3
የጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል የልቤ መዝገብ የልቤን ግድብ ሸርሽሮት Aጥር ካቡን ተሻግሮ፤ ከላይ ከሰማያት ፈልቆ ቁልቁል Eንደ ንስር በሮ። ነፍሴን ከውስጤ መንጥቆ ወሰደው ቀልቤን በጉልበቱ፤ ፍቅር የሚባለው ጀግና የማይበገር ክንደ ብርቱ። ከዘመናት በፊት ያለ ከጊዜ ቀመር ያለፈ፤ Eውቅ የታሪክ ድርሳናት ከጥንት ከጠዋት የተጻፈ። የልቤን ማህደር ከፈተና ታሪኩን ይከትበው ጀመረ፤ ምንም ያልተጻፈበት ብራናልቤ ሌጣ ስለነበረ። ፍቅር ከትቦ ያኖረውን ከንጹሁ የልቤ ሰሌዳ፤ Aንቢቢልኝ ብዬ ሰጠኻት ላለችው ከሃሳቤ ጛዳ Aነበበች ሁለት ሶስቴ የልቤን ማህደር Aገላብጣ፤ ከልቤ መዝገብ ባገኘችውበራስዋ ታሪክ ተመስጣ። ተስፋዬ ኃይሉ (ማርኮ) 7

Back to Meskot‹¨ጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል የልቤ መዝገብ የልቤን ግድብ ሸርሽሮት … Aጥር ካቡን ተሻግሮ፤ ከላይ ከሰማያት

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: Back to Meskot‹¨ጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል የልቤ መዝገብ የልቤን ግድብ ሸርሽሮት … Aጥር ካቡን ተሻግሮ፤ ከላይ ከሰማያት

የጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል

የልቤ መዝገብ የልቤን ግድብ ሸርሽሮት … Aጥር ካቡን ተሻግሮ፤ ከላይ ከሰማያት ፈልቆ … ቁልቁል Eንደ ንስር በሮ። ነፍሴን ከውስጤ መንጥቆ … ወሰደው ቀልቤን በጉልበቱ፤ ፍቅር የሚባለው ጀግና … የማይበገር ክንደ ብርቱ። ከዘመናት በፊት ያለ … ከጊዜ ቀመር ያለፈ፤ በEውቅ የታሪክ ድርሳናት … ከጥንት ከጠዋት የተጻፈ። የልቤን ማህደር ከፈተና … ታሪኩን ይከትበው ጀመረ፤ ምንም ያልተጻፈበት ብራና… ልቤ ሌጣ ስለነበረ። ፍቅር ከትቦ ያኖረውን … ከንጹሁ የልቤ ሰሌዳ፤ Aንቢቢልኝ ብዬ ሰጠኻት ላለችው ከሃሳቤ ጛዳ ። Aነበበች ሁለት ሶስቴ … የልቤን ማህደር Aገላብጣ፤ ከልቤ መዝገብ ባገኘችው… በራስዋ ታሪክ ተመስጣ።

ተስፋዬ ኃይሉ (ማርኮ) 7

Page 2: Back to Meskot‹¨ጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል የልቤ መዝገብ የልቤን ግድብ ሸርሽሮት … Aጥር ካቡን ተሻግሮ፤ ከላይ ከሰማያት

የጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል

Eንባሽ ከAይንሽ ምንጭ የፈለቀ …. ከተሰበረ ልብሽ የተቀዳ የቅንድበሽን ግድብ ደርምሶ …. በጉንጭሽ ቦይ የተነዳ ያ ትኩስ Eንባሽን…. ላኑረው በጽዋ ቀድቼ በምን ምክንያት Eንደተነባ… ምስጢሩን Eንድጽፍ ፈትቼ ጠብ Aርጌ ከመዳፌ ከጽዋው ቆንጥሬ ወሰድኩና…. Aስተውዬ ባየው Eንባሽን ገረመኝ የፍቅር ሆነና… Eንደገና ብዥ ብሎ የሃዘን ሆነብኝ ድንግት…. መስሎም ታየኝ ባጋጣሚ ኩልል ያደረግሽው ለናፍቆት…. የደስታም ይመስላል ትኩስ Eንባሽ… Aስተውዬ ባየው ከስሩ ተዘባረቀብኝ ምክንያቱ…. የ Eንባሽ መፍለቂያ ምስጢሩ Eባክሽ Aስረጂኝ Eህቴ ለምን Eንባሽ Eንደፈለቀ…. AEምሮዬም መርምሮ Aቃተው ልቤም ለመፍታት ተጨነቀ…..

ተስፋዬ ኃይሉ (ማርኮ) 10

Page 3: Back to Meskot‹¨ጣቴ ቀዳዶች የግጥም መድብል የልቤ መዝገብ የልቤን ግድብ ሸርሽሮት … Aጥር ካቡን ተሻግሮ፤ ከላይ ከሰማያት

Back to Meskot

The views reflected in the above poems are solely of the author and are not necessarily shared by Meskot. You may contact Tesfaye Hailu Bekele for comments at [email protected]