሆን፣ ድኅረ ዘመናዊነትን ፊት አውራሪ ያደረገው አስተሳሰብ ደግሞ፣ የእውነትን ነባራዊ መሠረት በማጥፋት ላይ ይገኛል፡፡ ኮሚኒዝም እግዚአብሔር መሞቱን በምክንዮ አረጋግጣለሁ ሲል፣ ድኅረ ዘመናዊነት ደግሞ እውነትም ሆነ እውነትን መነሻ የሚያደርገው ምክንዩ መሞቱን ዐወጀ፡፡ ሐቁ ይህ ከሆነ፣ ሶሻሊዝምም ሆነ ድኅረ ዘመናዊነት የክርስትና ጣምራ ጠላቶቸ ናቸው፡፡ ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን ባለፉት ዘመናትም ሆነ ዛሬ ያልሠራቻቸው ነገር ግን ልትሠራቸው የሚገቡ ሁለት ዋነኛ የቤት ሥራዎች አሏት፡፡ በዘመነ ኮሚኒዝም ቤተ ክርስቲያን ያልሠራችው የቤት ሥራ:—

ምክንዩናምክንዩናምክንዩናምክንዩና እምነትእምነትእምነትእምነት እርስእርስእርስእርስ በርስበርስበርስበርስ የሚለያዩየሚለያዩየሚለያዩየሚለያዩ ወይምወይምወይምወይም የሚቃረኑየሚቃረኑየሚቃረኑየሚቃረኑ ሳይሆንሳይሆንሳይሆንሳይሆን፣፣፣፣ እርስእርስእርስእርስ በርስበርስበርስበርስ የሚደጋግፉየሚደጋግፉየሚደጋግፉየሚደጋግፉ ከአምላክከአምላክከአምላክከአምላክ የተገኙየተገኙየተገኙየተገኙ ችሮታዎችችሮታዎችችሮታዎችችሮታዎች መሆናቸውንመሆናቸውንመሆናቸውንመሆናቸውን ማረጋገጥ፡፡ማረጋገጥ፡፡ማረጋገጥ፡፡ማረጋገጥ፡፡ ከዚህከዚህከዚህከዚህ በመነሣትበመነሣትበመነሣትበመነሣት ቢቻልቢቻልቢቻልቢቻል የእግዚአብሔርንየእግዚአብሔርንየእግዚአብሔርንየእግዚአብሔርን ሀልዎትሀልዎትሀልዎትሀልዎት በሥነበሥነበሥነበሥነ አመክንዩአመክንዩአመክንዩአመክንዩ////በፍልስፍናበፍልስፍናበፍልስፍናበፍልስፍና ማስረገጥማስረገጥማስረገጥማስረገጥ20202020 አልያምአልያምአልያምአልያም እግዚአብሔርእግዚአብሔርእግዚአብሔርእግዚአብሔር የለምየለምየለምየለም ለሚለውለሚለውለሚለውለሚለው ፍልስፍናፍልስፍናፍልስፍናፍልስፍና ጠንካራጠንካራጠንካራጠንካራ ምላሽምላሽምላሽምላሽ መስጠትመስጠትመስጠትመስጠት21212121፡፡፡፡፡፡፡፡

አሁን የምንገኝበት የድኅረ ዘመናዊው ዓለም እንድንሠራው የሚፈልገው የቤት ሥራ ደግሞ:—

ሃይማኖታዊናሃይማኖታዊናሃይማኖታዊናሃይማኖታዊና ሥነሥነሥነሥነ ምግባራዊምግባራዊምግባራዊምግባራዊ እውነታዎችእውነታዎችእውነታዎችእውነታዎች አንጻራዊአንጻራዊአንጻራዊአንጻራዊ ሳይሆኑሳይሆኑሳይሆኑሳይሆኑ ፍጹማዊፍጹማዊፍጹማዊፍጹማዊ////ነባራዊነባራዊነባራዊነባራዊ መሆናቸውንመሆናቸውንመሆናቸውንመሆናቸውን በማያወላዳበማያወላዳበማያወላዳበማያወላዳ መንገድመንገድመንገድመንገድ ማስረገጥማስረገጥማስረገጥማስረገጥ ናቸው፡፡ናቸው፡፡ናቸው፡፡ናቸው፡፡

እስካሁን በተነጋገርንበት መሠረታዊ ነጥብ ላይ ሊነሣ ለሚችለው ወሳኝ ጥያቄ ምላሼን ልስጥ፡፡ የቤተ ክርስቲያንን ውላጤና ሕዳሴ ለማብሠር በአገራችን ሥር ለሰደዱት ፍልስፍናዎች ምላሽ መስጠት ያለብን ለምንድን ነው? ሰው ባዶ ቀፎ አይደለም፡፡ ማንኛውም ሰው በአንድ ርእሰ ጕዳይ ላይ የራሱ የሆነ ትክክልኛም ሆነ ትክክለኛ ያልሆነ አቋም አለው፡፡ በተለይ ወሳኝ ለሚባሉ የሕይወት አቋሞች ላይ ይህ እወነት መሆኑ የታወቀ ጕዳይ ነው፡፡ ይህንም ቅድመ ግንዛቤ ነው ንጽርኦተ ዓለም ብለን የምንጠራው፡፡ ይህን ሐቅ የሚያዋዛ አንድ ምሳሌ ላቅርብ፡፡ ሂንዱይዝም የሕንዳውያን ትልቁ ሃይማኖት ነው፡፡ በሕንድ አገር ሰዎች ከእስልምና ወደ ሂንዱ ሃማኖት እንደሚቀየሩ ሁሉ ከሂንዱ ሃይማኖትም ወደ እስልምና ይሄዳሉ፡፡ በሕንዳውያን አስተሳሰብ፣ እስልምናም ሆነ የሂንዱ ሃይማኖት ሰዎች ሊቀበሏቸው የሚችሉ አማራጭ ሃይማኖቶች ናቸው፡፡ አንድ የሂንዱ ሃይማኖት ሰባኪ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት፣ “የኢትዮጵያ ሰዎች ሆይ አምላካችን ክሪሽናን ተቀበሉ” ቢል ሕዝባችን ክላ/ወግድ ከማለት ዐልፎ እንደ ወፈፌ እንደሚመለከተው አያጠራጥርም፡፡ ምክንያቱም የሂንዱ ሃይማኖት አስተሳሰብ በማኅበረሰባችን ንጽርኦተ ዓለም ውስጥ ፍጹም ባይተዋር ስለሆነ፡፡ በሌላ ማዕዘን ደግሞ ነገሩን እንመልከት፡፡ “መጽሐፍ ቅዱስ በቅራኔ የተሞላ የሰዎች የፈጠራ ውጤት ነው” ብሎ የሚያምን ሰው በጽሐፍ ቅዱሰን ጠቅሰንና አጣቅሰን ልንሞግተው አንችልም፡፡ ይህን ከማድረጋችን በፊት የመጽሐፍ ቅዱስን ተኣማኒነት መካላከል ይኖርብናል፡፡ እውነት ነባራዊ መሠረት የለውም የሚል ሰው፣ ይህ እውነት ነው ብለን ለመሞገት ከመነሣታችን በፊት፣ እውነት ነባራዊ መሆኗን ማሳየት መቻል አለብን፡፡ በአጠቃላይ አንድ ሰው አንድን ነገር ለመቀበልም ሆነ ለመቃወም መቅድመ ልባዌው ወይም ቅድመ ግንዛቤው ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ የሰዎችን ንጽርኦተ ዓለም በአግባቡ ካላከምን በቀር፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትናን ለመመሥረትም ሆነ ተጻራሪ አመለካከቶችን ለማፍረስ አንችልም፡፡ ከዚህ አንጻር ቤተ ክርስቲያን የአባሎችዋንም ሆነ በወንጌል ልትደርሳቸው የምትፈልጋቸውን ሕዝቦች የአስተሳሰብ ውቅር ማወቅ እንዲሁም ወንጌልን ለመቀበል እክል የሚሆኑትን ጋሬጣዎች ማንሣት ካልቻለች፣ አባሎችዋን ደቀ መዝሙር ማድረግም ሆነ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ማድረስ አትችልም፡፡

20

እንደ ክላሲካል ዐቅብተ እምነት አካሄድ፡፡ 21

እንደ ሪፎርምድ ዐቅብተ እምነት አቋም፡፡

10 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

ከዚህ አንጻር እውነትን በተመለከተ ለድኅረ ዘመናዊነት እንዲሁም እምነትና ምክንዮ አንዳችም ግጣም የላቸውም ወይም ሀልዎተ እግዚአብሔር በአእምሮ ምርምር የከሰረ አስተሳሰብ ነው ለሚለው ፍልስፍና አጥጋቢ ምላሽ ካልሰጠን፣ ሰዎች ክርስትናን ለመቀበል ሲበዛ ዳገት እንደሚሆንባቸው ማወቅ ይኖርብናል፡፡ ወይም የሚቀበሉት ክርስትና ቅዱሳት መጻሕፍት ያላስተማሩትንና ክርስቶስ ኢየሱስ ያልሰበከውን ወንጌል እንደ ሆነ በግልጽ ልንረዳ ይገባናል፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የምክንዮን ትንሣኤ በማወጅ እምነታችን በአመክንዮ የተደገፈ መሆኑን ማሳየት ብቻ ሳይሆን፣ ከክርስትና ጋር ተጻራሪ ሆነው የቆሙትን ተቀናቀኝ ምልከታዎችና ንጽርኦተ ዓለሞች ሁሉ በሥነ አምክንዮ፣ በፍልስፍናና በነገረ መለኮት ስለት ከትክታ መጣል ይኖርባታል፡፡ ይህ ጥሩ ዜና ነው ግን፣ በርግጥ የኢትዮጵያውያንን የአእምሮ አወቃቀር በመቀልበስ ንጽርኦተ ዓለማቸውን መቀየርና ማደስ እንችላለንን? በርግጥ ይህ ጕዳይ ቤተ ክርስቲያን ልሥራው ብላ ብትነሣ እንኳ ይህን እውን ለማድረግ ዐቅም ይኖራታልን? እንዴታ! እንዲያውም ይህ እውን ሆኖ የታየባቸውን ሁኔታዎቸ ለማመላከት እንድ ትልቅ መረጃ ለቅርብ፡፡ ካለፉት አርባ ዓመታት ጀምሮ በፍልስፍናው ዓለም በተለይ በሰሜን አሜሪካ ከፍተኛ የሆነ አብዮት እየተካሄደ ነው፡፡ እንደ ጐርጐሮሳውያኑ የዘመ አቈጣጠር ከ1960ዎቹ ዓመታት ወዲህ ክርስቲያን ፈላስፎች የፍልስፍናውን ዓለም በመቈጣጠር ክርስቲያናዊውን ንጽርኦተ ዓለም እንዲሁም ክርስቲያናዊውን አስተምህሮ በመከላከሉ ረገድ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገቡ ናቸው፡፡ ከዚህም የተነሣ የአንግሎ አሜረካውያኑ ፍልስፍና በአያሌው እየተቀየረ ነው፡፡ ከአርባ ዓመት በፊት በፍልስፍናው ዓለም እግዚአብሔር አለ ብሎ ማለት ትርጕም የለሽ ምናልባትም አርቲ ቡርቲ ወሬ ተደርጎ ይቈጠር ነበር፡፡ ዛሬ ግን አንድም ፈላስፋ አማኒነትን አርቲ ቡርቲ አድርጎ አይመለከትም፡፡ በተቃራኒው በአሁኑ ወቅት የአሜሪካን ፍልስፍና ሠሪ ፈጣሪዎች ክርስቲያኖች ናቸው ብሉ በሙሉ አፍ መናገር ይቻላል፡፡ የማቀርበው መረጃ፣ በፍልስፍናው ዓለም ክርስቲያኖች እያካሄዱ ያሉትን ይህን ትልቅ አብዮት በተወሰነ ደረጃ ሊያመላክት የሚችል ናሙናዊ መረጃ ነው፡፡ ፍይሎ በመባል በሚታወቀውና የአሜሪካን ኢአማንያን የሚያሳትሙት ጆርናል ላይ የወጣ አንድ ጽሑፍ፣ በዚህ ረገድ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በግልጽ የሚያሳይ ስለሆነ ይህን ጽሑፍ በስፋት በመጥቀስ ክሥተቱን ለማሳየት ልሞክር፡፡ የጽሑፉ ዐቅራቢ የሆኑት ኪዊንቲን ስሚዝ በዌስተርን ሚሽገን ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ በፍልስፍናው ዓለም እጅግ ትልቅ ስም ያላቸው ኢአማኒ ፈላስፋ ናቸው፡፡ ጽሑፋቸውን በቀጥታ እንደሚከተለው ተርጕሜዋለሁ22:—

በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ዩኒቨርስቲዎች ከሃይማኖት ፍጹም የራቀ አስተሳሰብ ያራምዱ ነበር፡፡ በየትኛውም የምርምር ክፍል ውስጥ ታሳቢ ይደረግ የነበረው ንጽርኦተ ዓለም ተፈጥሮአዊ የሆነው ንጽርኦተ ዓለም ነበር፡፡ በነገረ መለኮትና በሃይማኖት ጥናት ውስጥ ይሰጥ የነበረው ትምህርት የሃይማኖቱን ጅማሬና ትርጕም ለማወቅ እንጂ ተፈጥሮአዊ የሆነውን ንጽርኦተ ዓለም የሚጻረር ሙግት ለማቅረብ አልነበረም፡፡ አኔሊቲክ ፈላስፎች አማኒነትን ከእውነታ ጋር የሚጻረር ወይም አእምሮአዊ ከሆነው ንጽርኦተ ዓለም ጋር የሚጋጭ እውነታን ሳይሆን መለኮትን ተገን ያደረጉ ስሜታዊ ገለጻዎች ወይም የተወሰነ ዐይነት የሕይወት ዘዬ ብቻ ተደርጎ ይወሰድ ነበር፡፡ ይህ ማለት አንዳንድ ምሁራን በግል ሕይወታቸው አማኒ አልነበሩም ማለት ሳይሆን፣ በትምህርታቸውና በጽሑፎቻቸው ውስጥ ግን አማኒነታቸውን መቶ በመቶ ያስወግዱ ነበር፡፡ ምክንያቱም አማኒነት የሥነ ዕውቀት ደረጃው እጅግ የወረደና የተማረ ሰው ሊከተለው ከሚገባው ምሁራዊ ደረጃ ያነሰ ተደርጎ ይታሰብ ስለነበረ ነው፡፡ የትምህርት ተቋማት አምላክ ዐልቦ የሆነው አስተሳሰባቸው መናጋት የጀመረው አልቪን ፕላንቲንጋ “God and Other Minds” የሚለው መጽሐፉ፣ እንደ ጐርጐሮሳውያኑ የዘመን አቈጠጠር በ1967 ዓ.ም ታትሞ ሲወጣ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አማኒነት አምላከ ዐልቦ በሆነው ፍልስፍና በተለይም በአኒሌቲክ ፍልስፍና በቀላሉ ከጫወታ ውጪ መሆን እንደማይችል ያሳየ ነበር፡፡ የመጽሐፉ ብስልነት፣ የሙግቱ ጠንካራነት፣ የሙያዊ ቃላት አጠቃቀሙ እንዲሁም የአማኒነትን ንጽሮተ ዓለም የማጽናት ብቃቱ እጅግ ታላቅ ነበር፡፡ እንዲያውም ከሰባት ዓመት በኋላ ፕላንቲንጋ “The Nature of Necessity” በሚል ርእስ የጻፈው መጽሐፍ፣ አኒሌቲክ ፈላስፎች ማለትም ካናፕ፣ ራስል፣ ሙር፣ ግሪንባ እንዲሁም ሌሎች ኢአማኒያን ፈላስፎች ጽሑፋቸውን በጻፉበተ ተመሳሳይ ክልል ነው፡፡ በፕላንቲንጋ ጽሑፎች የሚመራው የአማኒያኑ ዓለም የፍልስፍናውን ዓለም እያጥለቀለቀው ነው፡፡ ከዚህም የተነሣ አንድ አራተኛው ወይም አንድ ሦስተኛው የሚኖኑት የፍልስፍና ፕሮፌሰሮች አማንያን ናቸው፡፡ እንዲያውም አብዛኞቹ በክርስትናቸው አንቱ የተባሉ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ በርካታ አማንያን በሃይማኖት ፍልስፍና ዙሪያ ጥናት ባያካሄዱም ብዙዎች ግን በጕዳዩ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡ በዛሬ ጊዜ ከአምስት የሚበልጡ የፍልስፍና ጆርናሎች ክርስቲያናዊ በሆነው አማኒነት ላይ መሠረት አድርገው ይታተማሉ፡፡ ለምሳሌ “Faith and Philosophy”

22

Quentin Smith, “The Metaphilosophy of Naturalism” Philo 4/2(2001).

11 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

“Religious Studies” “International journal of the Philosophy of Religion” “Sophia” “Philosphia Christi” ወዘተ፡፡ Philosphia Christi እንደ ጐርጐሮሳውያኑ የዘመን አቈጣጠር 1990ዎቹ መጨረሻ ላይ ለኅትመት የበቃ ሲሆን፣ እጅግ ስመ ጥር የሚባሉ የዓለማችን ፈላስፎች በንቃት እይተሳተፉበት ይገኛሉ፡፡ ዛሬ አማንያን የሆኑ ፈላስፎች ከሚጽፉት ምሁራዊ ጽሑፍ የተነሣ በርካታ ኢአማንያን አቋማቸውን በመለወጥና አቋማቸውን በማለሳለስ እንዲሁም በአንዳንድ መሠረታዊ ጕዳዮች በማቅማማት ላይ ናቸው፡፡ በቀድሞ አቋማቸው እንጽፋለን የሚሉ ከሆነ ግን፣ አማኒያኑ ከሚጽፉት ምሁራዊ ጽሑፍ የተነሣ የእነዚህ ኢአማንያን ጽሑፍ ለኅትመት ሊበቃ ስለማይችል ወዲያው ከጫወታ ውጭ ይሆናል፡፡ እንዲያውም ነባሩን የኢአማኔነት ፍልስፍና መሠረት አድርጌ እጽፋለሁ የሚል ሰው፣ ራሱን በራሱ እጅ አንቈ እንደ መግደል ይሆንበታል፡፡ ነገር ግን ዛሬ አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ሀልዎት ደግፌ ልጻፍ ቢል ግን፣ ትልቅ ክብር መጐናጸፉ በምሁራን ዘንድ ዕውቅና ያገኘ ሐቅ ነው፡፡ ከዚህም የተነሣ የቀለም ቀንድ የሆኑ አማንያን የፍልስፍናውን ዓለም በብዛት እየተቀላቀሉ ነው፡፡ የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ማተሚያ ቤት በ2000 እና በ2001 ዓ.ም በሃይማኖት ፍልስፍና ላይ 96 መጻሕፍት ያሳተመ ሲሆን፣ በንጽጽር ሲታይ 28 መጻሕፍት በቋንቋ ፍልስፍና ላይ፣ 23 መጻሕፍት በሥነ ዕውቀት ላይ፤ ይኸውም የፕላንቲንጋን “Warranted Christian Belief” የሚለውን በጽሐፉን ጨምሮ 14 መጻሕፍት ታትመዋል፡፡

በመጨረሻም ፕሮፌሰር ስሚዝ እማኝነታቸውን የሚቋጩት በሚከተለው ዐረፍተ ነገር ነው:—

እግዚአብሔር በምሁራኑ ዓለም አልሞተም፡፡ በ1960ዎቹ ሕይወት መዝራት የጀመረው እግዚአብሔር አሁን እያው ሆኖ የዕውቀት ማዕከል የተባለውን የፍልስፍና ዓለም ተቈጣጥሮአል፡፡

ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! ሃሌ ሉያ! ይህ እንግዲህ ስመ ጥር የአሜሪካዊ ኢአማኒ ፈላስፋ በፍልስፍናው ዓለም እየተካሄደ ያለውን ለውጥ አስመልክተው የሰጡት እማኝነት ነው፡፡ ውድ ወገኖቼ ሆይ፤ ጠንክረን ከሠራን ትውልዳችንን ለክርስቶስ ኢየሱስ ክብር ማስገዛት በትክክል መቻላችንን ቅንጣት ታህል ልንጠራጥር አይገባም! እንግዲያው ይህን ሐቅ መሠረት አድርገን በአገራችን በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሕዳሴና ውላጤ እንዴት ልናመጣ እንችላለን በሚለው ጕዳይ ላይ ትንሽ ላቆያችሁ፡፡

እነሆእነሆእነሆእነሆ ማኒፌስማኒፌስማኒፌስማኒፌስቶቶቶቶ! ከዚህ በመቀጠል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ክርስትና በአገሪቱ ውስጥ እውን ለማድረግ ትልቅ

ትኲረት ልታደርግባቸው የሚገቡ አንኳር አንኳር ነገሮችን በዳሰሳ መልክ እንመልከት፡፡ መግቢያመግቢያመግቢያመግቢያ ክሩት ቫን ጎርደን የተባሉ ነባቤ መለኮት፣ መናፍቃንን በወንጌል መድረስ በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ፣ ቤተ ክርስቲያን

ተልእኮዋን ከዳር የምታደርሰው በሰዎች አእምሮአዊ ፍላጎት፣ ማኅበራዊ ፍላጎት፣ ስሜታዊ ፍላጎትና መንፈሳዊ ፍላጎት

በማርካቱ ዙሪያ ላይ እንደ ጠንክራ መሥራት ከቻለች ብቻ ነው ሲሉ ይሞግታሉ23፡፡

እነዚህም:—

23

Krut Van Gorden, Evangelizing the Cults 140.

እእምሮአዊ ማኅበራዊ ፍላጎት ፍላጎት

ስሜታዊ መንፈሳዊ ፍላጎት ፍላጎት

12 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

አምሳለ መለኮት እንደ መሆናችን መጠን የሰው ልጅ ሁሉ እነዚህ ፍላጎቶች አሉት፡፡ ይህንንም ፍላጎቱን ለማርካታ የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል፡፡ ነገር ግን ቃለ የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላክ እነዚህ ተገቢ ፍላጎቶች በተገቢ መንገድ መርካት እንዳለባቸው ገልጾአል፡፡ ስለዚህ እነዚህ ፍላጎቶች በራሳቸው መጥፎ አይደለሁም እንዲያውም አምላክ ሠራሽ

ስለሆኑ “እነሆ መልካም” ናቸው፡፡ እነዚህን ትክክለኛ ፍላጎቶች ትክክለኛ ማልሆነ መንገድ ለማርካት መሞከር ግን ስሕተት/ኀጢአት ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ እነዚህን ፍላጎቶች ቅዱሳት መጻሕፍት ባረኩበት መንገድ የማርካት ኀላፊነትም ሆነ ግዴታ አለባት፡፡ ለእነዚህ ፍላጎቶች ሁሉ ፊት አውራሪም ሆነ ማዕክል የሆነው አእምሮአዊ ፍለጎት ነው፡፡

በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ የተነሣውን የፕሮቴስታንት ተሐድሶን በናሙናነት ብያን የተሐድሶው ማዕከል ትምህርት ነበር፡፡ ማኅበራዊ፣ ስሜታዊና መንፋሳዊ ፍላጎቶችም ትክክለኛ ቦታቸውን ሊይዙ የሚችሉት አእምሮአዊ ፍልጎት ምላሽ ሲያገኝ ነው፡፡ በአጠቃላይ ክርስትና ንጽርኦተ ዓለም እንደ መሆኑ መጠን፣ የአእምሮ ለውጥ/ፍላጎት እጅግ ማዕከላዊ የሆነው ክፍል ነው፡፡ አእምሮዊ ፍላጎትም ትክክልኛውን ስፍራ ሲይዝ፣ የተቀሩትም ፍላጎቶች በተገቢው መንገድ ዕልባት ማግኘታቸው አይቀሬ ነው፡፡ ስለዚህ የውላጤና የሕዳሴ ማዕከሉ አእምሮ ነው፡፡ ለዚህም ነው ቃለ እግዚብሔር ለግላዊ ለውጥም ለማኅበራዊ ለውጥ ዋነኛ ማዕከል አእምሮ እንደ ሆነ በማያሻማ መልክ መንገድ የሚነግረን፡፡ በአስረጅነት

የሚከተሉትን ሁለት ክፍሎች ይመለከቷል:—

o “መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ

በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ” (ሮሜ 12÷2) o በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ

እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን“” (1ቆሮንቶስ 10÷5)

ስለዚህ ለውጥ ከአስተሳሰብ በመነሣት የተቀረውን እኛነታችንንና ማኅበረሰባችንን የሚጠቀልል የእኛነታችን ማዕከል ነው፡፡ ይህ እውነት ከሆነ ደግሞ ሕዳሴም ሆነ ውላጤ ከአእምሮ/ከአስተሳሰብ መነሣቱ ሳይታለም የተፈታ ጕዳይ ይሆናል፡፡ ስለዚህ የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ሕዳሴያችንንና ውላጤአችንን እውን የሚያደርጉትን ማዕከላት ከዚህ ቀጥለን በአጭሩ

እንመለከታቸዋለን:—

1. ሥነሥነሥነሥነ ጽሑፍጽሑፍጽሑፍጽሑፍyGXZ ÌNÌ l!”WNT½ “sãC nÆBÃN wNqº^N” ÂcW s!l# y^L×½ ynb!BÂ ygb!R Ælb@èC

mçÂcWN (y¸ÃSb#TN½ y¸Âg„TN XNÄ!h#M y¸kWn#TN g¤ÄY -NQqW ¥w”cWN)

l¥m§kT BÒ úYçN½ y|n {/#FM Ælb@èC mçÂcWN l¥{ÂT nWÝÝ {/#F sãC

:WqTN gNzÆcW y¸ÃdRg#bt ên¾ mœ¶Ã mçn# BÒ úYçN kNt$ yçn# xStúsïCN

yMNNDbT õR yÅn \rg§ nWÝÝ lz!H nW xND ¬êqE yx»¶µN PÊZÁNT:— “26 s‰êET

S-#"½ ›lMN bq¤__Ê |R xdRUlh#” y¸L NGGR tÂGrêL y¸ÆlWÝÝ PÊZdNt$ 26

s‰êET ç*cW y\l-n#½ b¸n!t&¶ úYNS ytµn#½ zmÂêE mœ¶Ã y¬-q$ sBxWÃN

w¬déCN ¥l¬cW úYçN½ 26t$N yXNGl!Z¾ çHÃT nWÝÝ XWnT nW ðd§T k¬-q

|L-#N w¬dR YLQ ^çN ÂcWÝÝ

y÷¸n!ZM FLSF -NúëC qÄ¥Y xqN”®CM y±ltEµÂ yMÈn@ hBT FLSFÂcWN

bsW LB WS_ ¥údR yÒl#T b{/#F XNd Yng‰L¿ lMúl@ yµRL ¥RKS ÄS µtE¬LÂ

÷¸n!ST ¥n!ØSè bwQt$ q¤_R xND tnÆb! mÚ?FT XNd nb„ Yng‰LÝÝ Bz#ãC

l÷îšl!ZM R:×t ›lM ygNzB y?YwT m|ê:TnT ykfl#T Xnz!H mÚ?FT Æm-#T

13 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

t{Xñ nWÝÝ yx»¶µ L:l ^ÃLnT bõR mœ¶Ã bgNzB §Y yöm BÒ úYçN½ TKKL

nW y¸l#TNM ngR Gb#: xSdúC bçn mLk# b¥QrB nWÝÝ yt¥RNÆcWN m¥¶Ã

mÚ?FT bNmlkT z- bmè y¸çn#T ytÚûT bx»¶µWÃN nWÝÝ lz!HM nW RX×t

›l¥cW BÒ úYçN½ ¦Y¥ñ¬cW ›lMN yä§WÝÝ Y‡ê MSKéC½ äRäñC½

xDv!NtESèC wzt bx»¶µWÃN ytjm„ ngR GN bq§l# wd l@§ ›lM yt²mt$

¦Y¥ñèC ÂcWÝÝ

{/#F ¦Y¥ñTN b¥SÍÍT £dT WS_ ÃlWN DRš btmlkt½ Xn@ bxBnT l!-qs#

YgÆcêL yMlW yY‡ê MSKéCN ym-bqEà GNB ym{/F QÇS yT‰KT ¥~bR

bmÆL y¸¬wqWN DRJ¬cWN nWÝÝ ym-bqEà GNB b›lM z#¶Ã 33 ¬§§Q ¥t¸Ã

b@èC xl#T24ÝÝ k33 ¬§§Q ¥t¸Ã b@èC WS_ yxNÇN ¥t¸Ã b@T y|‰ XNQS”s@

bmmLkT DRJt$ btq„T 32 ¥t¸Ã b@èc$ WS_ y¸\‰WN |‰ XN”"ÝÝ “b@t&L”

bmÆL y¸¬wqW yDRJt$ ¥t¸Ã b@T½ bqN RZmt$ 1,000 ¥YL wYM 1,609 k!lÖ

»TR wrqT wYM 61 ¸l!×N g{ wrqT ÃT¥LÝÝ kz!H bt=¥¶ dGä bwR 3 ¸l!×N

yxÄ!s!t$N ›lM TRg¤M XÃtm ÃwÈLÝÝ XNd gÖRgÖéúWÃn# yzmN x³È-R b1991 ›.M

bXnz!H ¥t¸Ã b@èC WS_ y¸\„ 11,000 yÑl# g!z@ \‰t®C nb„ÝÝ bxh#n# g!z@ YH

q¤_R kG¥> m§Y bçn h#n@¬ XNd =mr xNÄND xƧT ÃSrÄl#ÝÝ

ym-bqEà GNB DRJT y¸ÃT¥cWN {/#æC b210 ÌNÌãC ÃStrg¤¥LÝÝ “m-bqEÔ

GNB b¸L RXS y¸¬wqW yDRJt$ m{/@T½ bB²T k¸¬tÑT m{/@èC máL

ên¾W nWÝÝ m{/@t$ bwR h#lT g!z@ y¸¬tM s!çN½ bXÃNÄNÇ :TM k30 ¸l!×N QíC

b§Y Y¬t¥L¿ k120 b¸bL-# ÌNÌãCM YtrgÖ¥LÝÝ |R+t$M ¶dRS ÄYjSTÂ tEv!

UYD k¸Æl#T y›l¥CN :WQ m{/@èC µ§cW |R+T y¸bL_½ >ÃŒM ¬YMS½

n!WSêEK½ ×x@S n!WS wRLD ¶±RT k¸Æl#T y›l¥CN ¬êqE m{/@èC UR y¸wÄdR

nWÝÝ “Nq$” bm¥L y¸¬wqW yDRJt$ m{/@T k22 ¸l!×N QíC y¸Æ² s!çN½ b87

ÌNÌãCM �trgÖ¥LÝÝ

የአዲሲቱ ዓለም ትርጕም25 በ1990 ዓ.ም ብቻ በ67 ሚኒዮን ቅጆች ሲባዛ፣ በ14 ቋንቋዎች ተተርጕሞ ለንባብ በቅቶአል፡፡

በአሁኑ ጊዜ ይህ መጽሐፍ አማርኛን ጭምሮ ከ20 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተተርጕሞአል፡፡ ““““ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ

24

XNd gÖRgÖéúWÃn# yzmN x³È-R 1997 ›.M YÍ btdrgW S¬tEStEµêE zgÆ m\rT yY‡ê

MSKéC yxƧT q¤_R 5,599,931 nWÝÝ YH ¥lT yx!T×ùà ”l ?YwT b@t KRStEÃN bx!T×ùà WS_ BÒ µ§T yxƧT q¤_R UR y¸StµkL nWÝÝ 25 kDRJt$ xStMHé UR XNÄ!ÈÈM tdRgÖ yttrgÖm ym{/F QÇS QJ s!çN (bXNGl!Z¾ New

World Translation bmÆL Y-‰L)½ y:B‰YS_ yG¶K ÌNÌ l!”WNT Mh#‰êE |‰ úYçN lDRJt$ xStMHé Ãdr TRg¤M mçn#N mSKrêLÝÝ ybl- lmrÄT tSÍü ébl@¿ yY‡ê MSKéC xStMHéxcW b”l XGz!xB/@R s!mzN¿ ‰:Y xú¬¸ DRJT¿ 1991 ›.M፤ ytsßWN m{/F YmLkt$ÝÝ �� ��� �� ���� ���� ��� ��� �� ��� ���� ����� ��� ��! "�#�$%%

14 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

ማመራመር”””” የሚባለው የክርክር ማስተማሪያ መጽሐፍ በአማርኛ ቋንቋ ተተርጒሞ የቀረበው በ1994 ዓ.ም ሲሆን፣ ከሁለት

ሚልዮን ቅጅ በላይ ታትሞአል፡፡ መጽሐፉ ይሖዋ ምስክሮች “ለመስክ አገልግሎት”26 በሚወጡበት ጊዜ ከሰዎች ጋር

ለመወያየት የሚጠቅሙ መግቢያዎችን ከመያዙ በተጨማሪ፣ ውይይት የሚያስቆሙ ሐሳቦች ሲሰነዘሩ እንዴት መልስ

መስጠት እንደሚቻል ሰፊ ማብራሪያ ይሰጣል፡፡ አስገራሚ የሆነው ሌላው ጕዳይ መጽሐፉ የድርጅቱን መሠረተ እምነት

ከአደጋ መጠበቅ እንዴት እንደሚቻል ከማሠልጠኑ ባሻገር፣ በክርስትና አስተምህሮ ላይ እንዴት ጥቃት ማድረስ እንደሚቻል

ሰፊ ትምህርት ይሰጣል፡፡

““““የይሖዋን ፈቃድ ለማድረግ የተደራጀ ሕዝብ” በሚል ርእስ በጐርጐሮሳውያኑ የዘመን አቈጣጣር በ2005 ዓ.ም በአማርኛ

ቋንቋ የታተመው መጽሐፍ፣ ድርጅቱ ከዓለም ዐቀፍ ቢሮ ጀምሮ እስከ አጥቢያ ጉባኤዎች ድረስ ያለውን የሥልጣን ተዋረድ

የሚዘረዝር ሲሆን፣ በየደረጃው የሚገኙ ባለሥልጠናት ማከናወን የሚጠበቅባቸውንም ሥራዎች በስፋት ይተነትናል፡፡ ከዚህ

በተጨማሪ ድርጅቱ የስብከት ሥራውን የሚያከናውንባቸውን መንገዶች ከመተንተኑ ባሻገር፣ (ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ

በስበክ፣ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የድርጅቱን ጽሑፍ በማሠራጨት የድርጅቱን አስተምህሮ ማስፋፋት፣ ምላሽ ያልሰጡ

ሰዎች ወይም ፍላጎት የሌላቸው ሰዎች የድርጅቱን ትምህርት እስኪቀበሉ ድረስ ተመላልሶ መጠየቅ፣ የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ

ጥናቶችን እንዴት መምራት እንደሚቻል ወዘተ) ለድርጅቱ ባለሥልጣናት ፈጽሞና ጨልጦ መታዘዝ ያለውን ጥቅምና

የሚያስገኘውን በረከት ይተነትናል፡፡ ከስድስት ሚሊዮን ቅጅ የታተመው “ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ ዕውቀት” እንዲሁም ከሃያ ሚሊዮን ቅጅ በላይ እንደ

ታተመ የሚነገርለት፣ “ትክክልኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?” በሚል ርእስ የታተመው መጽሐፍ

የድርጅቱን መሠረተ እምነት ለአዳዲስ ሰዎች ለማስተማር ታስቦ የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው፡፡ መጻሕፍቱ ሰዎች የድርጅቱን

አስተምህሮ በቀላሉ እንዲጨብጥ ታስቦ የተዘጋጁ መጻሕፍት ናቸው፡፡ መጻሕፍቱ በየገጹ የግርጌ ማስታወሻ ላይ የገጹን

መሠረታዊ ትምህርቶች በጥያቄ መልክ በማቅረብ፣ ሊተላለፍ የተፈለገው መልእክት በተማሪው ልብ ሙሉ ለሙሉ

እንዲቀመጥ ትልቅ ዕገዛ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ ኅዳር 1 ቀን 2005 ዓ.ም የታተመው የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት በገጽ 27 ላይ ድርጅቱ በአንድ ዓመት ውስጥ

ያሠራጫቸውን መረጃዎች ይፋ አድርጓል:— o 3,168,611 ቪዲያዎች

o 6,834,740 መለስተኛ መጻሕፈት o 47,490,247 መጻሕፍት o 167,854,462 በአንድ ርእሰ ጕዳይ ላይ ብቻ የሚያጠነጥኑ መጻሕፍት (brochures) o 440,995,740 በራሪ ጽሑፎች o 1,179, 266,348 (1.2 ቢሊዮን የሚጠጋ ማለት ነው) መጽሔቶች

b{/#F ðT xW‰¶nT y¸m‰W yY‡ê MSKéC y:DgT F_nT XJG xSdNU+ nWÝÝ XNd gÖRgÖéúWÃn# yzmN x³È-R b1965 ›.M 1.1 ¸l!×N ynbrW yNq$ tú¬ð xƧT

q¤_R b1980 ›.M wd 2.2 ¸l!×N½ b1992 ›.M dGä wd 4.4 ¸l!×N :DgT xúYèxLÝÝ

b1994 ›.M bîVyT ~BrT BÒ 27,000 sãCN x_MqêLÝÝ b›lM z#¶Ã b1 dqE” k45

s@÷ND (105 s@÷ND) WS_½ xND sW yY‡ê MSKR xÆL YçÂL27ÝÝ

26

�&' � ()* � ( +, - �.�/0� �12* �345�6��7 �.�/0� � ��) �� �( 89*� �34:���� ;-%% 27 tSÍü ébl@¿ 43-44ÝÝ

15 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

bx»¶µN xgR ytµÿd xND _ÂT XNd¸-q$mW½ sÆ xMST kmèW yY‡ê MSKR bxND wQT ywNg@§WÃN xBÃt KRStEÃÂT xÆL ynbr mçn# XNÄ!h#M b1993 ›.M

“y/êRÃT b@t KRStEÃN” b¸ÆlW mÂF”êE DRJT §Y btµÿdW _ÂT28 kmÂF”êE

DRJt$ xƧT mµkL sÆ kmèW kwNg@§WÃN xBÃt KRStEÃÂT yfls# ymçÂcW (YH

¥lT 1.1 ¸l!×N sãC) g¤ÄY y¸ÃúyN½ ywNg@§WÃN xBÃt KRStEÃÂT x¥®C m\rt

XMn¬cWN XNd¥ÃWq$ nW29ÝÝ YH dGä b@t KRStEÃn!t$ ”l XGz!xB/@RN l¥St¥RM

çn y?Zb#N yNÆB ÆHL b¥Äb„ rgD ¬§Q |‰ m|‰T XNÄlÆT y¸ÃmlKT nWÝÝ

êLtR ¥RtEN ytÆl Sm _R ;”b@ XMnT½ “;|‰ xMST qN kY‡ê MSKéC UR yöy

sW½ b15 dqE” WS_ y15 ›mt$N ywNg@§WÃN xBÃt KRStEÃÂT x¥" XMnt$N

l!ÃS_lW YC§L”30 y¸lW xÆÆl#½ b@t KRStEÃN lNÆB Tk¤rT XNÄLs-C y¸ÃúY

nWÝÝ

ሀ. ሀ. ሀ. ሀ. ንጽጽራዊ ግምገማ ንጽጽራዊ ግምገማ ንጽጽራዊ ግምገማ ንጽጽራዊ ግምገማ yY‡ê MSKéC bRµ¬ mÚ?FTN ¥út¥cW ¥\‰=¬cW BÒ úYçN½ bDRJt$

Xy¬tÑ y¸w-#TN {/#æC sð g!z@ s_tW ÃnÆl#ÝÝ xND yY‡ê MSKR bqN bx¥µY kh#lT s›T b§Y lmSK MSKRnT½ búMNT x‰T s›T b§Y lg#Æx@ xML÷½ búMNT k8-

10 s›T lm{/F QÇS _ÂT PéG‰M½ XNÄ!h#M bDRJt$ Xy¬tÑ y¸w-#TN {/#æC

l¥NbB bqN k5-8 s›T bNÆB ÃúLÍLÝÝ YH ¥lT b¥¬W KFl g!z@ �<=>� ? @AB

�.CD ����0� �3�E $ �D bKFL WS_ y¸¥RbTN kKFL WÀ yt¥rWN

TMHRT k¸Ã-ÂbT g!z@ UR y¸StµkL nWÝÝ lz!HM nW bmÂF”N §Y y¸\„ l!”WNT½ “XÃNÄNÇ yY‡ê MSKR yDRJt$ yÑl# g!z@ \‰t¾ nW”31 y¸l#TÝÝ

YHNN yY‡ê MSKéC S¬tEStEKúêE zgƽ bx!T×ùà wNg@§WÃN xBÃt KRStEÃÂT ~BrT

WS_ bxƧT B²T qĸWN SF‰ yÃzCWN yx!T×ùà ”l ?YwT b@t KRStEÃNN g¤ÄY kz!H UR XÂnÚ{R32ÝÝ b@t KRStEÃn!t$ bx!T×ùà WS_ BÒ k5.5 ¸l!×N b§Y xÆL çT

b!çNM (YH yY‡ê MSKéC b›lM ;qF dr© µ§cW q¤_R UR Xk¤L nW) b@t XMnt$

xNDM ¥t¸Ã b@T (MÂLÆTM kh#lT ÷MpE×tR kxND ¥t¸Ã ¥>N WÀ) ylWMÝÝ

28

tSÍü ébl@¿ 49-51ÝÝ 29

m\rt XMn¬cWN -NQqW y¥ÃWq$½ bm\rt XMn¬cW §Y /!S s!snzR mLS mS-T y¥YCl# bRµ¬ M:MÂN bX¾W b@t KRStEÃN WS_ ymñ‰cW g¤ÄY y¸Ãk‰KrN xYmSl"MÝÝ 30

bRµ¬ sãC kX¾ b@t KRStEÃN wdz!à mÿÄcW m\rt XMn¬cWN ymk§kL ;Q¥cW XJG dµ¥ XNd çn y¸ÃúY nWÝÝ SNt$ M:mN Yh#N x!ys#S KRSèS F-#r nW¿ bxM§Knt$ kxB UR Xk#L xYdlM ylWN yY‡ê MSKéC xStMHé Bl#ÃTN /Ä!úTN b¥ÈqS mLS mS-T y¸ClWÝÝ wYM TNœx@ ѬN yxµL lmçn# k”l XGz!xB/@R ¥Sr© ¥QrB y¸ClWÝÝ TMHRt |§s@ ¬¶µêE½ m{/F QÇúêE |n xmKN×xêE m\rT XNÄlW ¥SrÄT y¸ClW–ätÂL Xµ* gÖbZÝÝ 31

XÃNÄNÇ yY‡ê MSKR "xSÍð" y¸ÆLbTM MKNÃT Y,W nWÝÝ 32 yN{{„ ;b!Y ;§¥ yNÆB ÆH§CNN yMN¬zBbT XN©!½ b@t KRStEÃn!t$N DµM l¥úyT xYdlMÝÝ bÂÑÂnT xNDN b@t KRStEÃN wsDN XN©! CG„ yh#§CN CGR mçn#N LB LÂdRG YgÆLÝÝ ��*� F (� ?4� �7G7;� ��A,H�� �(�4�I �F (� ?4=0 '7 �JK� F� �L; �1 (M NO� PQ 4�RS$H ��PT �((R� �AB9*� ��+U7 V�= �AB9*� ��AW R34 *RX ;-%%

16 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

yb@t XMnt$ LúN yçnW m{/@T½ “”l ?YwT” bSDST wR xNÁ33 y¸¬tM s!çN½

XÃNÄNÇM :TM bx‰T ¹!H QíC YƲLÝÝ kz!H WS_ lNÆB y¸b”W xND ¹!H QJ BÒ nW34ÝÝ YH ¥lT k1,500 yb@t KRStEÃn!t$ M:mN mµkL yb@t KRStEÃn!t$N m{/@T

y¸ÃnbW xND sW BÒ nW—Glsb# yg²WN m{/@T Ñl# lÑl# xNBï¬L Y��H�

��Z0� �3S[- �.�/0 �\$ W] ;- W�$ Y�^ ¥lt& nWÝÝ

²Ê bBz# M:mÂN b@T gÖ‰ BNL½ bmèãC y¸³-„ ymZÑR µs@èCN yMÂgßW ÃHL xNDM mNfúêE mÚ?FT §Âg" XNC§lN35ÝÝ 4-� �[_ `a 4M ��bE c�_9* ��Kde

f�;�� �34-g W] d�P�I h��� �3\M�� (� ?47e ����i* j� �3kAl

7m-%% Y;n�� boi* Sci �.�, �3�AEE \�P��I xTk¤é¬CN k”l# YLQ �pM

\$ qr ��cG� boi* O� �P� �$� �@j ;-%% � S�3- ;S� [_ �s�tu4

v�iw( F (� ?4� L� �3E G ��cG� boi* RF (� ?4=0 � ��) xy 4@l zP�I Y� C� ��7�;-� ;S� Y�{��R�%% k66t$ yBl#Y y/Ä!S k!ÄN mÚ?FT

máL xND wYM h#lT ymZÑR mÚ?FT mñ‰cW½ KRST ¸²ÂêE ?YwTN m\rT ¥Drg#N ÃúÃL (Z¥ÊN y”l XGz!xB/@RN _ÂT ¥:kL Ãdrg ?YwT ¥lt& nW)ÝÝ Dé

Dé l”l# Tk¤rT kmS-¬CN ytnœ yZ¥ÊãÒN _NµÊ b”l XGz!xB/@R yt๠lmçn#

bwÄ!à wgN Ãl#T sãC úYq„ YmsK„LN nbRÝÝ yzmn# mZÑR GN½ b|n {/#F dr©WM36 çn bngr ml÷T _NµÊW XJG ywrd37 nW—yÑz!”WN g¤ÄY XNµ* wÄ!Ã

TtN ¥lt& nWÝÝ

yxÆlÖÒCNN y”l XGz!xB/@R :WqT yMÂúDgW½ X¾ xgLU×C QÇúT mÚ?FTNM çn

lx-”§Y :WqT y¸-QÑ mÚ?FTN SÂnB½ yMÂglG§cWM sãC XNÄ!Ãnb# byg!z@W

SÂbr¬¬ nWÝÝ

33

Y��4� ��H� `a |��0 ��� � ��� \O� d�E � }�i�$%% 34

y|n {/#F KFl#N y~TmT |‰ btmlkt b1995 ›.M bê [ˆðW ytsymW ÷¸t& Ã-ÂWN _ÂT bêb!nT Y-QúLÝÝ 35 ;|R G_M z@¥ (ÃWM Bz# GDfT _mT ÃlbT) b25 BR XNg²lN¿ ngR GN XSk 500 g{ ÃlW m{/F bb¦Ã xMST BR Gz# SNÆL "twdd" yzwTR mLúCN nWÝÝ 36 "FQ„ =MéxL¼;DÙL" k¥lT YLQ "FQ„ Bîb¬L"ÝÝ "mNfs#N s-"" k¥lT YLQ "mNfs#N lqqB"" wzt ;YnTÝÝ 37

"yNg#| LJ n" rhB _¥T xYnµ"M" (yNg#| LJ mçÂCN XWnT nW¿ Ng#\# GN X¾N GM© b@t$ x§drgNMÝÝ ÄêET "ÚDQ s!‰B z„M XHL s!lMN x§yh#M" B§*L¿ ÄêET xl¥yt$ XWnT nWÝÝ MKNÃt$M YH ytngrbT zmN lXS‰x@L wR”¥ zmN nbr—bmNfúêEWM çn b|UêEWÝÝ kz!à b“§ GN yxHà +NQ§T yìé k¤S ytb§bT ys¥Rà ‰B XNd nbrM mzNUT ylBNMÝÝ /Ä!úT XGz!xB/@RN Xymsl# bm-N mñRN XN©!½ xF”Ê NêYnTN xYsBk#M)ÝÝ mNfs#N wsdbT wYM :_F QÆT fîB¾L (bxÄ!S k!ÄN XGz!xB/@R mNfs# ks- b“§ mLî xYwSDM¿ wsdB" y¸lW TMHRT yBl#Y XN©! y/Ä!S TMHRT xYdlM¿ yzmn# y:_F QÆT xStMHé GN lBl#†M çn l/Ä!s# Æ:D nW)ÝÝ kz!H yMN¥rW mZÑéÒCN bBl#ÃT b/Ä!úT mµkL ÃlWN xNDnT L†nT Ãl¥w”cW BÒ úYçN½ lQÇúT mÚ?FT xf¬T _bB Æ:D mçÂcWNM y¸ÃmlKT nWÝÝ

17 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

—ለ. ለ. ለ. ለ. ገቢር ገቢር ገቢር ገቢር ሥነ ጽሑፍን አስመልክቶ መወሰድ ያለባቸው ሥነ ጽሑፍን አስመልክቶ መወሰድ ያለባቸው ሥነ ጽሑፍን አስመልክቶ መወሰድ ያለባቸው ሥነ ጽሑፍን አስመልክቶ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች እርምጃዎች እርምጃዎች እርምጃዎች የሥነ ጽሑፍን መነቃቃት በማምጣት ሕዳሴውንና ውላጤውን ለማፋጠን ሥነ ጽሑፍን ፊት አውራሪ አድርጎ መንቀሳቀስ ወሳኝ ጕዳይ ነው፡፡ ስለዚህም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ የተከተሉ የነገረ መለኮት፣ የሥነ ምግባር፣ የፍልስፍና፣ የሥነ አመክንዮ፣ የዐቅብተ እምነት፣ በክርስቲያናዊ ሕይወት፣ በወጣቶች፣ በሕፃናት ወዘተ ዙሪያ የተዘጋጁ መጻሕፍትን በብዛት አትሞ ማሠራጨት ያስፈልጋል፡፡ ይህም እውን እንዲሆን:—

1. የኅትመት ወጪን ለመቀነስ ቤተ ክርስቲያን፣ ቢያንስ እያንዳንዱ ቤተ እምነት የራሱ የሆነ ማተሚያ ቤተ ቢኖረው፡፡

2. ለምናደርገው ሕዳሴም ሆነ ውላጤ ጠቀሜታ ያላቸውን የውጪ መጻፍት፣ በብዛትና በጥራት ተርጕሞ ማሠራጨት፡፡

3. የአገር ውስጥ ጸሓፍያን ወቅታዊና አስፈላጊ በሆኑ ርእሰ ጕዳዮች ላይ እንዲጽፉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤ ለምሳሌ ጥሩ የጸሓፊ ክፍያ መክፈል፡፡

4. የጽሑፍ ክህሎት ያላቸውን ልጆች በወጥና በትርጕም ሥራዎች ላይ ጠቃሚ የሆኑ ሥልጠናዎችን እንዲያገኙ ማድረግ፡፡

5. ለመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤተ መማሪያ የሚሆኑ መጽሐፍትን በብዛትና በጥራት አባዝቶ ማሠራጨት፡፡ 6. በብሉያትና በሐዲሳት፣ በነገረ መለኮት፣ በዐቅብተ እምነትና በታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ የተለያዩ ጆርናሎችን

ዐትሞ ማሠራጨት፡፡ 7. በወጣቶች፣ በሕፃናት፣ እንዲሁም በሴቶች ላይ ትኵረት ያደረጉ መጻሕፍትን በብዛትና በጥራት ዐትሞ

ማሠራጨት፡፡ 8. ለቤተ ለቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚጠቅሙ ሥራዎችን በብዛትና በጥራት ዐትሞ ማሠራጨት፡፡ 9. ወቅታዊና አስፈላጊ በሆኑ ርእሶች ላይ ትናንሽ መጻሕፍትንና በራሪ ጽሑፎችን በብዛትና በጥራት ዐትሞ

ማሠራጨት፡፡ በተለይ ለወነጌል ሥርጭት ጠቀሜታ ያላቸውን ጽሑፎች፡፡ 10. አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ቤተ መጻሕፍት እንዲኖራቸው ማስቻል፡፡ 11. የሰንበት አምልኮ ፕሮግራሞች ስብከተ ወንጌልን ብቻ ሳይሆን፣ ትምህርቶችን፣ የመድረክ ውይይቶችን፣ ዐውደ

ጥናቶችን፣ ጥናታዊ ጽሑፎችን፣ ድራማዎችን፣ ምስክርነቶችን፣ የቪድዮ ፕራግራሞችን፣ ጭውውቶችን እንዲያስተናግዱ ማድረግ፡፡

12. በተለያዩ ወቅታዊና መሠረታዊ ርእሰ ጒዳዮች ላይ ወራዊና ዓመታዊ ዐውደ ጥናቶችን ቋሚ በሆነ መንገድ እንዲካሄዱ ማድረግ፡፡

13. የንባብ ወር፣ የንባብ ዓመት ወዘተ ማዘጋጀት፡፡ 14. ጥሩ አንባብያንን፣ ጸሓፍያንንና በዚህ ረገድ ትልቅ ሚና የተጫወቱ ሰዎችን በአደባባይ መሸለም፡፡ 15. ማንበብና መጻሕፍ ለማይችሉ አባላት መሠረተ ትምህርት የሚያገኙበትን መንገድ ማመቻቸት፡፡

የአባላትን የንበብ ባህል የምናሳድገው ለማንበብ የሚያበረታታ ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መፍጠር ስንችል ነው፡፡ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ነጥቦች ይህን ዐላማ ከዳር ለማድረስ የራሳቸው የሆነ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል፡፡

2. የትምህርት ተየትምህርት ተየትምህርት ተየትምህርት ተቋማት ቋማት ቋማት ቋማት “ነገረ መለኮት የተቈላ ገብስ ነው፤ ሲበሉት ይጣፍጣል ቢዘሩት አይበቅልም” የሚለው አፍራሽ አነጋገር ስሕተት ለመሆኑ የጊዜ ማረጋገጨው፣ ዛሬ አብዛኞቹ ቤተ እምነቶች የራሳቸው የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤተ መክፈታቸው ነው፡፡ ይህ ጥሩ ጅማሮ ቢሆንም ነገረ መለኮት ተቋሞቻችን የሚፈለገውንና የሚጠበቀውን ያህል የለውጥ ማዕከል ሆነዋል ማለት እጅግም የሚያስደፍር አይመስለኝም፡፡ ስለዚህ እነዚህ የዕውቀት ማዕከላት የተመሠረቱበትን ዐላማ ከግብ እንዲያደርሱ፣ እነርሱንም በሕዳሴና ብውላጤ ሂደት ውስጥ በመክተት ሂደቱን እንዲያሳልጡ ማድረግ ይገባል፡፡ በነገረ መለኮት ተቋማት ውስጥ በግልጥ ከሚታዩት ችግሮች መኻል አንዱ ሥርዐተ ትምህርቱ የቤተ ክርስቲያንን ችግር በሚፈታ መልኩ ያለመደራጀቱ ነው፡፡ ሥርዐተ ትምህርቱ የቤተ ክርስቲያንን ጥያቄ በሚመልስና መጽሐፍ ቅዱሳዊውን ክርስትና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለመትከል በሚያስችል መልኩ መቀረጽ ያስፈልገዋል፡፡ በመሠረቱ ሥርዐተ ትምህርት የሚቀረጸው ይህን ዐላማ ባደረገ መልኩ ቢሆንም፣ ከብዙ አንጻር ሲታይ የትምህርት ተቋሞቻችን ከዚህ ጐድለው ይታያል፡፡

18 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

በአገር ውስጥ የሕክምና ትምህርት የተከታተሉ ሐኪሞች የሰሜን አሜሪካንን ፈተና በቀላሉ እንደማያልፉት ይነገራል፡፡ ለዚህ ዋነኛው ምክንያት በአገር ውስጥ ትኵረት የሚደረግባቸው ትሮፒካል በሽዎች የሚባሉትን ሲሆን፣ የአውሮፓና የሰሜን አሜሪካው ግን ከዚህ በብዙ የተለየ ነው፡፡ የአገር ቤቱ ሕክምና ትምህርት የተዋቀረው የአገር ቤቱን ችግር በሚፈታ መልክ ሲሆን፣ በሰሜን አሜሪካ ያለውም የሕክምና ትምህርት የተደራጀው በአገሪቱ ተዘውትረው የሚታዩትን ችግሮች በመፍታቱ ዙሪያ ነው፡፡ ምክንያቱም ሕክምና ውጤትን ማዕከል ያደረገ ሙያ በመሆኑ፡፡ ይህ ሲባል ግን የአገርቤቱ የሕክምና ትምህርት እዚህ አገር ካለው ትምህርት የሚገናኝበት ነጥብ የለም ማለት እንዳልሆነ ልብ ይሏል፡፡ ልክ እንደ ሕክምናው ሁሉ ነገረ መለኮቱም የአገሪቱን ችግር በሚፈታ መልክ መቀረጽ የግድ ይኖርበታል፡፡ እኛ ዘንድ ያሉ በሽታዎች ዛሬ ሥርዐተ ትምህርቶቹን ከቀዳንባቸው አገሮች በብዙ የሚለይበት ጠባይ አለው፡፡ ያለንበት ታሪካዊ፣ ባህላዊና ምጣኔ ሀብታዊ ሁኔታዎች በእኛነታችን ላይ ትልቅ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ እንድምታ አላቸው፡፡ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶቻችን ሥርዐተ ትምህርታቸውንም ሆነ መማሪያ መጻሕፍቶቻቸውን በቀጥታ የተቀዱት ከአውሮፓና ከሰሜን አሜሪካ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣ የነገረ መለኮት ትምህርት ቤቶቻቸን የሚመልሷቸው ወይም ለመመለስ የሚሞክሯቸው ጥያቄዎች የእኛ ጥያቄዎች አይደሉም ማለት የሚቻል ይመስለኛል፡፡ ነገረ መለኮት ለጋ በነበረባቸው በእነዚያ ዘመናት ይህ መሆኑ ብዙም ላያሳማ ይችል ይሆነል፡፡ ነገር ግን ከ20 እና ከ30 ዓመት በኋላም የራሳችንን ሥርዐተ ትምህርት ያለመቅረጻችን ነገረ መለኮታችን እንዲከሽፍ ትልቅ ምክንያት ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ እንደ ጁሊያን የዘመን አቈጣጠር 1961 ዓ.ም በቄስ ተክለማርያም ገዛኸኝና በአንድ አሜሪካዊ ሚስዮናዊ የተጀመረው እንቅስቃሴ፣ በየዓመቱ ከ45 ሺህ ሰዎች በላይ እያጠመቀ ዛሬ ከሁለት ሚሊዮን በላይ አባላትን በጐኑ አሰልፎአል፡፡ በእኛው የዘመን አቈጣጠር በ1993 ዓ.ም የተደረገ አንድ ጥናት ሰባ አምስት ከመቶ የሚሆኑት የኦንሊ ጂሰስ አባላት በአንድ ወቅት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ምዕመናንና አገልጋዮች እንደ ነበሩ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ ማለት ለላፉት 40 ዓመታት ከ1.4 ሚሊዮን ባላይ የሚሆኑ አባላት እኛን በመተው ወደዚህ መናፍቃዊ ድርጅት ተቀላቅለዋል ማለት ነው፡፡ ከዐሥራ አምስት ሺህ ገደማ የሚሆኑ የይሖዋ ምስክሮች በከተሞች አካባቢ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እንደሚያደርጉ ይታወቃል፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት የጌዴኦ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሚስዮናዊ አድርጋ ወደ ሰሜኑ የአገራችን ክፍል የላከቻቸው ሁለት አገልጋዮች ከአምት ዓመት ሚስዮናዊ አገልግሎታቸው በኋላ የይሖዋ ምስክሮችን እምነት እንደ ተቀበሉ ገልጸዋል፡፡ ይህ የሚያሳየው ሚስዮናውያኑ እንኳ የሚያገለግሉበትን ማሳ እንዲያውቁ እንዳልተደረጉ አመላካች ነው፡፡ ሞርሞኖች በታላቋ መዲናችን ብቻ ስድስት ቤተ ክርስቲያንን የተከሉ ሲሆን በናዝሬት፣ በአዋሳ፣ በደብረዘይትና በሻሸመኔ የሥሯቸው ሕንፃዎች ውበት በአካባቢው ሰዎች ዘንድ እንደ ትንግርት የሚታይ ሆኖአል፡፡ በሞርሞኖች እምነት እንደ እግዚአብሔር አፊዎተ ቃል የሚታየው የጆሴፍ ስሚዝ መጽሐፍ “ማለትም የሞርሞን መጽሐፍ” በአማርኛ ቋንቋ ተተርጕሞ በከፍተኛ ቊጥር በመሠራጨት ላይ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ የክርስቲያኖች ደሴትና መዲና ናት የሚባለው አነጋገር ታሪክ እየሆነ እንደ መጣ ለማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ዛሬ የክርስቲያኑ ቊጥር ከሙስልማውያኑ ቊጥር ጋር መሳ ለመሳ በሚሆንበት ሁኔታ ላይ ነው የሚገኘው፡፡ በዓለማችን ከሚገኙ ሙስሊም አገሮች ከፈተኛ እርዳታ የሚያገኘው “የኢትዮጵያ የእስልምና ጕዳዮች ጽሕፈት ቤት”፣ በአንድ ዓመት ብቻ አንድ ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ እንደሚያገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ለዚህም ነው በርካታ የመስጂድ ግንባታዎች በአገሪቱ ውስጥ እንደ እንጕዳይ ፈልተው የሚገኘው፡፡ ለዚህም ነው እስከ 2050 ዓ.ም ባሉት ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያ እስላማዊ አገር በመሆን ከእስልምና ሊግ ጋር ልትቀላቀል ትችላለች የሚል አስተያየት የሚሰጠው፡፡ ከፍተኛ የራስ ተፈሪ እንቅስቃሴ/ራስታዎች የሚገኙባት እንዲሁም የሃይማኖት ማዕከላቸው የሚያደርጓት አገር ኢትዮጵያ ነች፡፡ ቀድሞ የጃማይካና የአውሮፓ ተወላጆች ብቻ ነበሩ በዚህ እምነት ውስጥ ሲገቡ የሚታየው፡፡ ዛሬ ግን በርካታ ኢትዮጵያውያን በተለይም ወጣቶችና ዘፋኞች ሃይማኖቱን በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ፡፡ አንዳንድ ጽንፈኛ የሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰባኪያን ቤተ ክርስቲያኒቱ ከመሠረተ እምነቷ እጅግ ብዙ ማይሎች ርቃ እንድትሄድ የተቀናጀ ጥረት መማድረግ ላይ ናቸው፡፡ እንግዲህ ይህና ይህን የመሳሰሉ ችግሮች ባሉባት አገር የነገረ መለኮት ተቋሞቻችን ይህን ትልቅ ችግር በሚፈታ መንገድ መቀረጽ ይኖርባቸዋል፡፡ የእኔን ተሞክሮ እንኳ በእማኝነት ብጠቅስ፣ ከደርዘን ያላነሱ መጻሕፍትን የጻፍሑት ከላይ በዘረዘርኋቸው ርእሰ ጕዳዮች ዙሪያ ነው፡፡ ነገር ግን በነገረ መለኮት ትምህርት ቤት ዐቅብተ እምነትን አስመልክቶ አንዳችም ትምህርት/ኮርስ የመማር ዕድል አላገኘሁም፡፡ የሚያስገርመው ግን “የሰብዓ ሊቃናት ትርጕም”፣ “የሁለተኛው መቅደስ ይሁዲነት” ወዘተ የሚባሉ ኮርሶች ሥርዐተ ትምህርት ተቀርጾላቸውና ጊዜ ተመድቦላቸው ተማሪዎች እንዲማሩት ይደረጋል፡፡ መቼም እነዚህን ትምህርቶች ይቅርና ሒሳብና ሳይንስ እንኳ ብንማር አንዳችም ክፋት የለውም፤ ነገር ግን ቊም ነገሩ አንገብጋቢ ወይም ጠቃሚ ነውን የሚለው ጕዳይ ነው፡፡ በአጠቃላይ የእኛ የነገረ መለኮት ምሁራን፣ አገሪቱም ሆነች

19 ወላጥያን ወሐዳስያን ማኒፌስቶ ከተስፋዬ ሮበሌ

እኛ ለተያዝንበት በሽታ ፍቱን መድኀኒት የማቅረብ ዐቅም የሌላቸው መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ራሳቸውን እንኳ የመፈወስ ዐቅም አጥተው በተያዙበት በሽታ በመሞት ላይ ይገኛሉ ቢባል ግነትም ሆነ እብለት ያለበት አይመስለኝም፡፡ በአጠቃላይ የነገረ መለኮት ትምህርት ቤቶቻችን ወንጌላውያን ደመወዝ ማስጨመሪያ ተቋማት እንጂ ፈውስ አመንጪ ማዕከላት መሆን አቅቶአቸዋል፡፡ ሰሚ ካለ ትኵረት ሊደረግበት የሚገባው ሌላው ወሳኝ ነጥብ፣ በነገረ መለኮት ተቋማቱ ገብተው የሚማሩት ተማሪዎች የሚያስቡት፣ የሚያገለግሉት በአብዛኛው በአማርኛ ቋንቋ ሆኖ ሳለ ትምህርቱን ግን እንዲከታተሉ የተደረገው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው፡፡ የኮርያ ቤተ ክርስቲያን በነገረ መለኮት የማስተርስ ዲግሪ ከመስጠት ዐልፋ የዶክተሬት ድግሪ በመስጠት ላይ ትገኛለች፡፡ ያውም ይህ ዲግሪ Asia Theological Association (ATA) ዕውቅና የገኘ ነው፡፡38 ኮርያውያን በአገራቸው ቋንቋ መማራቸው ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አውሮፓና አሜሪካን በመሄድ ትምህርታቸውን በእንግሊዝኛ ቋንቋ እንዳይማሩ እክል አልፈጠረባቸውም፡፡ እንዲያውም የሰሜን አሜሪካና የአውሮፓ ዩኒቨርስቲዎችና ሴሚናሪዎች የተጥለቀለቁት በኮርያውያን ተማሪዎች ለመሆኑ እኛ ራሳችን እማኞች ነን፡፡ በአጠቃላይ በሥርዐተ ትምህርት ቀረጻና በአገር ቋንቋ ትምህርት የመስጠቱ ጕዳይ በአፋጣኝ ታስቦበት እልባት ሊመጅለት የሚገባ ወቅታዊና ዐቢይ ጥያቄ ነው፡፡

3. የሽልማት ቦርድየሽልማት ቦርድየሽልማት ቦርድየሽልማት ቦርድ መድረኮቻችንም ሆኑ የቤተ ክርስቲያን ምዕመናን እንግዳ ለሆኑ ትምህርቶችና አስተሳሰቦች አደገኛ በሆኑ መልኩ የተጋለጡ ናቸው፡፡ አጥፊዎችን ሃይ የሚል ጠንካራ ሠራተኞችን ደግሞ የሚሸልም አንዳችም የበላይ ተመልካች አካል የለም፡፡ ሰዎች ያሻቸውን ነገር ተናግረውና የፈለጋቸውን ትምህርት አስተምረው በሚቀጥለው ቀን ሌላ መድረክ ይሰጣቸዋል እንጂ ከስሕተትህ ተመለስ በሚል የሚሞግታቸውም ሆነ የሚዘልፋቸው አንዳችም አካል የለም፡፡ በአንጻሩ ደግሞ ዕድሜ ዘመናቸውን በቅንነትና በታታሪነት ጌታን የሚያገለግሉ የወንጌል ዐርበኞችን የሚያበረታታ አንዳችም ማዕከል የለም፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የጀግኖች ዝና የሚነገረው በሥርዐተ ቀብራቸው ወቅት ነው፡፡ ሟቹ ያን ጮማ ንግግር በአጸደ ሥጋ በኖሩበት ወቅት አግኝቶት ቢሆን ኖሮ፣ ምንኛ በተደሰተ እንዲሁም ሠርቶ ካለፈው ገድል የተሻለና የላቀ ሥራ እንዲሠራ ትልቅ ኀይል ይሆነው ነበር፡፡ ስለዚህ ሰዎችን በሕይወታቸው “ፐ”ላይ ሳይሆን በአገልግሎታቸው “ሀ” ካልሆነም ደግሞ “ሐ” ካልተቻለም “ኀ” ላይ “በርታ” ማለት ተገቢ መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ አልምጡና አጥፊው አዎንታዊ በሆነ መንፈሳዊ ቅናት ውስጥ እንዲገባና ከእኲይ መንገዱ እንዲመለስ ምክንያት ሊሆነው ይችላል፡፡ ስለዚህ አጥፊውን በአደባባይ የሚያገልና ወይም የሚቀጣና አልሚውን የሚያከብር የሽልማተ ቦርድ ማቋቋም ወሳኝ ጕዳይ ይመስለኛል፡፡ በዚህም የሽልማት ቦርድ አማካይነት አመርቂ ውጤት ያስገኙ የዓመቱ መጋብያን፣ ሚስያኖውያን፣ ጸሓፍት፣ ወንጌላውያን፣ ወዘተ እያልን መሸለም ይኖርብናል፡፡ አልሚ ያማይከበርበትና አጥፊ የማይኰነንበት ሥርዐት ውስጥ የማልማትና የማጥፋት ትርጕም ክፉኛ እንደሚደበዝዝ ሊጠፋብን አይገባም፡፡

4. ተምሳሌት የሚሆኑ ተምሳሌት የሚሆኑ ተምሳሌት የሚሆኑ ተምሳሌት የሚሆኑ ቤተ ክርስቲያናትንና መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን መቈርቈር ቤተ ክርስቲያናትንና መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን መቈርቈር ቤተ ክርስቲያናትንና መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን መቈርቈር ቤተ ክርስቲያናትንና መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን መቈርቈር በጣም ጽልመታዊ ስለሆንሁ ሊሆን ይችላል፣ ግን ተስፋ ሰጪ በሆነ ሁኔታ ላይ ትገኛለች የምትባል ቤተ ክርስቲያን አለች ብዬ ማሰብ በጣም ተቸግሪያለሁ፡፡ ከዚህም የተነሣ ናሙናና ተምሳሌት መሆን የሚችሉ አብያተ ክርስቲያናትንም ሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤቶችን መቈርቈር ሳያስፈልግ አይቀርም የሚል አቋም ላይ ደርሻለሁ፡፡ ምናልባት አስተሳሰቤ የተሳሳተ ከሆነ፣ ከብዙ አንጻር ተስፋ ሰጪ ናት የምትባለው ቤተ ክርስቲያን ማን እንደ ሆነች ተነግሮን አስፈላጊ በሆነው ነገር ሁሉ ይህችን ቤተ ክርስቲያን ብንረዳ በጣም ጥሩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ ተስፋ ሰጪ የለም “አንድስ እንኳ” የሚባል ከሆነ ግን ተስፋ የሚያጭሩ ቤተ ክርስቲያናትን መትከል ወቅታዊ ጕዳይ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ኦአብ በእንተ ኢየሱስ ርድኀነ፤ ኦወልድ ዋሕድ ኢየሱስ ክርስቶስ ማኅረነ፤ ኦጵራቅሊጦስ መንፈሰ ጽድቅ ሥረይልነ ኀጣዊነ፤ አሜን

38

ከዕውቅና ሰጪ ድርጅት ዕውቅና መግኘት ከብዙ አንጻር ጠቀሜታው ትልቅ መሆኑ ቅንጣት ታህል አያጠራጥርም፤ የዕውቅና ድርጅቱም በእናት ቋንቋችሁ ትምህርት ከሰጣችሁ ዕውቅና አልሰጣችሁም የሚል አንዳችም መስፈርት እንደ ሌላው ይታወቃል፡፡ ይህ ባይሆን እንኳ አገልግሎታችንን በዕውቅና ማግኘት መሠዊያ ላይ መሥዋዕት አድርገን ማቅረብ የሚኖርብን ምክንያቱ ምንድን ነው፡፡ በመሠረቱ የትምህርት ተቋሞቻችንን የመሠረትነው ሊቃውንትን ለማፍራት ሳይሆ አገልጋዮችን ለማሠልጠን ነው፡፡ አገልጋዮቻችን ሊቃውንት ቢሆኑ ታምራ በረከት ነው፤ እስየው ነው፡፡ ነገር ግን ቀዳማይ ተልእኳችን ብቃት ያላቸው የወንጌል ዐርበኞችን ማፍራት ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡