48
. Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor & The Miss-Educated Negro with Inferiority Complex Syndrome ቁጥር ሁለት April 23, 2017 ተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ። http://ethiopatriots.com/Interview/20170409-Yeharerwork-Gashaw.mp3 ኢትዮጵያን እና ታሪኳን የሚዳፈር ብቅ ሲል መስመሩን አልፎ በመጣበት ነው የማባርረው (የማንበረክከው)። ማንንም አልፈራም ለማንም አንገቴን አልደፋም አስደፋለሁ እኒ በኢትዮጵያውነት የተማርኩት ይሄው ነው አራት ነጥብ። የጨዋ አቀራረብ የሚለው ለባንዳ አይገባውም በሚገባ ከስር አንስቶ ሲቆነጥጡት እንጂ። ይህጉዳይ ገና ጣሊያኖቹን አርፈው እንዲቀመጡ በተለይ ኢርማ ታዲአ የተባለችው ከብዙ ስኮላርስ በቅርብ የሚደርሳት ማስጠንቀቂያ ይኖራል ማለትም ፕሮፌሽናልይ። የውሸት ድግሪ ፒኤችዲ እየሰጡ ፡ ፕሮፌሰር እያሰኙ የትምህርት ኮራፕሽን እና ፍሮድ በግልጽ ይወጣል። ተከስተ ነጋሽ ቅድ አፍ ከተዘራ ያልታረምክ ነህ። ነበር አየችኝ በል። አንተ የአዋሽ አቧራ የሞላበት ግራር የምትመስል አሰቃቂ ፍጡር። ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ንጉሰነገስት ዘኢትዮጵያማ ባንተ እድሜ ነበር ዛሬ በላዛኛ ተገዝትህ የምትከራከርለንት ጣሊያን ፋሽስትን ብጥስጥሱን ያወጡት እና ባርያ ያደረጉት። አንተ ግን በዚህ እድሜህ እየዞርክ በእየሆቴሉ እና ሬድዮ ላይ እየቀረብክ ፡ የአንበሶቹን አንበሳ የአፍሪካን የጥቁርን ሕዝብ ታሪክ እና ነፃነት አባት በእየመሸታው ቤት እየዞርክ አደዋን ለማስተዋስ በሚል እየተጠራህ በላጵስነት ለማደብዘዝ በትጋት ሃሰት ታስተጋባለግ። ከባንዳ የተወለክ መሆን ይኖርበታል ከእንደ ባሕታ ሃጎስ አይነቱ ጀግናማ ብትወለድ ኖሮ አፍህን እንደዚህ ባልከፈትክ ነበር ንግሩኝ ባይ። ተከስተ ለጣሊያኖች ነው የሚሰራው ባጭሩ ለዛሬ። የሱ ዋና ቁልፍ እና ከኋላ የምትሰራው በእኛ ላይ በእኛ ታሪክ ፕሮፌሰር ኢርማ ታድዲአስ ትባላለች (Prof. Irma Taddia)ጣሊያን ነች. በደንብ እራሱን የቻለ ማብራርያ ካላቀረቡኩኝ እንዲሁ ለመረዳት ትልቁን ሚስጥር ያገኘሁትን ያቃልለዋል። ስለዚህ ተከስተ የተማረ ሳይሆን እንደ ሌሎቹ ባለ ፒኤችዲ ባለቤቶች ፡ ታሪኩ ብዙ ነው እንዴት ፒኤችዲ ተባለ ፡ እንዴትስ የፕሮፌሰርነት እውቅና አገኘ? ስራ ስለማያገኝ በኮንትራት በእየቦትው ለምንድነው ቲኒኒሽ ስራ እየተሰጠው ሲንኮራተት የኖረው? አሁን አጤ ምኒልክ ላይ ዘመቻ እያደረገባቸው ያለው መነሻው ምንጩ ጣሊያን ነው ወይስ ስዊድን? በሚል እና ሌላም ሌላም ያገኘሁት ስላለ ኤርማ ከምትባለው ጣሊያን ጭምር በመነሳት ፡ በቅርብ ቀን ብቅ እላለሁ። ሆኖም ለዛሬ ተከስተ እንክዋን የአጤ ምኒልክን አስተሳሰብ እና ብቃት መገምገም የሚችል አይምሮ ያለው ሊሆን ይቅር እና እራሱንም ጥቁር መሆኑን የማያውቅ ክሪቲካል ቲንኪንግ የሚለው ደረጃ አይምሮው ብቅ ያላለየታሪክ ላጲስ ነው። እንዲሁ በኮፒ እና ፔስት ጊዜውን ያሳለፈ እንደ ባለፒኤችዲዎቹ በራሱ የራሱንDissertation የጻፈም አይደለም። ባንዳ ነው ባጭሩ። ሆነ ብሎ የተገዛ ነው። የሚያስገርመው የአደዋን ድል አቃሎ ጣሊያንን ከፍ ከፍ አድርጎ ሲአቀርብ ይሄ ቦሎኛ እና ሮም እየሄደ ለሆዱ የተገዛ ግለሰብ ጣሊያኖቹ ቤታቸው እያስቀመጡት እራሱን ዝቅ እንዲያደርግ እና የመጣበት የኤርትራን ምድር ጀግኖች እነ ጀግናው ስብሃት ሃጎስን ፡ ጣሊያንን ከኤርትራ ምድር እንዲወጣ ጀግኖች አቀናጅተው ሰገነይቲ ውስጥ ያደረጉትን ጀግንነት የጥሊያን ወታደሮች ማርከው አስረው የገረፉትን ጀግና በማጣጣል የሚጽፍ ምንሰው ነው ይሄ በቁሙ የሞተ። የአደዋን ድል ሲዳፈር በቀላሉ የተገኘ እንጂ በስልት የተገኝ ድል እንዳልሆነ አድርጎ ስያቀርብ ምናይነት ጨቃኝ አረመኔ ነው ያልኩት። በታሪክ ላይ የሚዋሽ ሰው ትልቅ አረመኔ ነው የማንም ታሪክ ቢሆን ትልቅነቱን ዝቅ ማድረግ ወንጀል ነው ዳኛ ቢገኝ። የአደዋ ድል አንዱ ትልቁ የአደዋው ተወላጅ ጀግናው አዋዓሎም ሐረጎት ነው። ተከስተ ይሄንን ሁሉ የካደ ነው ። ለሁሉም ተመልከቱ አዋአሎም የሰራውን ጀግንነት እና ቁጭቱን ጭምር ለእናት አገሩ ለኢትዮጵያ። ይሄ ወጣት ኢትዮጵያ

Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

  • Upload
    others

  • View
    13

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

. Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor & The Miss-Educated Negro with Inferiority Complex Syndrome

ቁጥር ሁለት April 23, 2017 ተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ። http://ethiopatriots.com/Interview/20170409-Yeharerwork-Gashaw.mp3 ኢትዮጵያን እና ታሪኳን የሚዳፈር ብቅ ሲል መስመሩን አልፎ በመጣበት ነው የማባርረው (የማንበረክከው)። ማንንም አልፈራም ለማንም አንገቴን አልደፋም አስደፋለሁ እኒ በኢትዮጵያውነት የተማርኩት ይሄው ነው አራት ነጥብ። የጨዋ አቀራረብ የሚለው ለባንዳ አይገባውም በሚገባ ከስር አንስቶ ሲቆነጥጡት እንጂ። ይህጉዳይ ገና ጣሊያኖቹን አርፈው እንዲቀመጡ በተለይ ኢርማ ታዲአ የተባለችው ከብዙ ስኮላርስ በቅርብ የሚደርሳት ማስጠንቀቂያ ይኖራል ማለትም ፕሮፌሽናልይ። የውሸት ድግሪ ፒኤችዲ እየሰጡ ፡ ፕሮፌሰር እያሰኙ የትምህርት ኮራፕሽን እና ፍሮድ በግልጽ ይወጣል። ተከስተ ነጋሽ ቅድ አፍ ከተዘራ ያልታረምክ ነህ። ነበር አየችኝ በል። አንተ የአዋሽ አቧራ የሞላበት ግራር የምትመስል አሰቃቂ ፍጡር። ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ንጉሰነገስት ዘኢትዮጵያማ ባንተ እድሜ ነበር ዛሬ በላዛኛ ተገዝትህ የምትከራከርለንት ጣሊያን ፋሽስትን ብጥስጥሱን ያወጡት እና ባርያ ያደረጉት። አንተ ግን በዚህ እድሜህ እየዞርክ በእየሆቴሉ እና ሬድዮ ላይ እየቀረብክ ፡ የአንበሶቹን አንበሳ የአፍሪካን የጥቁርን ሕዝብ ታሪክ እና ነፃነት አባት በእየመሸታው ቤት እየዞርክ አደዋን ለማስተዋስ በሚል እየተጠራህ በላጵስነት ለማደብዘዝ በትጋት ሃሰት ታስተጋባለግ። ከባንዳ የተወለክ መሆን ይኖርበታል ከእንደ ባሕታ ሃጎስ አይነቱ ጀግናማ ብትወለድ ኖሮ አፍህን እንደዚህ ባልከፈትክ ነበር ንግሩኝ ባይ። ተከስተ ለጣሊያኖች ነው የሚሰራው ባጭሩ ለዛሬ። የሱ ዋና ቁልፍ እና ከኋላ የምትሰራው በእኛ ላይ በእኛ ታሪክ ፕሮፌሰር ኢርማ ታድዲአስ ትባላለች (Prof. Irma Taddia)ጣሊያን ነች. በደንብ እራሱን የቻለ ማብራርያ ካላቀረቡኩኝ እንዲሁ ለመረዳት ትልቁን ሚስጥር ያገኘሁትን ያቃልለዋል። ስለዚህ ተከስተ የተማረ ሳይሆን እንደ ሌሎቹ ባለ ፒኤችዲ ባለቤቶች ፡ ታሪኩ ብዙ ነው እንዴት ፒኤችዲ ተባለ ፡ እንዴትስ የፕሮፌሰርነት እውቅና አገኘ? ስራ ስለማያገኝ በኮንትራት በእየቦትው ለምንድነው ቲኒኒሽ ስራ እየተሰጠው ሲንኮራተት የኖረው? አሁን አጤ ምኒልክ ላይ ዘመቻ እያደረገባቸው ያለው መነሻው ምንጩ ጣሊያን ነው ወይስ ስዊድን? በሚል እና ሌላም ሌላም ያገኘሁት ስላለ ኤርማ ከምትባለው ጣሊያን ጭምር በመነሳት ፡ በቅርብ ቀን ብቅ እላለሁ። ሆኖም ለዛሬ ተከስተ እንክዋን የአጤ ምኒልክን አስተሳሰብ እና ብቃት መገምገም የሚችል አይምሮ ያለው ሊሆን ይቅር እና እራሱንም ጥቁር መሆኑን የማያውቅ ክሪቲካል ቲንኪንግ የሚለው ደረጃ አይምሮው ብቅ ያላለየታሪክ ላጲስ ነው። እንዲሁ በኮፒ እና ፔስት ጊዜውን ያሳለፈ እንደ ባለፒኤችዲዎቹ በራሱ የራሱንDissertation የጻፈም አይደለም። ባንዳ ነው ባጭሩ። ሆነ ብሎ የተገዛ ነው። የሚያስገርመው የአደዋን ድል አቃሎ ጣሊያንን ከፍ ከፍ አድርጎ ሲአቀርብ ይሄ ቦሎኛ እና ሮም እየሄደ ለሆዱ የተገዛ ግለሰብ ጣሊያኖቹ ቤታቸው እያስቀመጡት እራሱን ዝቅ እንዲያደርግ እና የመጣበት የኤርትራን ምድር ጀግኖች እነ ጀግናው ስብሃት ሃጎስን ፡ ጣሊያንን ከኤርትራ ምድር እንዲወጣ ጀግኖች አቀናጅተው ሰገነይቲ ውስጥ ያደረጉትን ጀግንነት የጥሊያን ወታደሮች ማርከው አስረው የገረፉትን ጀግና በማጣጣል የሚጽፍ ምንሰው ነው ይሄ በቁሙ የሞተ። የአደዋን ድል ሲዳፈር በቀላሉ የተገኘ እንጂ በስልት የተገኝ ድል እንዳልሆነ አድርጎ ስያቀርብ ምናይነት ጨቃኝ አረመኔ ነው ያልኩት። በታሪክ ላይ የሚዋሽ ሰው ትልቅ አረመኔ ነው የማንም ታሪክ ቢሆን ትልቅነቱን ዝቅ ማድረግ ወንጀል ነው ዳኛ ቢገኝ። የአደዋ ድል አንዱ ትልቁ የአደዋው ተወላጅ ጀግናው አዋዓሎም ሐረጎት ነው። ተከስተ ይሄንን ሁሉ የካደ ነው ። ለሁሉም ተመልከቱ አዋአሎም የሰራውን ጀግንነት እና ቁጭቱን ጭምር ለእናት አገሩ ለኢትዮጵያ። ይሄ ወጣት ኢትዮጵያ

Page 2: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

. ለዘለዓለም አትረሳውም ። ትልቅ ጀግና አጤ ሚኒልክ ድረስ ሄዶ ጣሊያንን ከድቶ የድሉ አካል ሆንዋል። ተከስተ ተብዬው ግን በእነዚህ ጀግኖች የነግዳል ይቀናቀናል፡ ይቀናል። ሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን ስር ሆነው ስለእናት አገራችው ኢትዮጵያ በመጻፍ ፡ ከመጀመርያ እስከመጨረሻ የጻፉት እሳቸው ከኢትዮጵያ አገራቸው የተቀማው የኢትዮጵያ አካል ጣሊያን ይዞ ሕዝብዋን እየጨቆነ በመሆኑ እና ኢትዮጵያን ፈጣሪ እንዲያስባት ከነበረው መከራ እንዲያወጣት እናም ኢትዮጵያን ወደፊት ምን እንደምትሆነ ምን እንደሚደርስባት እና በስሟም እንዳትጠራ እንኳን አበሻ አቢሲኒያ ይልዋታል እያሉ መሪረ ሃዘናቸውን ነው የፃፉት። ሃቁን ሊሰርዘው ስለማይችል በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በብዙቦታም ስለሚገኝ በአማርኛ ብላታ ገብረእግዚአብሄር የጻፉት ለጣሊያኖች ተገዝቶ ሰውዬ ቀናንሶ ትልቁን ማስረጃ የኤርትራ ሕዝብ በጥሊያን ስር በነበረበት ጊዜ እራሱ ጣሊያን ወደ ኢትዮጵያዊነቱ ሕዝቡ ያደላ እንደነበረ በገንዘቡ በእስር ቤት በሚያሳዝን በስቃይ ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይታሰር እና ይገረፍ ሁሉ እንደነበረ ብላትም የጻፉት እንው። የኢትዮጵያ ሕዝብ የማያውቀውን ይሂንን ሃቅ ዬርትራውም ሕዝብ የማያውቀውን ይሄንን ሃቅ ኢትዮጵያ ሆነህ አታውቅም እያሉት ይሄ እንዳይታወቅ ተደርጎ ኖር ጎበዝ ኢትዮጵያይዋን አሁን እየጻፉ በመሆናቸው ጣሊያን ተጨንቃለች ተከስተውም በመተባበር ከነሱ ጋር እውነትን ሃሰት እያለ መቀየር 100 % የማይችለውን 40 % እያወረደ በሃሰት ጨምሮ ጽፎታል።

ስለንግስተ ሳባም ፈረንጅ ያለውን ብቻ ነው የሚአስተጋባው። የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሃፊዎች የጻፉትን የእናንች ብለው ድርፍቅ ብለው ያምናሉ ብሉ የጻፈውን ለጣሊያኖቹ ሳይ ምናይነት የማይረባ የታሪክ ላጲስ እና ተባይ ነው ፡ ነውያልኩት። የእንግሊዝ ታሪክ ጻሃፊውች ቴክስት ቡክ ላይ ከስር ከምታገኙት አንዱ ነው ሁሌም እነሱ የሌላቸውን ትልቅ ታሪክ ኢትዮጵያ እና ሌላው አፍሪካም እንደ ማሊ ከኮሎበስ በፊት አሜሪካን በባርነት ሳይሆን በንግድ የመላለሱ ስለነበረ ግማሾቹም እዚሁ እየቀሩ ከአሃጉሩ ባለቤቶች ጋር እየተጋቡ በመቅረታቸው ጭምር ታይም ላይን ያሳያል ያውም ጊዜውን ቀንሰው 13ኛው ዘመን አድርገው ሆኖም ቁምነገሩ ከኮሎበስ በፊት መምጣታቸው ነው። ይሄንን አይነት ታሪክ ሃቁን ተቀባይነት እንዳይኖረው ኮንስፒሪሲ ዘሚስትሪ ኦፍ ሂስትሪ እያሉ ጽፈዋታል። ተከስተን እና እሱን የመሳስሉት ዘምስ ኤዱኬሽን ኦፍ ኔግሮ የተባለበት መክኒያት ከፈረንጁ ውጪ ማየት አይችሉም እንክዋን እሱ በደንብ በጥናት ታሪክን ያጠኑት አንዳንዱቹ ጭምር። በሌባኩል ግን ሌላ ማጥናት እና መመርመር ቢሞከር የማይችለው በቀላሉ አማሮቹ የታሪክ ጸሃፊዎች ጽፈው ያስቀመጡን በመጠቀም የቀናዝማች ታደስን የመንዝ ተወላጁን መጽሃፎች ከ"ጣይቱ ብጡል ድረስ ተጠቅሟል። ታዲያ እሱ እንዳጣጣለው አጤ ምኒልክን በሌላ በኩል እቴጌ ጣይቱ ባይኖሩ ጦርነቱ መልኩን የቀይር ነበረ እያለ በቅዠት ክሪቲካል ቲንከር ባለመሆኑ በል የተባለውን ብቻ ማስተጋባቱን ነው እራሱን የሚያዳምጠው። አጤ ምኒልክ የጦር ስልት እና ቀድሞ አመዛዝኖ ማለት ክሪቲካል ቲንኪንግ የመንግስታቸው ባህል መሆኑን ወይም የመሪነታቸው ፋሽስት እራሱ ካስቀመጠው መጽሃፍ የተገለበጠውን ያነበበ ሰው እራሱ እንዳቀመጠው ፡ ታዲያ ለምን ራስ መንገሻ ከጣሊያን ከድተው ፡ እራስ አሉላም እንዲሁ ወደ ምኒልክ መጥተው አድኑን አሉ? መንገሻሲዩም እራሱ ለምን አልተዋጋም ራስ አሉላን ይዞ? ለምን ጀግናው ወጣቱ ለጣሊያን በመረጃ ማሰባሰብ ሲሰራ የነበረ መንገሻ ዮሐንስ ፍቃድ ሰጠውት የነበረው እንደዝንብ እነፈጃቸዋልን ኢትዮጵያውያንን ሲል የጣሊያኑ አዛዥ ከድቶ አዋዓሎም ሕረጎት ወደ ምኒልክ በመንገሻ ዮሐንስ አማካኝነት ቀርቦ በሰጣቸው ምክር ጣሊያንን ምኒልክ እንደዝንብ ፈጁት? ደካማ ፡ ወላዋይ፡ በጦርነት የሌሉ ፡ ንግስቲቱ ናቸው ጦሩን የመሩት የሚል ጠላትም እንኳን በጊዜው የጻፈው የለም። ንግስት ጣይቱ ብቻቸውን ጦር ከመሩ ምኒልክ ጦር ሜዳ ዱቄት ሲሰፍር እንደነበረ ሰው እጃቻቸውን አንዱን በአንዱ አራግፈው ወደ ዳሳቸው ሲገቡ ለምን ንግስት ጣይቱ ዳስውስጥ ገብተው በባህላችን መሰረት የሚደረገውን የአንድ ጆሮ ጉትቻ ለጀግንነታቸው ለንጉሱ አደረጉ እና ይሄውም አለም ታፍሪኩ ተሰራጨ በብዙ ቋንቋ? አጤ ምኒልክ ጻፉልኝ ታሪኬን ብለው ያጻፉት መጽሃፍ አይደል፡ አለም ነበር የተደሰተው ጣሊያን ነጩ እንክሽክሽ ሲደረገ። ባንዳን ባንዳ ካላሉት የፈሩት የመስለዋል። ተከስተ ነጋሽ ፒኤችዲውን እናም ፕሮፌሰርነትን እንዴት እንዳገኘ ይዤ እስከምንገናኝ በተከስተው ኢሜል እየጻፋችሁ ወዴት ከፍ ከፍ ነው አንተባንዳ በሉት። ግልባጭ ለሕዝብ በኢትዮፓሪኦትስ አካፍሉ። ባለጌን ዝማትበሉት መቅጨት ግድ ነው። ለዚህ ሰውዬ መልስ የማይሰጥ ትምህርት የማይሰጥ የራሱን ታሪክ የማያስከብር ሙሁር ወይም ማንም ኢትዮጵያዊ በራሱ ሊያፍር ይገባል። የታሪክ መጽሃፍ ያነብበባችሁ ወይም ባለድግሪ መሆን የለባችሁም ታሪካችን ለማስከበር እና ከለላ ለመሆን። ተከስተ ታሪክ አላጠናም ማንበብ እና ማጥናት መመራመር ልዩነት አለው። የተከስተው ኢሜል አድራሻ ከዚህ ቀትሎ እንዳለው ነው [email protected] ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆችዋ ተከብራ እና ታፍራ ለዘለዓለም ትኑር! የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው። ዘብሄረ አንድ ኢትዮጵያ።

Email : [email protected]

Page 3: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 4: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 5: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 6: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 7: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 8: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 9: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 10: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 11: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 12: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት። ስለ አጤ ምኒልክ የጦር ስልት እና የአድዋ ድል የአሜሪካን ሰራዊ አይር ኃይሉ ጭምር የሚማረብት መጽሃፍ አንዱ በመጽሃፉ ላይ የምታዩት። ይሄንን ነው ነጩ እራሱ የጻፈውን አጤ ምኒልክ ያሳፉት ይመስል ታሪካቸውን ፡ ተጋኖ ነው የተጻፈው ምኒልክ በጦርነቱም አልነበሩም ፡ ኢትዮጵያ በእድል እና ብጋጣሚ ነው ያሸነፈችው ፡ ችሎታም አልነበራቸውም ምኒልክ እያለ ይሄ ምቀኛ የትግራይን ሕዝብ አንገት ለማስደፋት መርዙን ይረጫል። የሚኮርጀው እና መጽሃፍ ጻፍኩኝ የሚለው የአማራው ሊቃንውት እና ሁሌም ለአዲሱ ትውልድ እያለ ቅርስ የሚያስቀመጠው የአማራው ብሄር ያስቀመጠልንን የታሪክ

ቅርስ ነው። አሁን ሊሬ እና ዶላር አጎረሱት በቃ ትሞታለህ በቅርብ ተብሏል መሰለኝ በልቶ ለመሞት ምኒልክን ምኒልክ ይላል። እሱ ሞተ የባላል ሲሞት ምንሰርትዋል?

የአደዋው እና የአዳሉ አንበሳ ግን ወደ ላይኛው ቤት አለፉ ነው የሚባሉት አብረውን ናቸው 24/7።

Page 13: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 14: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 15: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 16: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 17: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 18: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 19: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 20: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

ከአሜሪካን አይር ኃይል ላይብረሪ ያገኘሁት።

Page 21: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 22: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 23: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 24: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 25: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 26: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 27: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 28: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 29: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 30: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Ato Tekeste

Negash, Histroy is a

weapom man, think

about it. Stop

thinking from the

white man’s point

of view, but see it

from your own. I

suggest you read

aside from the

white man’s book,

educate and free

yourself with

Dr.Woodsson’s

advice by reading.

Page 31: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 32: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 33: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 34: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 35: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 36: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 37: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 38: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 39: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 40: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 41: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 42: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 43: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 44: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 45: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 46: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 47: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.

Page 48: Tekesete Negash.The Poorly Educated History Professor ... fileሌላው በጣም በጣም የገረመኝ ሃቁን እያጣመመ ብላታ ገብረእግዚአብሄር በጣልያን

.