18
መግቢያ ስብከት ማለት ምንድንው? ስብከት ማለት፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ስለተገኘው የኃጢአት ይቅርታና ደህንነት ለሰዎች የምሥራቹን ማወጅ ማለት ነው፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ ሰዎች ስለ ስብከት ምንነት የሚከተሉትን አስተያየቶች ይሰጣሉ፡፡ ስብክት ማለት፥ አንድ ሰው ከእግዚአብሔር መልእክት ተቀብሎ ያንን የተቀበለውን መልእክት ለሰዎች ሲያስተላልፍ ነው፡፡ የእግዚአብሔርን እውነት ለሰዎች መስተላለፍና ማካፈል ነው፡፡ ሕይወቱ በመለኮታዊው እስትንፋስ የነቃና ህያው የሆነ አንድ ሰው እሱ ደግሞ በተራው ያንን ያገኘወን ህይወት ሰጪ መለኰታዊ እስትንፋስ ለሌላው ሲያስተላልፍና የተኛች ነፍስ እንድትነቃ ሲያደርግ ነው፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውነቶችን ለሰዎች ማስተላለፍና በባህሪያቸውና በሕይወታቸው ለውጥ እንዲታይ ማድረግ ነው፡፡ ሆሜሌቲክስ(Homiletics) የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብ በስነ መለኮት ትምህርት “ሆሜሌቲክስ” (Homiletics) በመባል ይታወቃል፡፡ “ሆሜሌቲክስ” (Homiletics) የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል የመጣው “Homilia” ከሚለው የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ “ንግግር” ማለት ነው፡፡ ለህዝብ የሚቀርብ ማንኛውም ዓይነት ንግግር ስበት እንዲኖረው ካስፈለገ በታላቅ ጥንቃቄና ጥበብ መዘጋጀት አለበት፡፡ ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ሰዎች፣ ሌሎችም ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን፤ የተለያዩ ስልጠናዎች ይወስዳሉ፡፡ ላቀራረባቸውም ጥንቃቄ ያደርጋሉ፡፡ ሃሳብ በተሳካ ቃላትና በጥሩ አቀራረብ ሲቀርብ መንግሥትን እንኳን ሳይቀር ለማቋቋምም ሆነ ለማፍረስ እንደሚያስችል በፖለቲካው ዓለም ሲከሰት ተመልክተናል፡፡ አንድ ሰው በሕዝብ ፊት ቆሞ የሚናገረው ነገር ካልተደመጠለት ሃሳቡም ለሰዎች የማይገባ ከሆነ የዚያ ሰው ድካም ከንቱ ነው፡፡ ንግግር ሁሉ ማስተማር፡ ማድመጥም ሁሉ መማር አይደለም፡፡ ስለዚህ ለመደመጥና ለማስተማር እንድንችል የሚያበቃና የሚጠቅም ሥልጠና መውስድ ለሚናገርና ለሚያስተምር ሰው ሁሉ አስፈላጊ ነው፡፡ የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብ ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብ | የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሕብረት ቤተክርስቲያን | Houston, Texas © 2007

የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

  • Upload
    others

  • View
    65

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Page 1: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

መግቢያ ስብከትማለትምንድንው?ስብከትማለት፥በክርስቶስኢየሱስሞትና

ትንሳኤስለተገኘውየኃጢአትይቅርታናደህንነትለሰዎችየምሥራቹንማወጅማለት

ነው፡፡በተጨማሪምየተለያዩሰዎችስለስብከትምንነትየሚከተሉትንአስተያየቶች

ይሰጣሉ፡፡

ስብክትማለት፥አንድሰውከእግዚአብሔርመልእክትተቀብሎያንን

የተቀበለውንመልእክትለሰዎችሲያስተላልፍነው፡፡የእግዚአብሔርን

እውነትለሰዎችመስተላለፍናማካፈልነው፡፡

ሕይወቱበመለኮታዊውእስትንፋስየነቃናህያውየሆነአንድሰውእሱደግሞ

በተራውያንንያገኘወንህይወትሰጪመለኰታዊእስትንፋስለሌላው

ሲያስተላልፍናየተኛችነፍስእንድትነቃሲያደርግነው፡፡

የመጽሐፍቅዱስዕውነቶችንለሰዎችማስተላለፍናበባህሪያቸውና

በሕይወታቸውለውጥእንዲታይማድረግነው፡፡

ሆሜሌቲክስ(Homiletics) የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብበስነመለኮትትምህርት“ሆሜሌቲክስ”

(Homiletics)በመባልይታወቃል፡፡“ሆሜሌቲክስ”(Homiletics)

የሚለውየእንግሊዘኛቃልየመጣው“Homilia”ከሚለውየግሪክቃልሲሆን

ትርጉሙ “ንግግር” ማለት ነው፡፡ ለህዝብ የሚቀርብማንኛውም ዓይነት ንግግር

ስበትእንዲኖረውካስፈለገበታላቅጥንቃቄናጥበብመዘጋጀትአለበት፡፡ጋዜጠኞች፣

የፖለቲካሰዎች፣ሌሎችምጥሩተናጋሪለመሆን፤የተለያዩስልጠናዎችይወስዳሉ፡፡

ላቀራረባቸውምጥንቃቄያደርጋሉ፡፡ሃሳብበተሳካቃላትናበጥሩአቀራረብሲቀርብ

መንግሥትንእንኳንሳይቀርለማቋቋምምሆነለማፍረስእንደሚያስችልበፖለቲካው

ዓለምሲከሰትተመልክተናል፡፡

አንድሰውበሕዝብፊትቆሞየሚናገረውነገርካልተደመጠለትሃሳቡም

ለሰዎች የማይገባ ከሆነ የዚያ ሰውድካምከንቱ ነው፡፡ ንግግርሁሉማስተማር፡

ማድመጥምሁሉመማርአይደለም፡፡ስለዚህለመደመጥናለማስተማርእንድንችል

የሚያበቃና የሚጠቅምሥልጠናመውስድ ለሚናገርና ለሚያስተምር ሰው ሁሉ

አስፈላጊነው፡፡

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብፓስተርዶክተርተስፋወርቅነህ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas© 2007

Page 2: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas� © 2007

ሆሜሌቲክስ የስብከት ዝግጅትና አቀራረብን የሚያስተምር ጥበብ ነው፡፡ ጥሩ

ዝግጅትናአቀራረብስብከትንተደማጭነትእንዲኖረውያደርጋል፡፡በጌታችንበኢየሱስ

ክርስቶስ የምድር አገልግሎትም ስብከትመካከለኛሥፍራ የያዘ ነበር፡፡ ጌታችን

ኢየሱስ ክርስቶስ በተራራዎች፣ በወንዞች፣ በምኩራቦችና ዕድሉን ባገኘበት ስፍራ

ሁሉየመንግሥትንወንጌልእንደሰበከበወንጌሎችውስጥእንመለከታለን፡፡በሉቃስ

ወንጌልውስጥ እንደተጻፈው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያገልግሎቱን ዓላማ ሲገልጽ

ስብከትባገልግሎቱውስጥከፍተኛቦታእንደያዘግልጽአድርጎታል፡፡“የጌታመንፈስ

በእኔላይነውለድሆችወንጌልንእሰብክዘንድቀብቶኛልናለታሰሩትምመፈታትን፣

ለዕውሮችምማየትንእሰብክዘንድየተጠቁትንምነፃአወጣዘንድየተወደደችውንም

የጌታንዓመትእስብክዘንድልኮኛል፡፡”(ሉቃስ4፡18-19)

በመጨረሻምስራውንጨርሶከዚህዓለምሊሄድሲልለደቀመዛሙርቱ

ትዕዛዝሲሰጣቸውእንዲህብሏል፡፡ “ወደ ዓለምሁሉ ሂዱወንጌልንም ለፍጥረት

ሁሉ ስበኩ።” (ማርቆስ 16፥15)እነዚህን ከመሳሰሉት ጥቅሶች መረዳት

እንደምንችለውስብከትበቤተክርስቲያንሕይወትውስጥመካከለኛ ቦታእንዳለው

ነው፡፡ የእግዚአብሔርን የምሥራች ወንጌል የምናውጀው በስብከት ነው፡፡ ስብከት

ተራንግግርሳይሆንበሰዎችነፍስላይያተኰረሥራነው፡፡ለምሳሌአንድአናጢ

የሚሰራውንሥራበጥንቃቄባይሰራየሚሰራውንቤትያበላሻል፡፡ነገሩየሚመረጥ

ባይሆንምአንድአናጢስራውንበጥንቃቄባይሰራየሚያበለሸውየሰራውንቤትብቻ

ነው፡፡አናጢሲሰራያበላሸውንቤትአፍርሶእንደገናየመሥራትዕድልአለው፡፡የሰባኪ

ሥራግንከሰውህይወትጋርበቀጥታየተያያዘስለሆነስራውንበጥንቃቄናበማስተዋል

መስራትአለበት፡፡ሰባኪእንደአናጢውያበላሸውንለማፍረስናእንደገናደግሞያንኑ

መልሶየመስራትዕድልየለውም፡፡ሰባኪየሚሰራውንበትክክሉለመሥራትአስቀድሞ

ጥንቃቄ ማድረግ ይገባዋል፡፡ የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብ (የሆሜሊቲክስ)

ትምህርትናሥልጠናለሰባኪዎችየሚያስፈልገውምለዚህነው፡፡

የስብከትዋናግብ ስብከት ከቤተክርስቲያን ሕይወት መላቀቅ የማይችል ዋና አሰፈላጊ

ተግባርነው፡፡ቤተክርስቲያንራሷበዚህምድርየተመሠረተችውናመኖርየጀመረችው

ሰዎች የወንጌሉን ምሥራች እያወጁ በመስበካቸው ነው፡፡ (የሐዋርያት ሥራ

2፦14-47)ዛሬም ቢሆን የቤተክርስቲያን ሕይወት የሚጠበቀው በስብከት ነው፡፡

በቤተክርስቲያን ታሪክ ሁሉ እንደተከሰተው የቤተክርስቲያን ጥንካሬና ብርታት

ከፑልፒት ከሚሰበከው ስብከት ጋር ይያያዛል፡፡ ከፑልፒት የሚፈልቀውመልእክት

በቃሉእውነትላይየተመሠረተናየፀናሲሆንቤተክርስቲያንትፀናለች፣ትበረታለች፡፡

ከፑልፒትየሚወጣውስብከትደካማሲሆንቤተክርስቲያንምትደክማለች፡፡

ሰብከትበክርስትናእምነትአስፈላጊቦታአለው፡፡የክርስትናእምነትየተጀመረው

አማኞች ክርስቶስ በመሰቀል ላይ ያደረገውን ሥራና ትንሳኤውን በድፍረት

በመሰበካቸውነው፡፡ሰብከትዝምብሎየሚደረግተራንግግርሳይሆንዓላማያለው

ነገርነው፡፡የስብከትዋናዓላማዎችየሚከተሉትናቸው፡፡

ኢየሱስክርስቶስንከፍለማድረግናለማስተዋወቅ፡፡(ዮሐንስ12፥32)

ስብከቱንሰዎችሲሰሙበኃጢአታቸውተፀፅተውወደንሰሀእንዲቀርቡ

ለማድረግ፡፡(1ኛቆሮንቶስ2፥1-5)በተለይወንጌልንላላመኑሰዎችበምንሰብክበት

ጊዜ ዕድሉን ሁለተኛ ለማግኘት እንደማንችል ቆጥረን ልክ በሞት ጣር ላይ ሆኖ

ጊዜእንደሌለውናእነርሱምለሚሞቱሰዎችእንደሚናገርሰውአድርገንመስበክ

ይገባናል፡፡

ሰዎችበክርስቶስደህንነትንእንዲያገኙ፡፡(የሐዋርያትሥራ4፥12)

አማኞችእንዲታነጹናእንዲያድጉለማድረግ፡፡

የስብከትግቡሰዎችንሰሀእንዲገቡናእንዲለወጡ፣የተለወጡትደግሞ

በክርስቶስ እውቀት እንዲያድጉ ስለሆነ እውነቱ በፍቅር ሊነገራቸው ያስፈልጋል፡፡

ከመድረክ ላይ የሚመነጭ ሳሙና የኃጢአተኞችን ኃጢያት አያጥብም፡፡ ሰዎች

ከኃጢአትሊነጹናሊጠሩ የሚችሉበትመንገድቃሉ በትክክልሲሰበክላቸውብቻ

ነው፡፡

አንድጊዜአንድሰባኪበጣምወደታወቀአንድየእንግሊዝተዋናይ(ac-

tor)ቀርቦ የሚከተለውንጥያቄጠየቀው“አንተ በየምሽቱ ሰው በተሰበሰበበት

አዳራሽመድረክትቆምናየፈጠራወሬናተረትለሕዝብትናገራለህ፡፡የምትናገረውን

ያደመጠሰውሁሉእንደገናሊሰማህተምልሶይመጣል፡፡ካንድቦታወደሌላቦታ

ስትሄድምሕዝቡተክትሎህበየቦታውይዞራል፡፡እኔደግሞለሰዎችሁሉየሕይወት

መዳንአስፈላጊየሆነውንየማይለወጠውንየዘላለምእውነትበየጊዜውእስብካለሁ፡፡

ነገር ግን ያንተን ያህል ሰው ሊሰማኝ አይሰበሰብልኝም፡፡ ባንተና በእኔ መካከል

ያለውልዩነት የፈጠረው ነገርምንድነው?”ተዋንያኑምሲመልስለት፥“በሁለታችን

መካከልያለውልዩነትበጣምግልጽናለመለየትየማያስቸግርነው፡፡እኔልብወለድና

የፈጠራወሬዬንልክእውነትእንደሆነአድርጌለህዝቡአቀርባለሁ፡፡አንተደግሞ

የምትሰብከውን እውነት ልክ እንደ ተረትና የፈጠራ ነገር አድርገህ ትሰብካለህ፡፡

በሁለታችንመካከልያለውንልዩነትያመጣውይህብቻነው”አለው፡፡የስብከትግቡ

ከላይየዘረዘርናቸውንሃሳቦችለመፈጸምስለሆነበቃሉየተገለፀውንእውነትከልባችን

በፍቅርናበመንፈስቅዱስኃይልማስተማርአለብን፡፡

ሰባኪ(መልዕክተኛ) ስብከት ማለት አንድ ስው ለሌሎች ሰዎች የሚያስተላልፈው

የእግዚአብሔርእውነትነው፡፡ስለሆነምሰባኪባይኖርስብከትየሚባልነገርሊኖር

አይችልም፡፡እግዚአብሔርበዘላለማዊእቅዱያወጣውናያፀደቀውእቅድሰባኪዎች

የወንጌሉንእውነትለሰዎችእንዲሰብኩናእንዲያስተምሩነው፡፡

Page 3: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas �© 2007

ሰባኪሰማያዊውንመልእክትይዞየተላከመልእክተኛነው፡፡ዋናተግባሩ

ሰዎችቢሰሙም ባይሰሙም የእግዚአብሔርን እውነትማወጅ ነው፡፡ (ሕዝቅኤል

2፥5፣3፥11)አንድጊዜአንድሰውጂ.ካምቤልሞርጋንለተባሉሰባኪ“ሰባኪ

የጊዜውንመንፈስየተከተለናየያዘመሆንአለበት።”አላቸው፡፡ካምቤልሞርጋንም

ይህንን ሲሰሙ ቶሎ ብለው፥ “ጌታ ሆይ! እንደዚህ የሚያደርገውን ሰባኪ ይቅር

በለው!የሰባኪጥሪየሚለዋወጠውንየጊዜውንመንፈስማረምናማስተካከልነው

እንጂ የጊዜውን መንፈስ መከተል አይደለም።” ሲሉ መለሱ፡፡ አንዳንድ ሰዎች

“የጊዜው ቃል” ወይም “Rehama” የሚለውን ሃሳብ ሲሰሙ ነገሩ እንደ

እግዚአብሔርቃልይሁንአይሁንሳይፈተንሰባኪዎችሁሉእንደዘመኑሰባኪዎች

አንድ ዓይነት ነገር ማድረግ ወይምመናገር ያለባቸው ይመስላቸዋል፡፡ “የጊዜው

ቃል”ትክክለኛትርጉምመንፈስቅዱስከእግዚአብሔርቃልውስጥወስዶሰባኪው

ለሚሰብክላቸውሰዎችአስፈላጊየሆነቃልሲሰጥናሰባኪውምጌታበልቡያደረገውን

ቃልሲናገርማለት ነውእንጂበጊዜውየሚገኙትንሰባኪዎችመምሰልናመቅዳት

ማለትአይደለም፡፡ሰባኪእንደመልእክተኛነቱእግዚአብሔርከቃሉበልቡያደረገውን

እውነትሳይፈራማቅረብአለበት፡፡

ስብከትበብሉይኪዳን በብሉይኪዳንዘመንስብከትከእግዚአብሔርእንድሚሰጥይቆጠርነበር፡፡

ኖህ“የጽድቅሰባኪ”ነበር፡፡(2ኛጴጥሮስ2፥5)ኖህየእግዚአብሔርመልእክት

በመስበኩና ሰዎች መልእክቱን ባለመቀበላቸው በስብከቱ ተኰነኑ (ዕብራውያን

11፥7)፡፡ ነቢያትም የእግዚአብሔርን እውነት በትንቢት መልክ ለህዝቡ ያቀረቡ

የዘመኑሰባኪዎችነበሩ፡፡በባቢሎንምርኮዘመንናበኋላምየምኩራቦችአገልግሎት

የእግዚአብሔርንቃልለህዝብይነበብነበር፡፡በእነዚህምኩራቦችሁሉከቃሉለህዝብ

መልእክትየሚሰጡሰባኪዎችነበሩ፡፡ጌታኢየሱስምበምኩራብተገኝቶመልእክት

(ስብከት) እንዳቀረበ (ሉቃስ 4፥17-22) ላይ እናነባለን፡፡ (የሐዋርያት ሥራ

13፥15)ላይእንደምናየውደግሞጳውሎስናበርናባስበሰንበትቀንአንጾክያባለው

ምኩራብውስጥገብተውእንደተቀመጡናሕግናነቢያትከተነበቡበኋላየምኩራቡ

አለቆችሁሉቱንም፥“ወንድሞችሆይሕዝብንየሚመክርቃልእንዳላችሁተናገሩ።”

ብለውሲጠይቋቸውናጳውሎስምተነስቶእንደሰበከእናያለን፡፡ይህሁሉየአይሁድ

እምነትሰባኪዎችእንደነበሩትማስረጃነው፡፡ያለሰባኪስብከትየለም፡፡

ስብከትበአዲስኪዳን ሐዋርያው ጳውሎስ ለሮሜ ሰዎች ሲጽፍ “የጌታን ስም የሚጠራ

ይድናል”ይላል፡፡(ሮሜ10፦13)ቀጥሎምሰዎች“ያላመኑትንእንዴትአድርገው

ይጠሩታል?”የሚልጥያቄበማቅረብሰዎችየሚድኑትየእግዚአብሔርንስምዝም

ብሎበመጥራትሳይሆንአምነውሲጠሩትእንደሆነካሰረገጠበኋላ(ሮሜ10፦14)

“ካልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?” በማለት ሰባኪ

ከሌለስብከትእንደሌለና ፡ ሰዎችደግሞ ስብከትሳይሰሙመዳንእንደማይችሉ

አስገንዝቧል፡፡ በተጨማሪም ሃዋርያው ከኢሳያስ 52 “መልካሙን የምሥራች

የሚያወሩእግሮቻቸውእንዴትያማሩናቸው?”የሚለውንጥቅስበመጥቀስየሰባኪንና

የስብከትንአስፈላጊነትጠቁሟል፡፡(ሮሜ10፦15)ያለሰባኪሰዎችመልካሙን

የምሥራች ሊሰሙ የሚችሉበት መንገድ የለም፡፡ እግዚአብሔር ከቀድሞ ጀምሮ

ያቀደው ሰዎች (ሰባኪዎች) የወንጌሉን የምሥራችና የቃሉን እውነት እንዲያወጁ

ነው፡፡(1ኛቆሮንቶስ1፥21)

ስለዚህ ሰባኪ የእግዚአብሔር እውነት ማስተላለፊያ መሣሪያ ነው፡፡

የእግዚአብሔርፈቃድመልእክቱለሰዎችእንዲደርስስለሆነሰባኪጥሩየመልእክት

ማሰተላለፊያሆኖመቅረብአለበት፡፡ደግሞምበውስጡማለፍየሚገባውመልእክት

ለሰዎችከመተላለፍእንዳይታገድወይምጥራቱእንዳይበላሽከፍተኛጥንቃቄማድረግ

ይገባዋል፡፡

የሰባኪሥራከላይየገለጽነውንዓይነትኃላፊነትያለበትስለሆነአንድሰው

ከመድረክቆሞከመሰብኩበፊትሊኖረውየሚገባውብዙአስፈላጊነገሮችአሉ፡፡

ከስብከትበፊትየሚያስፈልጉነገሮች፥

የደህንነት ልምምድ፥ ሰብከት ከአለማዊው ወይም ከተራው ንግግር

(ዲስኩር)የተለየነገርነው፡፡አንድሰውበግልኢየሱስክርስቶስንሳያውቅናሳይድን

ስለማያውቀውሕይወትናጌታመናገርአይችልም።መናገርም የለበትም፡፡ ሳይድኑ

በፊትሌሎችንበማዳንሥራላይመሰለፍፈጽሞአይቻልም፡፡ሌሎችን“ኑ”ብሎ

መጥራትየሚችልራሱየሚሄድበትንያወቀብቻነው፡፡

ሰማያዊ ጥሪና የመስበክ ፀጋ፥ አማኝ ሁሉ ለመመስከር ተጠርተዋል፡፡

ደግሞምካማኞችመካከልአንዳንቹሙሉጊዜያቸውንበመስጠትምሆነሳይሰጡ

ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ ፀጋ የተሰጣቸውና የተቀቡ አሉ፡፡

ስለዚህሰባኪለመሆንጥሪናየመስበክፀጋአስፈላጊነው፡፡

የነፍሳት ፍቅር፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች የሰበከው ለነፍሳት ፍቅርና

ርኅራኄ ስለነበረው ነው፡፡ ለሚጠፉት ያለቀሰውና በመጨረሻምደሙን ያፈሰሰው

ከፍቅሩናከርኅራኄውየተነሳነው፡፡፡የወንጌልሰባኪምየዚህዓይነትቀስቃሽዓላማና

ምክንያትሊኖረው ይገባል፡፡ ከዚህ ከተለየመነሻምክንያት ተነስቶ ሰባኪመሆን

ይቻላል፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ወንጌልን ለተለየ ዓለማ የሰበኩ ሰዎች

እንዳሉተጽፏል፡፡(ፊልጱስዮስ1፥15-18)ነገርግንእውነተኛሰባኪእንዲሰብክ

የሚገፋፋውቀስቃሽምክንያቱየነፍሳትፍቅርናርኅራኄብቻነው፡፡

በመንፈስ ቅዱስ መታመን፥ ሰባኪ የሚናገራቸው ነገሮች ሁሉ የሰውን

ልብየሚነኩትናየሚለውጡትመንፈስቅዱስየእነኛንሰዎችሕይወትሲነካብቻ

ነው፡፡መንፈስቅዱስካልነካቸውበቀርሰዎችልባቸውሊነካናተፀፅተውንሰሃሊገቡ

Page 4: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas� © 2007

አይችሉም፡፡ሰዎችተፀፅተውንስሃበመግባትሕይወታቸውንለክርስቶስየሚሰጡት

በመንፈስቅዱስሲነኩብቻነው፡፡ስለዚህሰባኪየእግዚአብሔርንሥራለመሥራት

ከፈለገበመንፈስቅዱስመታመንይገባዋል፡፡(ዘካርያስ4፦6)ገናከዝግጁቱጀምሮ

ከመድረክላይቆሞበሚሰብክበትጊዜሁሉሰባኪንየሚረዳውናየሚያግዘውመንፈስ

ቅዱስ ነው፡፡ ሰለዚህ ሰባኪ የሚሰብከውን ሲያዘጋጅም ሆነ ያዘጋጀውን ለህዝብ

ሲያቀርብበመንፈስቅዱስመታመንአለበት፡፡

መንፈሳዊ ዲሲፕሊን፥ ሰባኪ በመጀመሪያ ልግል ሕይወቱ እድገት

ቀጥሎምለአግልግሎቱየሚረዳጥሩመንፈሳዊዲሲፕሊንሊኖረውይገባል፡፡ከእነዚህ

ዲሲፕሊኖችመካከልሁሉንምሳይሆንሁለቱንብቻብንጥቀስ፥

የሚማርመሆንአለበት።ሰባኪመሰጠትየሚችለውየተቀበለውንያህል

ነው፡፡ የማይቀበል ያለውን ሰጥቶ ሲጨርስ ያልቅበታል፡፡ ልጆች ሆነን አንዳንድ

ክርስቲያኖችቃሉንበግልሕይወታቸውሳያጡኑ“አፍህንክፈትእኔምእሞላዋለሁ።”

ተብሏልበማለትየግልሕይወታቸውንእድገትሆነአልግሎታቸውንምሲጎዱታይተዋል፡፡

ሰባኪ ለመስበክ በተጋበዘ ጊዜብቻ ሳይሆን በግልሕይወቱ የእግዚአብሔርንቃል

በየጊዜውማጥናትአለበት፡፡ ይህንማድረግ ለግልሕይወቱእድገትይጠቅመዋል፤

በተጨማሪምበሚያገልግልበትጊዜከቃሉያገኘውንዕውቀትለማካፈልይረዳዋል፡፡

የሰውመንፈስማደግናመዳበርእንዳለበትአዕምሮምእንዲሁማደግአለበት፡፡ስለ

እግዚአብሔርቃልያለንዕውቀትመስፋትናመዳበርየሚገባውለዚህነው፡፡

የሚፀልይመሆንአለበት።ሰባኪበግልሕይወቱጥሩየፀሎትዲሲፕሊን

ሊኖረውይገባል፡፡ሰባኪየሚፀልየውየሰበከቀንወይምቀደምብሎከሰብከቱጋር

ለተያያዘነገርብቻመሆንየለበትም፡፡ጸሎትክርስቲያንመንፈሳዊህይወቱንሊያዳብርበት

ከሚችልበትአምስትዲሲፕሊኖችአንዱነው፡፡ሰባኪበግልየፀሎትሕይወቱየጠነከረ

መሆንአለበት፡፡የግልሕይወቱየፀሎትዲሲፕሊንከሌለውለሚሰጠውአግልግሎትም

በትክክሉመፀለይአይችልም፡፡ሰባኪበመድረክላይየሚሰማውብዙኃይልለብዙ

ጊዜበጉልበቱተንበርክኮከእግዚአብሔርየመነጋገሩውጤትነው፡፡

ሰባኪ ሌላውን ስው የሚኰርጅ (imitator)መሆን የለበትም፥

አንዳንድ ሰባኪዎች ያዩትንና የሚያደንቁትን ሰባኪ የመምሰል ፈተና አለባቸው፡፡

ሰባኪእንደማንኛውምሰውያወቀውንነገርለማቅረብየግድሊላውንሰውመምሰልና

ያንንሰውሙሉበሙሉመቅዳት(ኮፒማድረግ)አያስፈልገውም፡፡ሊሆንየሚገበው

ራሱንነው፡፡ያወቀውንእውነትበራሱሰብእና(personality)ለማቅረብና

ለመግለጽመቻልአለበት፡፡ በምድር ላይእግዚአብሔርአንዱ የሌላውሙሉቅጂ

(አንድዓይነት)እንዲሆኑአድርጎሁሉትሰዎችየሉም፡፡እያንዳንዱሰውልዩነው፡፡

ዳዊትንከሆኑየሳዖልንየጦርልብስናትጥቅታጥቆጦርሜዳመሄድአያስፈልግም፡፡

የእረኛትጥቅታጥቆመውጣትናበእግዚአብሔርእርዳታወንጭፍንብቻመወንጨፍ

ተገቢ ነው፡፡ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ሥራ ውስጥ ሌላውን ለመሆን ሲሞክር

ሥራውፍሬቢስ ይሆናል፡፡ የሚሰሙን ሰዎችደግሞሌላውንእንደምንቀዳ ካወቁ

ሊያዳምጡንያላቸውፍላጐትይጠፋል፡፡በተጨማሪምሌሎችንየሚቀዱናየሚኮርጁ

ሰዎች የሚቀዱትና የሚኮርጁት የእነኛን ሰዎች ስህተትጭምር ስለሆነ የቀዷቸው

ሰዎችየሚሠሩትንስህተትእነርሱምይፈጽማሉ፡፡

ሰባኪ ሕይወቱን መጠበቅ አለበት። አገልግሎት ሕይወት ነው፡፡

የምንናገረውን በምንኖረውሕይወት ካልደገፍነው ሰዎች አገልግሎታችንንመቀበል

ይከብዳቸዋል፡፡ ከምንናገረው ቃል ይልቅ ማንነታችን በሰዎች ጆሮ ላይ የበለጠ

ይጮሃል፡፡ እንደ ስብከታችን የማንኖር ከሆነ ሰዎች ቀስ በቀስ ያንን ማወቃቸው

አይቀርም፡፡ ሃዋርያው ጳውሎስ ደጋግሞ ወጣት የነበረውን ሰባኪ ጢሞቴዎስን

ስለንጽህናእናየሕይወትቅድስናየጻፈለትለዚህነው፡፡ስለዚህሰባኪየግልሕይወቱን

መጠበቅአለበት፡፡ሌላውቀርቶአንድሰባኪበስብከቱጊዜበውሸትእግዚአብሔርን

ለማክበር ከመሞክር እንኳን የሚጠነቀቅ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ከፑልፒት ላይ ነገርን

ማጋነን፣(exaggeration)ወይምውሸትንመናገርከመድረክውጭሊደረጉ

ከሚችሉትኃጢአቶችይልቅየከፋኃጢአትነው፡፡ምክንያቱምበእግዚአብሔርስም

ውሸትመናገር ነው፡፡ እግዚአብሔር ፈጽሞ በውሸት አይከብርም፡፡ ስለዚህ ይህን

የመሰለስህተትውስጥእንዳንገባጥንቃቄማድረግአስፈላጊነው፡፡

ጥሩ የመድረክ ላይ አቀራረብ። በመድረክ ላይ የሚቆም ሰባኪ ወክሎ

የሚቆመውእግዚአብሔርንነው፡፡ ስለሆነምሰባኪየሚከተሉትንነገሮችማሟላት

ይገባዋል፡፡

ጥሩአለባበስናንጽህና፥በመድረክቆሞየሚናገርሰውየሰውሁሉአይን

ያርፍበታል፡፡ስለሆነምአለባበሱ፣ፀጉርአበጣጠሩ፣ንጽህናውጥሩመሆንአለበት፡፡

አለባበሱን፣ፀጉርአበጣጠሩን፣ንጽህናውን፣በትክክልያልጠበቀሰባኪየሰዎችሃሳብ

እዚያላይእንዲያተኩርስለሚያደርግመልእክቱንእንዳይሰሙያደርጋል፡፡ስለዚህ

ወደመድረክስንወጣጥሩአቀራረብሊኖረንይገባል፡፡

የድምፅአጠቃቀሙንየሰውነትእንቅስቃሴውንዘዴሊያወቅይገባል።

ሰብከትበምናዘጋጅበትጊዜለዝግጅታችንየሚረዱንዋናዋናነገሮች፤

መጽሐፍቅዱስ።በክርስትናእምነትውስጥመጽሐፍቅዱስያለውቦታና

አስፈላጊነትየታወቀስለሆነእዚህቦታመጥቀሱአስፈላጊላይሆንይችላል፡፡መጽሐፍ

ቅዱስ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለውን ሃሳብ ሁሉ የገለፀበትመጽሐፍ ነው፡፡

ስብከት የእግዚአብሔርንእውነትማወጅናማስታወቅስለሆነያንድሰባኪየሃሳቡ

ሁሉምንጭመጽሐፍቅዱስመሆንአለበት፡፡

የሰባኪውየመጽሐፍቅዱስዕውቀት።አንድሰባኪስብከትለማዘጋጀት

መጽሐፍ ቅዱሱን ማንበብ ማጥናትና ማወቅ አለበት፡፡ እንዲህ በምንልበት ጊዜ

የስብከት አዘጋጃጀት በሚለው ርዕስ ስር ወደፊት እንደምናየው የመሰበክ እድል

ሲያጋጥመውብቻመጽሐፍቅዱስንእንዲያገላብጥማለትሳይሆን፥በግልህይወቱ

እንደ ክርስቲያንነቱ ሊኖረው ሰለሚገባው ዲሲፕሊን መጥቀሳችን ነው፡፡ ሰለ የግል

ጸሎትአስፈላጊነትስንጠቅስእንዳልነውሁሉመጽሐፍቅዱስንማንበብናማጥናት

Page 5: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas �© 2007

ማንኛውምአማኝሊኖረውከሚገባውአምስትዲሲፕሊኖችመካከልአንዱ ነው፡፡

ሰባኪመጽሐፍቅዱሱን ያላነበበና ያላወቀ ከሆነመስበክ(መናገር) ባያቅተውም

መልእክትየለውም፡፡ምክንያቱምበመጽሐፍቅዱስቃልላይያልተመሠረተስብከት

ተራንግግርእንጂከእግዚአብሔርየመጣመልእክትሊሆንአይችልም፡፡አንድሰው

ብዙየክርስትናልምምድቢያካብትእንኳ፣ቃሉንካላወቀሰዎችንሳያሳስትልምምዱን

ለሌሎችማቅረብአይችልም፡፡እንዲያውምሌላውንሳያሳስትልምምዱንለማቅረብ

ቀርቶለራሱምእንኳትክክለኛመሆኑንማረጋገጥአይችልም፡፡ከቃሉያልወጣናበቃሉ

ያልተደገፈልምምድከእግዚአብሔርየተላከመልእክትአይደለም፡፡ስለዚህለመስበክ

የሰባኪውየእግዚአብሔርንቃልማወቅየግድአስፈላጊነው፡፡

ሰባኪውስለመጽሐፍቅዱስያለውአመለካከት፥ሰባኪውመጽሐፍቅዱስ

ምንምስህተትየማይገኝበትቅዱሳንሰዎችበመንፈስቅዱስተመርተውየጻፉትእንደሆነ

እንዲሁምበእምነትጉዳዮች የመጨረሻውባለሥልጣንእንደሆነማመንአለበት፡፡

ሰባኪውየዚህዓይነትአመለካከትናአክብሮትለቃሉሳይኖረው፥ሌሎችየቃሉንሃሳብ

በአክብሮትተቀብለውለሕይወታቸውመመሪያአደርገውእንዲጠቀሙበትማድረግ

አይችልም፡፡

የሰባኪው የመጽሐፍ ቅዱስን እውነቶች በግል ሕይወቱ መለማመድ።

መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ማንኛውም መጽሐፍ ለዕውቀት ብቻ የሚያነቡትና በቃል

የሚደጋግሙትመጽሐፍ አይደለም፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ የምናነባቸውን እውነቶች

በግልሕይወታችንልንለማመዳቸውያስፈልጋል፡፡ለምሳሌአንድሰውከመዝሙር23

“እግዚአብሔርእረኛዬነው።”የሚለውንቃልበማንበብማወቅይችላል፡፡ነገርግን

እግዚአብሔርንበእርግጥየነፍሱእረኛከላደረገውይህንንቃልማወቁናመናገሩብቻ

ሰባኪአያደርገውም፡፡በአገራችንየታወቀአንድአፈታሪከአለ፡፡የሰንበትቀንቄሱ

ለሰዎች“መጽሐፍቅዱስሁለትያለውአንዱንይስጥ።”ይላልእያሉያስተምራሉ፡፡

ሰውዬውይህንንሲያስተምሩሚስታቸውበዚያቦታስለነበሩይህንሰምተውቤታቸው

በሚሄዱበት ጊዜ አንድ ያረጀና የተቀዳደደ ልብስ የለበሰ ለማኝ ከበራቸው ቆሞ

ሲለምንያያሉ፡፡እርሳቸውምየባላቸው(የቄሱ)ትምህርትትዝይላቸውናወደጓዳ

ገብተው የቄሱንልብስአውጥተውለለማኙይሰጣሉ፡፡ ቄሱወደቤት በሚመጡና

የሆነውንምበሚያውቁበትጊዜይቆጣሉ፡፡ ሚስትየውም፥“እንዴ!እርስዎሁለት

ያለው አንዱን መሰጠት አለበት ተብሎ ተጽፏል ሲሉ ያስተምሩ አልነበረምን?”

ይሏቸዋል፡፡ እርሳቸውም ሲመልሱ፥ “ታዲያ እኔ እንዲያ ያልኩት ለሌሎች እንጂ

ለእኛነውእንዴ?”ሲሉመለሱይባላል፡፡የመጽሐፍቅዱስንእውነትበግልሕይወት

ሳይለማመዱለሌሎችመስበክከዚህከቄሱታሪክየተለየአይደለም፡፡

ሰባኪየሚናገረውእግዚአብሔርንወክሎከሆነእግዚአብሔርሁሉንነገር

ከገለጸበትቃሉጋርየጠበቀትውውቅያስፈልገዋል፡፡በስብከትየሚቀርበውመልእክት

ሁሉሰባኪውአዲስየሚፈጥረውሃሳብሳይሆንእግዚአብሔርአስቀድሞየገለፀውና

በቃሉ የጻፈውመሆን አለበት፡፡ ሰባኪ ሊናገረው የሚገባው ሃሳብ ሁሉ መጽሐፍ

ቅዱስውስጥአለ፡፡ከሰባኪየሚጠበቀውቃሉንማንበብ፣በትክክሉመተርጐምና፣

በተግባርማዋል፣ከዚያምለሌሎችማስረዳትነው፡፡ስለዚህነውለስብከትከሁሉነገር

መጀመሪያየመጽሐፍቅዱስዕውቀትአስፈላጊየሚሆነው፡፡

በሥርዓት ተዘጋጅቶ የተጻፈ ትምህርተ መለኰት (Systematic

Theology)። እንደ ቤተ እምነቱ የቤተ እምነቱ አስተምህሮና አመለካከት

የተንፀባረቀባቸው ልዩ ልዩ የትምህርተ መለኰት መጽሐፎች አሉ፡፡ ትክክለኛውን

እውነትለማስተማርብሎምበቂእውቀትእንዲኖርናለስብከትዝግጅትእንዲረዳን

እነዚህን መጽሐፎች ማንበብ አስፈላጊ ነው፡፡ ለዕውቀት ያህል ሁሉንም ዓይነት

ጽሑፎችማንበብጠቃሚቢሆንም፥እኛአባል የሆንንበትቤተእምነትትክክለኛ

አስተምህሮምንእንደሆነጠንቅቆማወቅአስፈላጊ ነው፡፡ ለምሳሌጴንጤከሆኑ

የጴንጤቤተእምነትአስተምህሮ(ዶክትሪንስ)ምንእንደሆነማወቁአስፈላጊነው፡፡

መንፈሳዊ መጽሐፎች፥ በተለያዩ አማኞች የተጻፉ ብዙ መንፈሳዊ

መጽሐፎችአሉ፡፡መንፈሳዊእውቀታችንንለማዳበርእነዚህንመጽሐፎችማንበብ

ለግልመንፈሳዊሕይወታችንናዕውቀታችንከመርዳቱምበላይለስብከትዝግጅታችን

ይረዳል፡፡

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እውቀት። የቀደሙትን ክርስቲያኖች ታሪክ

በየዘመናቱቤተክርስቲያንያለፈችባቸውንሁኔታዎች፤በጊዜውየነበረውንባህልና

ሁኔታማወቅለማንኛውምአማኝበተለይምለሰባኪዎችአስፈላጊነው፡፡(ማቴዎስ

25) ላይ ያለውን የአሥሩን ቆንጃጅትታሪክእንደምሳሌብንመለከትሙሽራው

የሚመጣውበሌሊትእንደሆነእናያለን፡፡ለምንየሙሽራውመምጫበሌሊትሆነ?

የዚህንምክንያትከሌሎችባህሎችተነስቶመረዳትናማወቅአስቸጋሪነው፡፡ምክንያቱም

በብዙባህሎችሙሽራውሙሽሪትንለመውሰድወደቤቷየሚመጣውበቀንነው፡፡

ሙሽራው በሌሊት የመጣበትን ምክንያት ለማወቅ የግድ በጊዜው በእሥራኤል

የነበረውንየሠርግባህልማወቅያስፈልጋል፡፡እንደዚሁም(ዮሐንስ21፡7)ላይ

ጴጥሮስራቁቱንስለነበርጌታኢየሱስወደእርሱመምጣቱንሲሰማራሱንወደባህሩ

እንደጣለእናነባለን፡፡ይህምንማለትነው?ጴጥሮስለምንይህንአደረገ?እዚህ

ላይጴጥሮስዕርቃነሥጋውንነበር፣በላዩምምንምጨርቅአልነበረምማለትነው?

ወይስሌላትርጉምአለው?ትክክለኛውንነገርማወቅየሚቻለውበዘመኑየነበረውን

ባህልናየአነጋገርዘይቤስንረዳነው፡፡ጴጥሮስለሥራትንሽጨርቅአገልድሞለብሶ

ነበርእንጂእርቃነሥጋውንአልነበረም፡፡ተመሳሳይአባባልእኛምአገርአለ፡፡እናቶች

በውስጥ ልብስ ብቻ ሆነው ሰው ቢመጣባቸው ይህንኑ አባባል ይጠቀሙበታል።

ይህንንየመሰሉትንሃሳቦችየምንረዳውከታሪክ፡በጊዜውከነበረውባህልናልማድ፡…

ወዘተነው፡፡

ልዩልዩሰባኪዎችየሰበኩትሰብከቶች፥እነዚህንስብከቶችየምናነበው

እንዳለ ገልብጠን ለመስበክ ሳይሆን በምንሰብክበት ርዕስ የታወቁና እግዚአብሔር

የተጠቀመባቸውሌሎችአገልጋዮችምንእንዳሉለማወቅነው፡፡ከእነዚህስብከቶች

Page 6: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas� © 2007

አንዳንድሃሳቦችንወስደንበስብከታችንልንጠቀባቸውእንችላለን፡፡የሌሎችንሰዎች

ስብከትከየትእንዳገኙትሳይገልጹእንዳለሙሉበሙሉገልብጦመስበክትክክል

አይደለም፡፡ አንድ ጊዜ አንድ ሰው ወደ አንድ ቤተክርስቲያን ሄዶ አንድ ስብከት

ይሰብካል፡፡ ስብከቱንየሰሙትሁሉበስብከቱልባቸውእንደተነካይገልጹለታል፡፡

ከብዙጊዜበኋላሌላቦታደግሞይጋበዛል፡፡እርሱምያንንከዚህበፊትየብዙሰዎችን

ልብየነካስብከቱንለመስበክወስኖሄደናሰበከ፡፡ በዚያቤተክርስቲያንስብከቱን

የሰሙት ግን እንደ መጀመሪያው ቤተክርስቲያን ሰዎች በስብከቱ ምንም ዓይነት

መደነቅና መነካት አላሳዩም፡፡ እርሱም ነገሩ አስገርሞት ፓስተሩን “ለምንድነው

ሰዎችበስብከቴብዙያልተነኩት?”ሲልይጠይቀዋል፡፡ፓስተሩምከሁለትሳምንት

በፊትአንድ ሰውከሌላቤተክርስቲያንመጥቶይህንኑ ስበከትእንዳለቃል በቃል

ስብኮትስለነበረነው።”ሲልይመልስለታል፡፡ለካስሰባኪውመጀመሪያከሰበክበት

ቤተክርስቲያንስብከቱንየሰማአንድሰውወደዚህመጥቶስብከቱንእንዳለቃል

በቃልሰብኮታል፡፡ከሰማነውናካነበብነውስብከትየተመጠነሃሳብመጠቀምመልካም

ነው፡፡እንዳለመገልበጥግንከላይያለውንዓይነትችግርከመፍጠሩምሌላበስብከቱ

በሚገኘውፍሬዋጋየሚቀበለውበመጀመሪያያንንስብከትለፍቶያዘጋጀውሰውነው፡፡

እርግጥነውበመስበካችንብቻዋጋብናገኝምየምንቀበለውዋጋስብክቱንበጉልበቱ

ተንበርክኮበመጸለይተቀብሎእንደሰበከውሰውእኩልአይሆንም፡፡

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድ ቃል በሥራ ላይ የዋለበትን የተለያዩ

ስፍራዎችየሚመራመጽሐፍ።(concordance)

የመጽሐፍቅዱስሃሳቦችንበተመለከተየተዘጋጁየሊቃውንትአስተያቶች።

(Commentaries)

መዝገበቃላት(Dictionary)

በስብከትአዘገጃጀትጊዜሰባኪብዙጥንቃቄዎችማድረግይጠበቅበታል።በቅድሚያ

ይህንንስብከትየምሰብከውለምንዓይነትአድማጮች(audience)ነው?ብሎ

መጠየቅናመልሱንማግኘትአለበት፡፡የኮሌጅተማሪዎችናቸው?የሁለተኛደረጃ

ተማሪዎችናቸው?ያገቡሰዎችስብሰባነው?ያላገቡ(singles)ሰዎችስበሰባ

ነው? የከተማ ሰዎች ናቸው? ወይስ የገጠር ሰዎች ናቸው? እነዚህን የመሳሰሉ

ሌሎችምጥያቄዎችጠይቆመልሱንማግኘትለስብከትአዘገጃጀትይረዳል፡፡ዋናው

የወንጌልመልእክትናየመጽሐፍቅዱስቃል(መልእክቱ)ምንጊዜምአይለወጥም፡፡

ለተለያዩሰዎችመልእክቱንየምናቀርብበትመንገድ(method)እናአቀራረብ

ግንእንደአድማጮቹማንነትሊለዋወጥይችላል፡፡

ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ አድማጮቹ ሁኔታ የመልእክቱን አቀራረብ

እንደለወጠብዙሰዎችይስማማሉ፡፡(የሐዋርያትሥራ13፣የሐዋርያትሥራ17፣

የሐዋርያትሥራ20ይመልከቱ)ለምሳሌከግሪክፈላስፎችጋርበተነጋገረጊዜእነርሱ

ከሚያውቁትእውቀትበመጥቀስመልእክትአቅርቧል፡፡(የሐዋርያትሥራ17፥18-

32)በተለይቁጥር28ላይየጠቀሳቸውባለቅኔዎችእነማንእንደነበሩከጥቀሱሃሳብ

ስለሚታወቅጳውሎስመጻሕፍትንያነበበናየፈላስፎችንአዕምሮከሚያውቁትእውቀት

ጠቅሶመድረስእንደሚችልያሳያል፡፡ስለዚህሁለትዓይነትጉባዔዎችአንድአይነት

መሆንስለማይችሉየአድማጮችንማንነትማወቅለመልእክትዝግጅትናአቀራረብ

ጠቃሚነው፡፡

ሰባኪ ከዚህ በታቸ የተዘረዘሩት ችግሮች እንዳያጋጥሙት መጠንቀቅ

አለበት፤

ከአድማጮች አእምሮ በላይ መስበክ። አንዳንድ ሰባኪዎች

የአድማጮቻቸውን የዕውቀት ደረጃ ካለማወቅ የተነሳ የሚያቀርቡት ስብክቶች

ከአድማጮቹአእምሮበላይስለሚሆኑመልእክቱለተቀባዮቹአይደርስም፡፡ ጌታ

ኢየሱስክርስቶስከሰማይወደምድርሥጋለብሶበመጣጊዜያስተማረውለሰዎች

በሚገባሃሳብ፣በሚያውቁትምሳሌናሊረዱትበሚችሉትአቀራረብነበር፡፡በሰማይ

የነበረአምላክበመሆኑበዕውቀቱልክቢናገርኖሮብዙሰዎችትምህርቱይከብዳቸው

ነበር፡፡ስለዚህሰባኪካድማጮቹአዕምሮበላይእንዳይሰብክሊጠነቀቅይገባዋል፡፡

ካድማጮችአእምሮበታችመስበክ።በአእምሮአቸውለበለፀጉሰዎች

ያለመጠንዝቅ ያለ ሃሳብማቅረብ የመልእክቱን ተደማጭነት ይቀንሳል፡፡ ለምሳሌ

ለዩነቨርስቲክርስቲያኖችየሰንበትንሕፃናትእንደምናስተምር”ያዕቆብ12ልጆች

ነበሩት…እያልን ስዕል በመለጠፍና በማሳየትብናስተምርትምህርቱከደረጃቸው

በጣም ዝቅ ያለ ይሆንባቸዋል፡፡ እንዲህ ያለ ችግር እንዳይፈጠር የአድማጮችን

ማንነትማወቅበጣምአስፈላጊነው፡፡

ቃልብቻየሆነውንሃሳብአድማጮችእንዲይዙማድረግ፥ክርስትናልዩ

ልዩክርስቲያናዊቃላቶችንማወቅናማስተጋባትሳይሆንበልምምድየሚገለጽሕይወት

ነው፡፡ አንድ ሰው የምናስተምረውን ትምህርት መማር የሚችለው ሲለማመደው

ነው፡፡ ስለዚህ ትምህርታችን ሰዎች የቃሉን እውቀት ተቀብለው እንዲለማመዱት

የሚያደርግበመሆንፈንታየተወሰነቃልብቻአውቀውያንንእንደመፈክርሲደጋግሙ

እንዲከርሙየሚገፋፋከሆነልክአይደለም፡፡ስለዚህሰባኪዎችየሚያስተምሩትን

ሁሉበልምምድየሚተረጐምእንዲሆንአድረገውማስተማርአለባቸው፡፡ነገርግን

ትምህርታቸውሰዎችንበስሜትብቻአስክሮስለማያውቁትናስላልተለማመዱትነገር

ቃላትእየተቀባበሉወርቃማጊዜያቸውንእንዲያባክኑየሚያደርግከሆነትልቅስህተት

ነው፡፡

የስብከትዓይነቶች፥ ብዙ ዓይነት የስብከት ዓይነቶች አሉ፡፡ እነርሱንም በተለያየ መንገድ

መከፋፈልና ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ (The Textual Sermon, the

topical sermon, the textual – topical sermon,

the typical sermon, the expository sermon,

thetheological/doctrinal/sermon,theethical

Page 7: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas �© 2007

sermon,thebiographicalsermonetc.)ነገርግንበዚህ

ትምህርትየምንመለከተውሦስትየስብከትዓይነቶችንብቻይሆናል፡፡እነርሱም

ሙሉየጥቅስሃሳብላይያተኮረ(Textual)

ርዕሳዊ(topical)

ማብራራትናመተንተንላይያተኮረ(Expository)

ሙሉየጥቅስሃሳብላይየተመሠረተስብከት(textualser-

mon) የምንለው የስብከት ዓይነት የትምህርቱ ዋና ሃሳብ (subject) እና

የስብከቱዋናዋናክፍሎችሃሳብየሚወጣውስብከቱከተመሠረተበትጥቅስሲሆን

ነው፡፡ጥቅሱአጠርያለ(አንድቁጥር)ወይምብዙ(ሁለትናሦስትቁጥር)ሊሆን

ይችላል፡፡ የስብከቱ ዋና ሃሳብ የሚመነጨውና ተዋቅሮ በተለያዩ ንዑስ ክፍሎች

ተመድቦየሚቀርበውበዚሁጥቅስሃሳብላይብቻነው፡፡ከዚህበታችሙሉየጥቅስ

ሃሳብ ላይ የተመሰረተ (textual) ስብከትምን እንደሚመስል አንድ ጥቅስ

ወስደንለዚያአስተዋጽኦ(outline)በማውጣትእንመለከታለን፡፡

መነሻሃሳብtextኢሳይያስ40፥28-31ርዕስ-የእግዚአብሔርኃይልለደካከሙትሀ)የእኛአምላክየሚመስለው40፦28ፈጽሞተስፋአይቆርጥም

አይደክምም አይታክትም ማስተዋሉም አይመረመርም (ፈጽሞ ጥበብ

አይጐድለውም)

ለ)የእኛአምላክየሚሰጠው40፥29፣30ለደካማኃይልንይሰጣል

ጉልበትለሌለውብርታትንይጨምራልሐ)የእኛአምላክሊያደርግልንየሚፈልገው

40፥31 እንደ ንስር ከፕሮብሌሞቻችን በላይ ከፍ ለማለት የምንችልበትን ኃይል

ይሰጠናልሳይደክመንእንድንሮጥያስችለናልሳንታክትእንድንራመድ(እንድንጓዝ)

ያደርገናል፡፡

ስብከትን በጥቅስሙሉ ሃሳብ ላይመመስረትያለውጥቅም(TheAdvantagesofTextualSermon)ሀ)የሰባኪውሃሳብእንደመጽሐፍቅዱስ(Bibilical)እንዲሆንይረዳል።

ሰባኪውየጥቅሱንሃሳብናትርጉምተከትሎከሄደትምህርቱከመጽሐፍቅዱስሃሳብ

እንዳይወጣይጠብቃል፡፡በቤተክርስቲያንታሪክከምንጊዜውምይልቅትምህርታቸው

እንደመጽሐፍቅዱስሃሳብመሠረትየሆኑሰባኪያንየሚያስፈልጉበትዘመንቢኖር

አሁንያለንበትዘመንነው፡፡ብዙዓይነትከመጽሐፍቅዱስየወጣሃሳብናየተለያዩ

የስህተትትምህርቶችየሚገኙበትዘመንስለሆነመጽሐፍቅዱሳዊየሆነውንትምህርት

የሚያስተምሩሰባኪዎችከምንጊዜውምይልቅበበዛትያስፈልጉናል፡፡

ለ) ጥቅሱ በጥንቃቄ የተመረጠ ሲሆን ያድማጮችን የመከታተል ፍላጐት

ይጨምራል።

ሐ) አድማጮች ትምህርቱ የተሰጠበትን ጥቅስ ባዩ ቁጥር የሰሙትን ስብከት

እንዲያስታውሱና እንዲያሰላስሉ ያደርጋል። ብዙ ሰዎች ከዚህ በፊት ስብከት

የሰሙባቸውንጥቅሶችሲያዩየሰሙትንስብከትያስታውሳሉ፡፡

መ)በtextላይየተመሠረተስብከት-ብዙጊዜመንደርደሪያውሃሳብ(con-

text) የት ቦታ እንደሆነ ለመፈለግሲባልምዕራፎችን፣ ታሪኮችን፣ ለማንበብና

ለማብራራትዕድልይሰጣል።

ሠ) የሰባኪው ሃሳብወዲያናወዲህእንዳይዋዥቅይረዳል።አንዳንድ ሰባኪዎች

ወደውሃዘለውተወርውረውሰምጠውእንደሚሄዱዋናተኞች(divers)ከቃሉ

ዘለውወደሌላነገርጥልቅጥልቅይሉናይጠፋሉ፡፡ከጠፉበትብቅሲሉየሚታዩት

“አሜን”የሚለውየመጨረሻቃልላይ ነው፡፡ Textualየስብከትአቀራረብ

ከዚህዓይነትመዋዠቅናመጥፋትሰባኪውንለመጠበቅይረዳል፡፡

ረ)ሰባኪውያለፍርሃትበነፃነትናበድፍረትእንዲሰብክያስችላል።በጥቅሶቹየቀረቡት

ሃሳቦችየሰውሳይሆኑየእግዚአብሔርቃልስለሆኑያለምንምፍርሀትበነፃነትበቃሉ

የተገለፀውንሃሰብበሥልጣንለማወጅያስችላል፡፡

የtextአመራረጥመመሪያየሚከተሉት ሃሳቦች ስብከት የሚመሠረትበትን ጥቅስ (text) ለመምረጥ

በምንፈልግበትጊዜመመሪያእንዲሆኑየቀረቡናቸው፡፡

ሀ) የማያቋርጥ የግል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብና ጥናት። አንድ ሰባኪ መጽሐፍ

ቅዱሱንየሚያነበውለመሰበክበተፈለገበትናበተጋበዘበትጊዜብቻመሆንየለበትም፡፡

እያንዳንዱሰባኪእንደክርስቲያንነቱበየዕለቱየእግዚአብሔርንቃልማንበብናማወቅ

አለበት፡፡ ሰባኪሊሰብከውየሚገባውእውነትሁሉያለውመጽሐፍቅዱስውስጥ

ነው፡፡ለሰብከትየሚሆንጥሩጥቅስ(text)ለመምረጥቃሉንማወቅአስፈላጊ

ነው፡፡

ለ)ማስታወሻመያዝ።መጽሐፍቅዱስስናነብየምናገኘውንሃሳብወይምልባችንን

የነካንንሃሳብበማስታወሻመጻፍ፡፡ልቡየተነካበትንጥቅስናየተማረውንትምህርት

በማስታወሻየሚጽፍሰውበጥቅስሙሉሃሳብላይየተመሰረተስብከት(textual

sermon)ለማዘጋጀትበፈለገጊዜለስብከትየሚሆንጥቅስ(text)ካላገኘቶሎ

ብሎበየጊዜውየተማረውንወደጻፈበትማስታወሻደብተሩሄዶበመመልከትለዝግጅቱ

የሚሆንሃሳብናጥቅስ(text)ማግኘትይችላል፡፡እንደዚሁምበየጊዜውሌሎች

ሲያስተምሩየምንማረውንሃሳብበማስታወሻመያዝለስብከትዝግጅትይረዳል፡፡

ሐ) መንፈሳዊመጽሐፎችንማንበብ። በጣምብዙመንፈሳዊመጽሐፎች ስላሉ

እነዚያንበማንበብየመጽሐፍቅዱስእውቀታችንንልናሰፋናለስብከትየሚጠቅሙ

ማቴሪያልስማከማቸትእንችላለን፡፡እነዚህየምናነባቸውንመጻሕፍትእንዳሉገልብጦ

ለመስበክ ሳይሆን ያገኘነውን ሃሳብ በዝግጅታችን ውስጥ አስገብተን በመጠቀም

Page 8: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas� © 2007

የራሳችንየሆነአቀራረብለማድረግይጠቅማል፡፡

መ) የመንፈስ ቅዱስ ምሪት። ሰባኪ ከሁሉ ይልቅ በመንፈስ ቅዱስ መታመንና

የእርሱን ምሪት በጸሎት መፈለግ አለበት፡፡ እስከ አሁን የዘረዘርናቸውን ሁሉ

አድርገንየመንፈስቅዱስንምሪትባንፈልግትክክለኛናለህዝቡአስፈላጊየሆነውን

የጊዜውን ቃልማቅረብ አንችልም፡፡ ቀደምሲል የዘረዘርናቸውንዲሲፕሊንሁሉ

ተክትሎሙሉበሙሉበመንፈስቅዱስምሪትየሚታመንሰባኪፈጽሞየሚሰብከውን

ነገር አያጣም፡፡ ስብከትን ለመቀበልም ሆነ የተቀበሉትን ሃሳብ አወቅሮ ከምሰባክ

በሀይል ለመሰበክ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ብቻመተማመን ያስፈልጋል፡፡ ያለመንፈስ

ቅዱስእርዳታምንምማድረግአይቻልም፡፡

ሠ) በጥቅሱ (text) እና ከዚያ የሚወጣውን ሃሳብ ማስተማር መቻል

አለመቻላችንንማረጋገጥ።አቅምንናችሎታንማወቅጠቃሚነው፡፡ዳዊትየሳዖልን

የጦር ልብስ ለብሶጐልያድን ለመውጋትጦርሜዳመሄድ እንዳላስፈለገውሁሉ

ሰባኪም ከዕውቀቱና ከማስረዳት ችሎታው በላይ የሆነውን ሃሳብ የያዘ ጥቅስ

(text) ለስብከቱፈጽሞመምረጥ የለበትም፡፡ የተረዳውንና ያወቀውንብቻ

ነውመስበክያለበት፡፡ከአቅሙበላይየሆነውንሃሳብእድገቱያንንየመረዳትደረጃ

ላይሲደርስየዚያንጊዜመስበክይችላል፡፡ያለዚያለሰዎችነገሩእንዲገባከማድረግ

ይልቅየበለጠእንዲያደናግርያደርጋል፡፡ማስተማርየማንችለውንሃሳብለማሰተማር

መሞከርለብንም፡፡

ረ)የሚመረጠውጥቅስወይምአረፍተነገርግልጽመሆንአለበት።የተመረጠው

ጥቅስወይምአረፍተነገርግልጽካልሆነሰዎችለማድመጥናለመከታተልያላቸውን

ፍላጐትይገድላል፡፡

ሰ) የታወቁትንጥቅሶችየታወቁናቸውበማለትአለመተው።የታወቁትንጥቅሶች

የታወቁ ናቸው በሚልምክንያት አለመምረጥ ለሰባኪውና ለጉባዔውብዙ በረከት

ከሚሰጡጥቅሶችሊያርቅይችላል፡፡ለምሳሌየዮሐንስወንጌል3፥16እናማቴዎስ

11፥28 የመሳሰሉትጥቅሶች በታም የታወቁ ናቸው፡፡ ስለዚህ ሰዎች የሚያውቁት

ጥቅስቢሆንምልንሰብክበትይገባል፡፡

ሸ) ብሉይን ወይም አዲስ ኪዳንን አለመተው። አንዳንድ ሰዎች የብሉይኪዳንን

መጻሕፍትሌሎችደግሞየአዲስኪዳንንመጻሕፍትበልማድይተዋሉ፡፡አንዳንዶች

ይህንየሚያደርጉትከቤተእምነታቸውዶክትሪንየተነሳሊሆንይችላል፡፡ ለምሳሌ

ደህንነትበጸጋእንደሆነየማያምኑክፍሎችብዙጊዜየአዲስኪዳንመጻሕፍትንቸል

ይላሉ፡፡ ስለዚህሁሌ ከብሉይኪዳን ይሰብካሉ፡፡ አንዳንድቤተ እምነቶችደግሞ

(ለምሳሌኢትዮጵያውስጥካሉት(ChurchofChrist)ብሉይኪዳንን

እንደታሪክእንጂእንደእግዚአብሔርቃልስለማይቀበሉትለመመሪያናለትምህርት

የሚመረኰዙት በአዲስኪዳን ላይብቻ ነው፡፡ ሌሎችደግሞከሁለቱምአንዳንድ

መጽሐፎችንመርጠውይተዋሉ፡፡ለምሳሌመኃልየመኃልይንስለሚያፍሩበትብቻ

ሆነብለውየሚተውትአሉ፡፡ስለዚህሙሉውመጽሐፍቅዱስየሚሰጠውንበረከት

እንዳናጣ ሰብከታችንን በ66ቱም የመጽሐፍ ቅዱስ መጸሕፍት ላይ መመሥረት

አለብን፡፡

ቀ) ተገቢ ያልሆኑ ጥቅሶችን ከመምረጥ መጠንቀቅ። የአንዳንድ ሰዎች ጥቅስ

(text)ምርጫ ለመልእክቱ የተገባ ስላይደለ የአድምጩን የመስማት ፍላጐት

ይዘጋል፡፡ስለዚህእንዲህያለምርጫለአለማድረግጥንቃቄያስፈልጋል፡፡

ለምሳሌ ሰባኪው የሚሰብከው በዳኝነት ሙያ ላይ ለተሰለፉ ዳኞች

ከሆነከተራራውስብከት“እንዳይፈረድባችሁአትፍረዱ።”የሚለውጥቅስእንደ

text መጠቀሙ አግባብ ያለው ምርጫ አይሆንም፡፡ ዳኝነት በእግዚአብሔር

ቃልውስጥ ያለሙያ ነው፡፡ ሰለሞንም ትልቅ ጥበብ ከእግዚአብሔር የጠየቀው

በትክክሉመዳኘትእንዲችልነው፡፡ ለዳኞችለመሰበክይህንንጥቅስመምረጥግን

ዳኞቹስብከቱንእንዳያደምጡፍላጐታቸውንይዘጋል፡ስብከቱምየተሳሳተይሆናል፡፡

“እንዳይፈረድባችሁአትፍረዱ።” የሚለውጥቅስሊሰበክበት የሚችልበትቦታና

ሁኔታ አለ፡፡ በዚህ በጠቀስነውምሳሌውስጥ ከሆነ ግን ሊመረጥ አይገባውም፡፡

ወንጌልን ላላወቁና ገና ላላመኑ ስለደህንነት የሚናገሩትን ጥቅስ በመምረጥ ፈንታ

“በአዲስቋንቋመናገር”የሚለውንመምረጥስህተትነው፡፡ለምሳሌ፥ልጆችሆነን

አንዱ ለወላጅ አባቱ እመሰክራለሁብሎ በልሳን ተሞልቻለሁ ይሄው ላሳይህብሎ

ያደረገውስህተትአለ፡፡አባቱምአልሰሙትም፡፡

በ) እግዚአብሔርን የሚያውቁ ሰዎች የተናገሩትንና በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፉትን

ቃሎችበሌላቦታያንንሃሳብየሚደግፉሌሎችጥቅሶችከሌሉለስብከትህtext

አድርገህአትጠቀምበት።

ለምሳሌ፥ የኢዮብ ጓደኞች የተናገሩት ቃል፣ የፈሪሳውያን ንግግርና

የመሳሰሉት።እነዚህሰዎችስማቸውናድርጊታቸውበመጽሐፍቅዱስየተጻፈቢሆንም

ሐሳባቸውከእግዚአብሔርሃሳብጋርአብሮሊሄድየማይችልስለሆነሀሳባቸውበሌላ

ቦታመረጃናድጋፍካላገኘንለትበቀርየእነርሱንቃሎችለስብከትጥቅስአድርገን

መውስድአይገባም፡፡

ተ) አጠያያቂ ጥቅሶችን አለመምረጥ። አንዳንድ ጥቅሶች አጠያያቂ ከመሆናቸው

የተነሳ ስብከት ሊመሠረትባቸው አይችሉም፡፡ ዮሐንስ 9፥31 ላይ እውሩ ሰው

የተናገረውንቃልለምሳሌነትብንወስድ“እግዚአብሔርኃጢአተኞችንእንደማይሰማ

እናውቃለን።”ይላል፡፡የዚህእውርሰውንግግርፈጽሞእውነትመሆንአይችልም፡፡

እግዚአብሔርኃጢአተኞችንምይሰማል፡፡ ከብዙማስረጃዎችውስጥአንድብቻ

መጥቀስ ቢያስፈልግ እግዚአብሔር የቀራጩን ፀሎት እንደሰማ ከሉቃስ ወንጌል

መጥቀስ ይቻላል፡፡ እግዚአብሔር የዚህን ኃጢአተኛ ቀራጭ ጸሎት ሰምቶአል፡፡

ስለዚህ ጥቅስ ስንመርጥ ጥቅስን ከጥቅስ ጋር ማስተያየትና የተናጋሪውን ማንነት

የታሪኩንምሃሳብሁሉመርምረንማወቅአስፈላጊነው፡፡

ቸ)የተዘነጣጠለጥቅስአለመጠቀም።የፀሐፊውንወይምየተናጋሪውንሙሉሃሳብ

የማያንፀባርቁየጥቅስጉማጆችለስብከትመመስረቻጥቅስሊመረጡአይገባም፡፡

Page 9: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas �© 2007

ምሳሌ፥“ሰዎችሁሉውሸተኛናቸው።” ሮሜ3፥4 ፣“እግዚአብሔርየለም”

መዝሙር14፡1

እነዚህ ጥቅሶች ተጎርደው የወጡ በመሆናቸው የተገለፀውን ሙሉ

እውነት አይናገሩም፡፡ ግማሽ እውነት ከውሸት የበለጠ አደገኛ ነው፡፡ ሰይጣን

በመጀመሪያሲዋሽየተናገረውግማሽእውነትን ነው፡፡(ዘፍጥረት3፥1-8)ሰይጣን

የመጀመሪያውንሰዎችአዳምናሔዋንንበሰጣቸውግማሽእውነትከትልቅጥፋትላይ

ጣላቸው።ስለዚህየእውነትቁራጭቢሆንምእንኳንጉማጅጥቅሶችንስናይትልቅ

ጥንቃቄማድረግናስብከትእንዳንመሰረትባቸውመጠንቀቅይገባል፡፡

ኀ) ጥቅሱን በጥንቃቄመተርጐም። የእግዚአብሔርንቃል በትክክሉመተርጐም

ከሰባኪየሚጠበቅግዴታነው፡፡ በመጽሐፍቅዱስውስጥያሉትንጥቅሶችእንዴት

መተርጐምእንደሚገባንየሚገልጽመመሪያአለ፡፡ ወደፊት“የጥቅስ(text)

አተረጓጐምመመሪያ”በሚልርዕስስርስለዚህበስፋትእንመለከታለን፡፡በዚህስፍራ

የምንጠቅሳቸው ምሳሌዎች ግን ጥቅስን በጥንቃቄ መተርጐም እንደሚያስፈልገን

የሚያሳዩብቻናቸው፡፡

ዮሐንስ ወንጌል 3፥ 13 ጥቅሳችን ቢሆን ይህ ጥቅስ “ከሰማይ

ከወረደውበቀርወደሰማይየወጣማንምየለም።”ይላል፡፡ይህንንጥቅስእንዴት

እንተረጉመዋለን?በጥንቃቄለመተርጐምእርምጃካልወሰድንትርጉሙ“ከሰማይ

ከወረደውከኢየሱስበቀርወደሰማይየወጣማንምየለም”ማለትይሆናል፡እንደዚህ

ቢተረጐምደግሞነገሩእውነትአይሆንም፡፡ከኢየሱስበቀርሌላወደሰማይየወጣ

ማንምየለምን?ሄኖክስ?ኤልያስስ?እነዚህሁሉወደሰማይወጥተውየለምን?

ከወጡደግሞዮሐንስወንጌል3፥13ታዲያምንማለትነው?የዚህመልሱየሚገኘው

በጥንቃቄበመተርጐምነው፡፡የዮሐንስወንጌል3፥13“ወደላይየወጣየለም።”ነው

የሚለው“በመውጣትና”“በመወስድ”መካከልትልቅልዩነትአለ፡፡ኤልያስና

ሄኖክበራሳቸውኃይልእንደክርስቶስወደሰማይአልወጡም(አላረጉም)ነገርግን

እግዚአብሔርወሰዳቸው፡፡ኤልያስናሄኖክተወሰዱእንጂበራሳቸውአልወጡም፡፡

እንደዚህ አድርገን በትክክሉና በጥንቃቄ ሳንተረጉም ከዮሐንስ ወንጌል 3፥ 13

ተነስተንብንሰብክትልቅስህተትውስጥእንገባለን፡፡ስለዚህየምንሰብክበትንጥቅስ

(text)ከዋናውመንደርደሪያሃሳብጋር(context)አብሮበመመልከት

የፀሐፊውን የመጀመሪያ ሃሳብ ለማግኘት የአተረጓገም (hermeneutics)

ሕግንመከተልያስፈልጋል፡፡

ጥቅስን ከመንደርደሪያው ሃሳብ ከገነጠሉትና ከሌላ ጥቅስ ጋር

የአተረጓጐምንሕግሳይከተሉከቀጠሉትችግርይፈጥራል፡፡ለምሳሌየሐዋርያትሥራ

1፥24ወስደውከዮሐንስወንጌል11፥16ወይምከሉቃስ10፥28ጋርቢቀጥሉት

እንደይሁዳአንተምራስህንስቀልየሚልመልእክትይሰጣል፡፡

ከመንደርደሪያውሃሳብናየመጀመሪያውፀሐፊአእምሮውስጥከነበረው

ሃሳብከተወጣአንድጥቅስሳይገነጠልእንኳንበራሱየሚያዳልጥትርጉምያመጣል፡፡

ለዚህ ምሳሌ የሚሆነን ብዙ ሰዎች 2ኛ ቆሮንቶስ 3፥6 ላይ “ፊደል ይገድላል”

የሚለውን ጥቅስ የእግዚአብሔርን ቃል ከማወቅ ጋር አያይዘውት ቃሉን ማወቅ

ይገድላል፤መንፈስብቻነውየሚያስፈልግሲሉመስማታችንነው፡፡ ጳውሎስግን

“ፊደልይገድላል”ሲልበአእምሮውየነበረውሃሳብስለኦሪትሕግነው፡፡

መክብብ1፥4በመጥቀስ“ምድርለዘላለምናት”ምድርንእንደወርሳለንበማለት

የይሖዋ ምስክሮች ነን ባዮች የተሳሳተ ትምህርት ያስተምራሉ፡፡ ኢሳያስ 41፥14

ከመንደርደሪያውሃሳብከገነጠሉትሰውከትልመጣብሎያሳምናል፡፡ስለዚህእዚህ

ሁሉስህተትውስጥላለመግባትጥቅሶችንበጥንቃቄመተርጐምአስፈላጊነው፡፡

ነ)ተገቢያልሆንመንፈሳዊትርጓሜ(Spiritualization)አለማድርግ።

የዮሐንስወንጌል10ላይጌታ“እኔበር ነኝ።”ያለውንበምናውቀውበቤትበር

መተርጐምአንችልም፡፡ ክርስቶስ“በርነኝ”ሲልከእሱበቀርካልሆነወደአብ

የሚመጣበትእንደሌላመጥቀሱነው፡፡ስለዚህከእንጨት፣ከብረትወዘተየተሰራውን

በርነውማለትሳይሆንየበርአገልግሎትንበማሰብመንፈሳዊትርጉምእንሰጠዋለን፡፡

“እኔየሕይወትእንጀራነኝ”ሲልምቃሉንበጥሬትርጉምመተርጐምአይቻልም፡፡

ሣራናአጋርበሕግባርነትናበፀጋሥርላሉትምሳሌሆነውበመንፈሳዊአተርጓጐም

በጳውሎስ መልእክት ውስጥ ቀርበዋል፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊ ትርጉም ስንሰጥ

ሥርዓቱንናገደቡንካላወቅንብዙስህተትለማድረግእንችላለን፡፡መጽሐፍቅዱስውስጥ

ያሉትንጥቅሶችሁሉበቀጥታከመተርጐምይልቅሁልጊዜመንፈሳዊአተርጓጐም

ልንሰጣቸውአንችልም፡፡ለሁሉጥቅሶችመንፈሳዊትርጉምመሰጠት(Spiri-

tualizingtexts)በጣምአደገኛነው፡፡ቅዱስአውግስቲን(St.Au-

gustine)ከሚነቀፍበትአንዱበዚህአይነትአተርጓጐም(Spititual-

izing)ብዙስህተትማድረጉ ነው፡፡ ኖህስክሮእርቃነሥጋውንየተኛበትንና

አንዱልጁአይቶትሲስቅሌላውወደኋላውሄዶጨርቅያለበሰበትንታሪክወስዶስለ

ኢየሱስየመስቀልላይውርደት(የመሰቀልእፍረት)በማለትሰብኮበታል፡፡አውግስቲን

ይህንን መጥፎ ዓይነት ትርጉም በመስጠቱ እስከዛሬ ድረስ በሰዎች ይነቀፋል፡፡

ሌሎችምበዚህአይነትአተረጓጐምምክንያትብዙስህተትያደረጉከተራስህተትም

አልፈውኑፋቄንምያስተማሩሰዎችአሉ፡፡ሰለዚህበጥቅስአተረጓጐምላይትልቅ

ጥንቃቄማድረግአስፈላጊነው፡፡

የጥቅስ(text)አተረጓጐምመመሪያየአንድንጥቅስትክክለኛትርጉምለማወቅየሚከተሉትንየአተረጓጐምመመሪያዎች

መከተልያስፈልጋል፡፡

ሀ)የጥቅሱቃልሥዕላዊመሆኑንወይምአለመሆኑንአስቀድሞማወቅ።አንድሰባኪ

ያንድንጥቅስቃልትርጉምለማወቅአስቀድሞየጥቅሱቃልእንዳለየሚተረጉምወይም

ሥዕላዊሃሳብእንደሆነመመርመርናማወቅአለበት።መጽሐፍቅዱስበመንደርደሪያው

ሃሳብአማካኝነት የአንድንጥቅስትርጉምምንእንደሆነና አተርጓጐሙምስዕላዊ

Page 10: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas10 © 2007

ወይምእንዳለየሚወስድመሆኑንይወስናል፡፡ስለሆነምሰባኪውከሁሉአስቀድሞ

ፀሐፊውቃሉንበጻፈጊዜበአእምሮውየነበረውየመጀመሪያውሃሳብምንእንደነበር

ለማወቅመጣር ይገባዋል፡፡ ያንንማወቅ ቃሉ እንዳለ የሚተረጉምወይምሥዕላዊ

መሆኑንለመወሰንይጠቅመዋል፡፡

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ይህንን መቅደስ አፍርሱት በሦስት ቀንም

አስነሳዋለሁ።”ሲልሥዕላዊቃላትመጠቀሙ ነው፡፡ ሥዕላዊቃላትመጠቀሙን

እንዴትእናውቃለን?ዮሐንስወንጌል2፥19፣21-22ብንመለከትዮሐንስጌታ

የተናገረውበሥዕላዊቃላትእንደሆነራሱግልጽያደርገዋል፡፡እነዚህንጥቅሶችሁሉ

በመመልከቱሃሳቡእንዳለየሚተረጉምማለትምበጊዜውየነበረውንየመቅደስሕንፃ

ስለማፍረስ እንዳልተናገረ እንረዳለን። እንደዚሁ ደግሞ (የማቴዎስ ወንጌል 26፥

26-27እናማርቆስ14፥22-24ሉቃስ22፥19-201ኛቆሮንቶስ11፥23-

26)ላይያሉትንጥቅሶችስንመለከትበቅዱስቁርባንሥርዓትላይስለምንበላውና

ስለምንጠጣው ኅብስትና ወይን እንደሚናገሩ እንገነዘባለን፡፡ ጌታ “ሥጋዬን እና

ደሜን”ሲልለተቆራረሰውሥጋውናለፈሰሰውደሙመታሰቢያስለሆነውነገርመናገሩ

ነው፡፡ኅብስቱናወይኑሥጋውንናደሙንየሚያሳስቡሥዕላዊሃሳቦችናቸው፡፡በሌላ

ቦታደግሞ“መታጠብ”የሚለውቃልመጽሐፍቅዱስውስጥበሁለቱምመንገድ

ማለትበሥዕላዊእናእንዳለምበሚተረጉምሃሳብቀርበዋል፡ለንእማንበዮርዳኖስ

ወንዝሰባትጊዜበመጥለቅእንዲታጠብሲነገረውያሥዕላዊሃሳብአይደለምንእማን

እንደተባለውውኃውውስጥመጥለቅነበረበት፡፡የሚተረጎመውእንዳለነው፡፡ነገር

ግን1ኛቆሮንቶስ6፥11ላይእንደተፃፈውስለአማኞችመታጠብየተጻፈውቃል

ግንሥዕላዊቃልስለሆነእንደበፊቱእንዳለመተርጐምየለበትም፡፡ቃሉየሚናገረው

አማኞችበክርስቶስኢየሱስደምከኃጢአታቸውስለመታጠባቸውናስለመንጻታቸው

ነው፡፡ ስለዚህአንድንጥቅስለመተርጐምከምንመለከታቸውናከምንመረምራቸው

ሃሳቦችአንዱቃሉሥዕላዊእንደሆነናእንዳልሆነመመርመርነው፡፡

ለ) የአንድን ቃል ትርጉም የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ፀሐፊዎች ምን ለማለት

እንደተጠቀሙበት መመርመር። የተለያዩ ፀሐፊዎች ሁሉ ለአንድ ቃል ተመሳሳይ

ትርጉም አይሰጡም፡፡ እያንዳንዱ ፀሐፊ ያንኑ አንድ ቃል የተጠቀመበት የራሱ

መንገድ አለው፡፡ ለምሳሌ “እምነት(faith) “ የሚለውን ቃል በ(ገላትያ

1፥23)፣(1ኛጢሞቴዎስ3፥9-4፥1)እና(የሐዋርያትሥራ24፥24)ላይ

የተሰጠው ትርጉም የወንጌሉንምሥራችማመንማለት ነው፡፡ በክርስቶስማመን

ትልቅየክርስትናትምህርትነውየሚልነው፡፡ሮሜ3፥3ላይደግሞያለውእምነት

የሚለው ቃል የተሰጠው ትርጉም “እውነት” ወይም “ታማኝነት” የሚል ነው፡፡

እግዚአብሔርየገባውንቃልእንደሚጠብቅይገልጻል፡፡የሐዋርያትሥራ17፥31ላይ

ደግሞእምነትየሚለውቃልየግሪኩቃልትርጉም“ዋስትና(assurance)

የሚልነው፡፡በተለያየቦታያውአንድቃልልዩልዩትርጉምአለው፡፡

እንደገናም “ሥጋ (flesh)” የሚለው ቃል (በሕዝቅኤል 11፥ 19)ላይ

ከድንጋይተነፃፅሮነውየቀረበ፡፡በ(ዮሐንስወንጌል1፥14)፣(ሮሜ1፥3)፣(ሮሜ

9፥3)የሚያመለክተውሰለሰብዓዊተፈጥሮነው፡፡ እዚህላይስለሰብዓዊተፈጥሮ

ቢናገርምኃጢአተኝነትንአይጠቅስም።በ(ሮሜ8፥13ናኤፌሶን2፥3)ላይግን

ኃጢአተኛናበስባሽስለሆነውየሰውተፈጥሮይጠቁማል፡፡ስለዚህአንድንቃልስናነብ

በዚያስፍራቃሉየቀረበውበምንመንገድእንደሆነማስተዋልናመንደርደሪያሃሳቡን

ተመርኩዘንትርጉሙንማወቅአለብን፡፡

ሐ)ጥቅስንከጥቅስጋርእያወዳደሩመመልከት።የእግዚአብሔርንቃልበትክክሉ

መተርጐምየሚቻለውበራሱበእግዚአብሔርቃልነው፡፡መጽሐፍቅዱስትክክለኛው

የራሱ ተርጓሚ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ወጥመጽሐፍ ስለሆነ አንድ ጥቅስ

መተርጐምያለበትከጠቅላላውየመጽሐፍቅዱስሃሳብጋርነው፡፡ስለዚህትክክለኛውን

ትርጉምለማግኘትጥቅስንከጥቅስጋርበማነፃፀርመመልከትአስፈላጊነው፡፡

ሠ)ቃሉሲጻፍበጊዜውቃሉየተጻፈላቸውሰዎችየነበራቸውንባህልናልማድመርምሮ

ማወቅ። እዚህ ቦታ ላይ በጊዜው የነበረውን የአይሁዶችን አለባበስ እንደምሳሌ

ብንመለከት፤ አይሁዶች የሚለብሱት ሁለት ዓይነት ጨርቅ ነበር፡፡ አንደኛው

እንደረጅምቀሚስሆኖየሚጠለቅሙሉእጅጌያለውልብስነው፡፡ከውስጥገላ

የሚሸፈንበትልብስ ነው፡፡ ሁለተኛውደግሞ ረጅም የሆነጨርቅ ነው፡፡ ይህንን

ረጅምጨርቅወገብላይሰውነትንሁሉይሸፍናል፡፡ግማሹምከወገብበታችያለውን

አካልይሸፍናል፡፡አንድሰውበቤቱሲሆንወገብላይበመቀነትየሚታሰረውንጨርቅ

አይለብሰም፡በአጠለቀውቀሚስብቻመሆንይችላል፡፡ነገርግንወገብላይበመቀነት

የሚታጠቁትንልብስሳይደርብወደውጭወደአደባባይናሌሎችሥፍራዎችመሄድና

መታየትየለበትም፡፡ቀሚሱንብቻውንመልበስበባህላቸውእንደራቁትነትይቆጠራል፡፡

ስለዚህቀሜሱንብቻለብሶአደባባይመታየትእንደራቁትነትስለሚቆጠርአሳፋሪ

ይሆናል፡፡ስለሆንም(ዮሐንስ13፥4፣ዮሐንስ21፥እናኢሳያስ20፥2-4)ያሉትን

ዓይነትጥቅሶችስንመለከትትክክለኛውትርጉምእንዲገባንበጊዜውየነበረውንባህልና

ልማድማወቅያስፈልጋል፡፡ያለዚያእርቃነሥጋመሆንማለትይመስለናል፡፡

ረ) መንደርደሪያ ሃሳቡን (context) በደንብ መመልከት። እስከ አሁን

የዘረዘርናቸውንነገሮችከመመልከታችንአስቀድሞናበኋላምደጋግመንመመልከት

ያለብን የጥቅሱን (context) ነው፡፡ ያለዚህ እውነተኛና ትክክለኛ ትረጉም

ማግኘትአይቻልም፡፡ ስለዚህሰባኪየጥቅሱንመንደርደሪያሃሳብፈልጐማግኘት

አለበት፡፡መንደርደሪያውሃሳብየሚገኘውከጥቅሱቀደምብለውባሉትወይምወረድ

ብለውባሉትጥቅሶችውስጥነው፡፡

ሰ)ትክክለኛናበመጽሐፍቅዱሳዊአስተሳሰብየተደገፈግምትመጠቀም።አንዳንድ

ጥቅሶችመንደርደሪያሃሳቡንምብናገኝምምንማለታቸውእንደሆነግልጽላይሆንልን

ይችላል፡፡ ለምሳሌ የይሁዳንአሟሟትሁኔታብንመለከትመጽሐፍቅዱሳዊ የሆነ

ግምትካልተጠቀምንእንዴትእንደነበረ ላይገባንይችላል፡፡ ስለይሁዳ የአሟሟት

ሁኔታ(ማቴዎስ27፥3-8)ባለውክፍልና(የሐዋርያትሥራ1፥15-19)ባለው

Page 11: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas 11© 2007

ክፍልያለውንስንመለከትበመጀመሪያውቦታየተገለፀውሃሳብይሁዳታንቆእንደሞተ

ያሳያል፡፡በሌላቦታደግሞፈንድቶእንደሞተእናያለን፡፡(የሐዋርያትሥራ1፡15-

19)ይህእንዴትሊሆንይችላል?ይህንንሃሳብለማስታረቅናበትክክሉየሆነውን

ለማወቅየምንችለውመጽሐፍቅዱሳዊግምትስናደርግነው፡፡ይሁዳበማቴዎስወንጌል

እንደተጻፈውየሞተውተሰቅሎነው፡፡ሰውየሚሰቀለውዛፍላይበገመድተንጠልጥሎ

ነው፡፡ሉቃስ(የሐዋርያትሥራ1)ላይደግሞመፈንዳቱንይነግረናል።ይሁዳየተሰቀለበት

ገመድየተበጠስሊሆንስለሚችልነው፡፡ከተሰቀለበኋላየተሰቀለበትገመድክብደቱን

መያዝስላልቻለስለተበጠሰወይምገመዱየታሰረበትቅርንጫፍስለተቆረጠይሁዳ

ሲወድቅከሥርከነበረውድንጋይይሁንጉቶወይምሌላ ነገር ላይሲወድቅሆዱ

ሳይፈነዳአይቀርምአንጀቱተዘርግፎመሞትየሚችለውበዚህሁኔታነው፡፡ስለዚህ

ይህንዓይነትትክክለኛግምትስናደርግበሁለቱጥቅሶችመካከልስለይሁዳአሟሟት

ሁኔታየተገለፀውንተቃራኒየሚመስልሃሳብለማስታረውእንችላለን፡፡

ሸ) ከመጽሐፍቅዱስውጭያሉትንሁለተኛምንጮች(Secondaryre-

sources)መመልከት።በመጀመሪያበቃሉውስጥከላይእንደተዘረዘረውስለዚያ

ጥቅስያለውንሃሳብከተመለከትንናካጠናንበኋላተጨማሪሃሳብለማግኘትሌሎች

ሰዎችያንንጥቅስእንዴትእንደተረጐሙትየእነርሱንሃሳብናትርጉምመመልከት

አስፈላጊነው፡፡እነዚህምየሚገኙትኮንኮርዳንስ፣ኮሜንታሪ፣ልዩልዩመጽሐፎች፣

ታሪኮች፣ስብከቶችወዘተረፈስንመለከትነው፡፡

መልመጃ(Exercise)ለሚከተሉትመልእክቶችተስማሚየሆነጥቅስምርጥላቸው፡፡

የወንጌልመልእክት(ላልዳኑሰዎች)

የጋብቻመልእክት

የለቅሶመልእክት

የአባቶችቀንመልእክት

የእናቶችቀንመልእክት

የአዲስዓመትመልእክት

ለወንጌልአገልጋዮችየሚሆንመልእክት

ዶክትሪናልመልእክት

ርዕሳዊስብከት(TopicalSermon)

ርዕሳዊስብክት(topicalsermon)የምንለውየስብከቱልዩልዩክፍሎችና

ሐሳቦችከጥቅሱ(text)ሳይሆንከርዕሱየሚመነጩሲሆንነው፡፡ይህምማለት፥

ሀ) ርዕሳዊ ስብከት የሚጀምረውበርዕስወይምበአንድመሪቃል(theme)

ሲሆንየስብከቱልዩልዩንዑስርዑሶችናሃሳቦችየሚመነጩትከርዕሱይሆናል፡፡

ለ)ስብከቱየሚመሰረትበትአንድየተወሰነጥቅስ(text)አይኖረውም፡፡ሆኖም

ግንየትምህርቱሃሳብሁሉየመጽሐፍቅዱስሃሳብላይያተኰረነው፡፡

ሐ)ርዕሳዊስብከትሊኖረውየሚችለውአንድማዕከላዊሃሳብብቻነው፡፡

እያንዳንዱንዑስርዕስየሚያተኩረውበብዙልዩልዩሃሳቦችላይሳይሆንበማዕካላዊ

ሃሳቡወይምበስብከቱዋናዓላማላይነው፡፡

የርዕሳዊስብከትምሳሌ የፀሎትኃይል፣የአማኝተስፋ፣የሰይጣንውሸት፣የጥፋትውሃ፣የተከፈተ

ሰማይ፣የኢየሱስምሳሌዎች፣ልጓምለቆቼቼ…ወዘተ፡፡

የርዕስአመራረጥ ሰባኪየሚሰብክበትርዕስእንዲሰብክየጋበዙትሰዎችሊሰጡት፤ወይም

ወቅታዊከሆኑትሁኔታዎችናበዓላት(ገና፣ፋሲካወዘተ)ሊያገኝይችላል፡፡አንድ

ሰባኪ በፀሎትመንፈስ ቅዱስ የሚሰብክበትን ርዐስና ሃሳብ እንዲሰጠውመጠየቅ

ይገባዋል፡፡

ሀ)የስብከትርዐስስብከቱበምንሃሳብላይእንዳተኰረየሚገልጽመሆንአለበት፡፡

ለ) የስብከትርዐስ ያድማጮቹን የመስማትፍላጐት የሚቀሰቅስናማራኪመሆን

አለበት፡፡

ለምሳሌ - “ልጓም ለቆ ቼቼ” “እንጣጥ ብሎ ወደ ኋላ መዝለል “ … ወዘተ

የመሳሰሉትን የዚህን ፅሑፍአዘጋጅ የቆዩ ስብከቶችብዙሰዎችእስከ ዛሬድረስ

እንደሚያስታውሱአቸውይናገራሉ፡፡

ሐ)የስብከትርዕስአጭርመሆንአለበት፡፡

መ)ርዕስሐሳቡንበቀጥታበመግለጽ፣ወይምበጥያቄመልክወይምበቃለአጋኖ

መልክማቅረብይቻላል፡፡

ሠ)ርዕስማራኪመሆንቢገባውምየመድረኩንክብርየሚቀንስቃላትያዘለመሆን

የለበትም፡፡

ርዕሱከተመረጠበኋላንዑስርዕሶቹናሃሳቦችሁሉከርዕሱይመነጫሉ፡፡

ርዕስ-የክርስቲያንተስፋባህሪያት

1.ሕያውተስፋነው 1ኛ/ጴጥሮስ1፥3

2.የሚያድንተስፋነው 1ኛ/ተሰሎንቄ5፥፦8

3.እርግጠኛየሆነተስፋነው ዕብ6፥19

4.መልካምተስፋነው 2ኛ/ተሰሎንቄ2፥13

5.የተባረከተስፋነው ቲቶ2፥13

6.ዘላለማዊተስፋነው ቲቶ3፥7

እነዚህሁሉንዑስሃሳቦችማዕከላዊውንሃሳብ(ርዕሱን)የሚያብራሩናየሚያጠናክሩ

ናቸው፡፡

Page 12: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas1� © 2007

መልመጃ(Exercise) ለወንጌልመነቃቂያ ስብከት የሚሆኑ 5 አርዕስቶች ምረጥና ከእነዚህ

ውስጥአንዱንርዕስወስደህየስብከትህንአስተዋጽኦ(outline)ሥራ፡፡

በማስፋፋትናበመተንተንዘዴየሚቀርብስብከት(ExpositorySermon) ኤክስፖዚተሪ ስብከት ባንድ መጽሐፍ፣ በአንድ ምዕራፍ፣ በአንድ

ታሪክ፣በአንድፓራግራፍ…ወዘተላይሊመሠረትይችላል፡፡ኤክስፖዚተሪስብከቱ

የተመሠረተበትን ሃሳብ ወይም ክፍል በመተርጐም በማብራራትና በማስፋፋት

ማስተማርላይያተኰረነው፡፡የስብከቱልዩልዩሃሳቦችከዋናውርዕስየሚመነጩና

ከዚያየሚዳብሩሀሳበችናቸው፡፡

በማብራራትናበመተንተንላይየተመሰረተ(exposition)ስብከትምሳሌ

ሀ)መንፈሳዊጦርነት(ኤፌሶን6፥10-18)

የክርስቲያንሞራል ቁጥር10-13

ከፍያለነው፡፡ ቁጥር10

የበረታናየፀና ቁጥር11-13

የክርስቲያንዕቃጦር ቁጥር14-17

መከላከያመሣሪያዎች ቁጥር17

የማጥቂያ ቁጥር17

የክርስቲያንየፀሎትሕይወት

የማይቋረጥመሆንአለበት ቁጥር18

የምልጃመሆንአለበት ቁጥር18

የማብራራትና የመተንተን (የኤክስፖዚተሪ)ስብከትአዘገጃጀትመመሪያሀ)ስብከቱየሚመሠረትትንክፍልበጥንቃቄማጥናትናየሰብከቱሃሳብያለበትጥቅስ

የተዋቀረባቸውንቃላትትርጉምጠንቅቆማወቅያስፈልጋል፡፡

ለ)ስብከቱየተመሠረተበትክፍልውስጥሰፊሃሳብየያዘውነገርርዕስሊወጣበት

ይችላል፡፡

ሐ) የስብከቱ አስተዋጽኦ (outline)ከስብከቱ ክፍል ቅደም ተከተል

ባለው መንገድ (in a chronological way)መውጣትና መዳበር

ይኖርበታል፡፡

መ)በዚህክፍልውስጥያሉዋናዋናእውነቶችያስተዋጽኦውዋናዋናክፍሎች

መሆንይችላሉ፡፡

መልመጃ(Exercise) ርዕሱን፣ማዕከላዊሃሰቡንናንዑስክፍሎቹንያካተተየስብከትአስተዋፅዖ

በ1ኛቆሮንቶስ13፥1-8ላይበመመሥረትያዘጋጁ።

የስብከትአስተዋጽኦ(outline)

የአንድስብከትመላአካልየሚከተሉትንነገሮችያካትታል፡፡

መግቢያ (Introduction)

አካል (Body)

መዝጊያ (Conclusion)

አንድንስብከትከማዘጋጀትበፊትቀደምሲልየዘረዘርናቸውንመመሪያዎች

በመከተልበተንበረከከጉልበትሃሳቡንካጠናንበኋላለስብከቱአስቀድሞአስተዋጽኦ

ማውጣት ያስፈልጋል፡፡ አስተዋጽኦ (outline) አጭር ሃሳብ ብቻ መያዝ

አለበት፡፡

ከዚህ በታች የምንመለከተው የስብከት አስተዋጽኦ ስለሚኖረው ይዘት

ነው፡፡

አስተዋጽኦ(outline)

ርዕስ_________________________________

______________________

(Title)

ጥቅስ _________________________________

______________________

(Text)

መግቢያ

(Intorduction) 1. _____________________

________________

መሸጋገሪያአረፍተነገር_________________________

________________

(TransitionalSentence)

ዋናሃሳብ_______________________________

_______________

(Firstmaindivision)

ሀ)የመጀመሪያውዋናሃሳብ______________________

____________

(1stsubdivision)ትንተና

ለ)ሁለተኛውዋናሃሳብ________________________

_____________

(2ndsubdivision)ትንተና

Page 13: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas 1�© 2007

ንዑስሃሳብ

___________________________________

_____________

___________________________________

_____________

(በዚህዓይነትየስብከቱአካልየሆነውንዋናሃሳብከልዩልዩምሳሌጋርተብራርቶ

ይቀርባል)

መዝጊያ

___________________________________

___________________

___________________________________

___________________

___________________________________

___________________

በዚህቦታሃሳብተጠቃሎከሰሚዎችሕይወትጋርእንዲያያዝከተደረገ

በኋላመደምደሚያይደረግለታል፡፡

እነዚህንሃሳቦችሁሉአንድሰውሲያስተምርስብከትሊኖረውየሚገባው

ይዘትየሚከተሉንነገሮችመሆንአለበትበማለትበሦስትመንገዶችአሳጥሮታል፡፡

እነርሱም፥

Hook(የሰውንየማድመጥፍላጎትበሚማርክመንገድመጀመር)

Book(ለመድመጥሲማረኩየቃሉንእውነትመስጠት)

Took(ህይወታቸውንለእግዚአብሔርእንዲሰጡማድረግ)ናቸው፡፡

መግቢያ(Introduction) ማናኛውምጥሩስብከትሦስትዋናዋናክፍሎችሊኖሩትያስፈልጋል፡፡

እነዚህምመግቢያ፣አካልናመዝጊያናቸው፡፡መግቢያለሁሉነገርአስፈላጊነው፡፡

መጻሕፍትያለመግቢያአይጻፍም፡፡ሙዚቃምሲደረስመግቢያአለው፡፡ማንኛውም

ዓይነትለህዝብየሚደረጉንግግሮችሁሉመግቢያአላቸው፡፡ እንደዚሁስብከትም

መግቢያሊኖረውይገባል፡፡

አንድ ሰባኪ አድማጮቹን ለስብከቱ አእምሮአቸውን የሚያዘጋጀው፤

የማድመጥ ፍላጐታቸውም የተቀሰቀሰ እንዲሆን ለማድረግ የሚችለው በመግቢያ

ነው፡፡

የመግቢያዓላማ መግቢያየሚያስፈልግበትሁለትምክንያቶችአሉ፡፡እነርሱም፥

ሀ) አድማጮችበምንናገርበትርዕስየሚሰጠውንትምህርትየማድመጥፍላጐት

እንዲፈጠርባቸውለማድረግአድማጮችሀሳባቸውሳይሰበጣጠር ነቅተውስብከት

ሊያደምጡ የሚችሉትመግቢያው የሚቀሰቅስና የሚማርክሲሆን ነው፡፡ ሰባኪው

ይህ ሁኔታ እንዲፈጠር መግቢያው ላይ ያሉት ቃሎች ካድማጮች ፍላጐት ጋር

የተያያዙእንዲሆኑማድረግአለበት፡፡ሰዎችየማድመጥፍላጐታቸው(Intere-

set)ካልተማረከየሚባለውንበጥሞናመከታተልናማድመጥአይፈልጉም፡፡ስለዚህ

ሰባኪው በመግቢያው ላይ በአድማጮቹ ፍላጐት ላይ የተመሠረተ ሃሳብ መናገር

አለበት፡፡ ሁሉምበማያውቁትወይምሊያውቁየሚፈልጉት ነገር፤ወይምበቅርቡ

በተፈፀሙድርጊቶች፤ወይምሁሉምበሚያውቁትዜና…ወዘተመግቢያሲጀመር

ዋናውሃሳብምንይሆን? በማለትሰዎችስብከቱን በሙሉለመከታተልበጉጉት

ይጠብቃሉ፡፡

ለ)በርዕሱየምናቀርበውሃሳብእንዲገባቸውለማድረግ

መግቢያከመልእክቱዓላማጋርሲያያዝአድምጩመከታተሉንአያቆምም፡፡ስብከት

መግቢያከሌለውይበላሻል፡፡ ለምሳሌ የምንሰብከውስለክርስቶስ የፍርድወንበር

ቢሆንዘለን“አንዱይወቀሳልሌላውአክሊልያገኛል”ብንልስለምንእንደምንናገር

ለሰዎችአይገባም፤ ነገሩንምለመከታተልአይፈልጉም፡፡ መግቢያየሚያስፈልገው

እንዲህያለውንችግርለማጥፋትነው፡፡

የመግቢያ ምንጭ (Sources of anintroduction)ከሚከተሉትምንጮችመግቢያማግኘትይቻላል፡፡

ሀ)ስብከቱከተመሰረተበትጥቅስ(Text)

ብዙጊዜለመግቢያየሚሆንጥሩሃሳብትምህርቱከተመሠረተበትጥቅስይገኛል፡፡

ለ)ከመንደርደሪያሃሳብ(Context)

ሐ)ከታሪካዊአቀማመጡ(Historicalsetting)

ለምሳሌ ስለኢሳይያስራዕይ ከኢሳያስ6 ለመሰበክቢፈልጉኢሳይያስ ስለኖረበት

ዘመን የፖለቲካና የሥነ ምግባር (moral) ሁኔታ (2ኛ ዜና 26) መግለጽ

ይቻላል፡፡ በተጨማሪምኢሳይያስያደንቀውስለነበረውንጉሥዖዝያንናአሟሟቱ

እግዚአብሔርንበንጉሥነቱግርማእንዴትእንዳየ…ወዘተመጥቀስይቻላል፡፡

መ)ስለስፍራውየጂዖግራፊአቀማመጥ

ቃሉሲነገር የተነገረበት ስፍራአቀማመጥበሚጠቅስመግቢያመጀመርይቻላል፡፡

ለምሳሌ ክርስቶስ በታቦር ተራራ ላይ ስለመለወጡ፤ ስለፈተናው፣ ወይም ስለሞቱ

ለመስበክ ብንፈልግ ድርጊቱ ስለተፈፀመበት ሥፍራ አቀማመጥና ሁኔታ መጥቀስ

አስፈላጊነው፡፡

Page 14: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas1� © 2007

ሠ)በጊዜውስለነበረውባህልናልማድ

ረ)ስለወቅት

ወቅታዊስብከትስናቀርብስለዚያወቅትመናገርያስፈልጋል፡፡ለምሳሌበገናናበፋሲካ

ወይምበአንድ የተለየሁኔታመልእክትስናቀርብስለዚያ የተለየወቅትበመጥቀስ

መጀመርይቻላል፡፡

የጥሩመግቢያመመሪያሀ) መግቢያ አጭር መሆን አለበት፡፡ አንድን መጽሐፍ ለማንበብ መግቢያ

አስፈላጊነው፡፡የመግቢያውርዝመትግንአሥርወይምሃያገጽቢሆንአንባቢዎች

መግቢያውንም መጽሐፉንም ለማንበብ ያላቸውን ፍላጐት ያጠፋዋል፡፡ ስለዚህ

መግቢያሁልጊዜአጭርሊሆንያስፈልጋል፡፡

ለ)ከምናስተምረውሃሳብጋርየተዛመደሊሆንይገባል።

ሐ)ማራኪሊሆንይገባል

መ)ገለፃበሚጠይቅከባድሃሳብመጀመርየለበትም

የስብከት ዋና አካል (Body of theSermon) የአንድ ስብከት መግቢያ አድማጮች ስብከቱን ለመስማት ፍላጐት

እንዲኖራቸውሊቀሰቅስወይምፍላጐታቸውንሊዘጋይችላል፡፡የአንድየስብከትአካል

ደግሞአድማጮቹየሰሙትንሊያስታውሱትየሚችሉትወይምየሚረሱትእንዲሆን

ያደርጋል፡፡የስብከትግቡሰዎችየሰሙትንሳይረሱበሕይወታቸውለውጥለማምጣት

እንዲጠቀሙበት ነው፡፡ ስለሆነም የሰሙት ስብከት የሚረሳ ሳይሆን የሚታወስ

እንዲሆንመጣርየሰባኪውኃላፊነትነው፡፡

የስብከትአካልበርዕሱየተገለፀውዋናውየስብከቱፍሬሃሳብየሚገለጽበት

ቦታነው፡፡የመልእክቱዋናዋናነጥቦችየሚተነተኑትናየሚብራሩትበዚህክፍልነው፡፡

የስብከትርዕስወይምመሪሃሳብ(theme)የስብከቱንግብይወስናል፡፡ነገርግን

ይህ የተወሰነውግብ የሚገለፀውና የሚብራራውበስብከቱአካል ነው፡፡ የስብከቱ

አካልበትክክልካልተዘጋጀናካልቀረበሰባኪውተስፋይቱምድርለመግባትምንም

ተስፋእንደሌለውናበምድረበዳእንደሚዞርመንገደኛይሆናል፡፡ስለዚህየስብከት

አካልበዋናዋናርዕሶች(subheading)ወይምዋናዋናክፍሎች(main

division)ሃሳቡእየዳበረመሄድአለበት፡፡

እያንዳንዱ ዋና ዋና ክፍል ደግሞ በንዑስ ክፍሎች (sub divi-

sion)እየተከፈለ የመልእክቱ ሃሳብእየተብራራና ሰዎችሊያውቁ የሚገባቸውን

ነገሮችእንዲረዱእያደረገይሄዳል፡፡የስብከትአካልልክእንደሰውነትሲሆንዋና

ዋና ክፍሎቹ ደግሞ ልክ ሰውነትን እንደሚሸከሙትና እንደሚያበጁት አጥንቶች

(skeleton)ናቸው፡፡

ዋና ዋና ክፍሎች(maindivisions)ሲዘጋጅ የስብከቱ ሃሳብ

እንቅስቃሴውእየዳበረየሚሄድና(progressive)ቅደምተከተሉሥርዓታዊ

(ማለትchronologicalorlogical)ሊሆንይገባል፡፡እንዲህሲሆን

አድማጮቹየተማሩትንሁሉበዝርዝርባያስታውሱትምእንኳንዋናዋናነጥቦቹንና

የስብከቱንሃሳብእንዲያስታውሱትይጠቅማል፡፡ እያንዳንዱዋናክፍል(main

division)የስብከቱን ሃሳብይደግፋል፣ ያብራራል፡፡ እያንዳንዱንዑስክፍል

(subdivision)ደግሞዋናክፍሉንይደግፋል፡፡

በአንድየስብከትአካልውሰጥምንያህልዋናክፍልሊኖርእንደሚገባው

ሰዎችየተለያየአስተያየትይሰጣሉ፡፡አንድስብከትከ3እስከ7ያህልዋናክፍል

ሊኖረውይገባልየሚሉአሉ፡፡ዳሩግንብዙሰዎችእንደሚሉትናእንደሚስማሙት

አንድስብከትከ3የበለጠዋናክፍልሊኖርውአይገባም፡፡ምክንያቱምበእያንዳንዱ

ክፍልላይሰባኪው15ደቂቃቢያጠፋለሦስቱየሚፈጅበትጊዜ45ደቂቃነው፡፡

በዚህላይ10ደቂቃለመግቢያ10ደቂቃለመዝጊያሲጨመርበትየስብከቱርዝመት

1ሰዓትከ5ደቂቃይወስዳል፡፡ከዚህየተነሳነውዋናዋናክፍሎችከ3መብለጥ

የለባቸውምየሚባለው፡፡ እዚህቦታላይሳይጠቀስመታለፍየሌለበት ነገርደግሞ

ካንዱክፍልወደሌላውክፍልካንዱንዑስክፍልወደሌላውክፍልለመሸጋገርጥሩ

የመሸጋገሪያቃላት(transition)አስፈላጊነትእንዳላቸውነው፡፡መሸጋገሪያ

(transition)ከአንዱሃሳብወደሌላውሃሳብየሚያሸጋግርእንቅስቃሴነው፡፡

መገጣጠሚያዎችለሰውነታችንአጥንቶችየሚያስፈልጉትንያህልመሸጋገሪያዎችም

ለአንድስብከትአስፈላጊናቸው፡፡ስብከቱንምአንድወጥየሚያደርገውመሸጋገሪያው

በጥሩሲቀርብነው፡፡ያለመሸጋገሪያበስብከቱየሚቀርቡትነጥቦችሁሉየተዛመዱ

አይሆኑም፡፡ስለዚህስብከትሲዘጋጅእነዚህሁሉመታሰብአለባቸው፡፡

መዝጊያ(Conclusion) መዝጊያበስብከቱለቀረበውሃሳብተገቢየሆነመቋጫነው፡፡አንዳንድ

ሰባኪዎችጥሩስበከትከሰበኩበኋላጥሩመቋጫማድረግይተዋሉ፡፡አንድመጽሐፍ

ስታነቡ ቆይታችሁ፣ ታሪኩም በጣም ጥሟችሁ መጨረሻውን ለማወቅ ጓግታችሁ

ስትቀጥሉመዝጊያባይኖረው(ማለትታሪኩባይቋጭ)መጽሐፉንትጥሉታላችሁ፤

ጊዜያችሁምእንደባከነይቆጠራል፡፡አንድስብከትምየሚወድቀውናዋጋየሚያጣው

ሰባኪውጥሩመቋጫማድረግሲያቅተውነው፡፡ መዝጊያአድማጮችለመጨረሻ

ጊዜየሚሰሙትነገርነው፡፡ስለሆነምየሚከተሉትነገሮችሊኖሩትይገባል፡፡

የተሰበከውን ሃሳብ ከሰሚዎች ሕይወት ጋር ማዛመድ (Appli-

cation)የተሰበከውንሃሳብአድማጩለራሱወስዶየማይጠቀምበትከሆነዋጋ

የለውም፡፡ ስለሆነም የተሰበከው ሃሳብ ላድማጮች እንዲጠቅም በስብከቱ አካል

የተብራራውን ሃሳብ በግል ሕይወታቸው እንዲጠቀሙበት ሃሳቡን ወደ ልባቸው

እንዲደርስማድረግይገባል፡፡ርዕሳችንስለመንግሥተሰማይቢሆንስለመንግስተ

Page 15: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas 1�© 2007

ሰማይምንነትአብራርተን፤ውበቱንናድምቀቱንገልፀንብንተውጥቅምየለውም፡፡

በዚህርዕስየምንሰብከውሰዎችጉዞአቸውንወደዚያእንዲያደርጉናእንዲገቡስለሆነ

የስብከቱመዝጊያአድማጮቹያንንውሳኔእንዲያደርጉየሚገፋፋመሆንአለበት፡፡

የስብከቱ ርዕስ ሲዖል ከሆነም የሲዖልን ምንነትና መጥፎነት ገልፀን ለመተው

ሳይሆን አድማጮቻችን ወደዚያ እንዳይሄዱና በክርስቶስ አማካይነት ጉዞአቸውን

ወደመንግሥተሰማይእንዲያቀኑማድረግመሆንአለበት፡፡

ስለዚህመዝጊያለእያንዳንዱሰሚመልእክቱበግልእንዲደርስየሚያደርግ

ሊሆንይገባል፡፡ይህምናታንዳዊትን“ያሰውአንተነህ።”ብሎታሪኩንወደየግል

ሕይወቱእንደጠቆመማለትነው፡፡ጴጥሮስምየጴንጤቆስጤቀንበሰበከውስብከቱ

እንዲህ ሲል ስብከቱ የአድማጮቹ የግል ሕይወት ላይ እንዲያተኩር አድርጓል፥

“እንግዲህይህንእናንተየሰቀላችሁትንኢየሱስንእግዚአብሔርጌታምክርስቶስም

እንዳደረገውየእሥራኤልወገንሁሉበእርግጥይወቅ።”የሐዋርያትሥራ2፥36

ጴጥሮስ ከቁጥር 14 ጀምሮ የሰበከውን ስበከት የደመደመው በቁጥር 36 ነው፡፡

ሰሚዎቹም ስብከቱ ከግል ሕይወታቸው ጋር ስለተያያዘ የግል ውሳኔ ለማድረግ

እንደወሰኑከቁጥር37ጀምሮእንመለከታለን፡፡

በተጨማሪም መዝጊያ፥ ግልጽ መሆን አለበት አጭር መሆን አለበት፥

የመዝጊያርዝመትከመግቢያውየበለጠመሆንየለበትም፡፡ ብዙሰዎችመግቢያ

ከ5ደቄቃመብለጥየለበትምይላሉ፡፡ነገርግንመዝጊያምንቢባዛከ10ደቄቃ

የበለጠመሆንየለበትም፡፡

መዝጊያ የስበከቱመጨረሻመሆንአለበት፡፡ ስለዚህመዝጊያውላይ

አዲስ ነጥብ ወይም በስብከቱ ያልነበረ ሌላ ሃሳብማቅረብ አይገባም፡፡ መዝጊያ

የሰብከቱ የመጨረሻ ግብ ስለሆነ በዚሁመሠረትማብቃት አለበት እንጂ “አንድ

ተጨማሪነጥብ…“በማለትመቀጠልየለበትም፡፡

የተለያዩየመዝጊያዓይነቶችአሉ፡፡(recapitulation,il-

lustration,appealorapplication,exhortation

etc.)

ምሳሌዎች(Illustration) መሰኰት ለቤት እንዳለው ጥቅም ምሳሌም ለስበከት ይጠቅማል፡፡

መስኰትለቤትየሚሰራበትምክንያትብርሃንወደውስጥእንዲገባናእንዳይጨልም

ነው፡፡ ምሳሌ በስብከት ውስጥ የምናክልበትም ምክንያት ለስብከታችን ብርሃን

እንዲሰጥናየምንናገረውንላድምጮችግልጽእንዲያደርግነው፡፡መስኰትየሌለው

ቤትብርሃንማጣትብቻሳይሆንውበትየለውም፡፡መስኰትየሌለውቤትእሥርቤት

ይመስላል፡፡ምሳሌለአንድስብከትብርሃንብቻሳይሆንውበትምይሰጠዋል፡፡

የምሳሌዎችጥቅም

ሀ)መልእክቱግልጽናየሚገባእንዲሆንያደርጋሉ።

ሰባኪ የቱንም ያህል ለማብራራት ቢደክምም አንዳንድ ጊዜ ሰዎች የሚሰሙትን

እውነትበቀላሉመረዳትይቸገራሉ፡፡በምሳሌሲነገራቸውግንየሚሰሙትነገርግልጽ

ይሆንላቸዋል፡፡ ጌታችንኢየሱስክርስቶስትምህርቶቹንሁሉበምሳሌዎችለሰዎች

ያስተምርየነበረውለዚህነው፡፡

ለ) መልእክቱን የሚደመጥና ጣዕም ያለው (intereseting)እንዲሆን

ያደርጉታል

በምሳሌዎችረዳትነትየሚቀርብመልእክትአይደርቅም፤አይሰለችምም፡፡ምሳሌዎች

አእምሮንያዝናናሉ፡፡ የአድማጮችንምየመስማትፍላጐትስለሚቀሰቅሱሰባኪው

ቀጥሎየሚናገረውንለማወቅመጓጓትንይፈጥራሉ፡፡

ሐ) የመልእክቱ ሃሳብ እንዳይረሳ ይረዳሉ። ሰዎች በምሳሌ የተማሩትን እውነት

አይረሱትም፡፡

መ)ስሜትይነካሉ።በምሳሌዎችየሚነገርእውነትየመስማትፍላጐትመቀስቀስ

ብቻሳይሆንየሰዎችንምስሜትይነካል፡፡

ሠ)አድማጮችመከላከያቸውንእንዲጥሉያደርጋሉ።ብዙጊዜሰዎችጥፋታቸውና

ስህተታቸውበቀጥታሲነገራቸውላለመቀበልመከላከያያደርጋሉ፡፡ ጥፋታቸውንና

ስህተታቸውንመስማትስለማይወዱዙሪያቸውንበመከላከከያያጥራሉ፡፡ ነገርግን

ምሳሌዎችን ሲያደምጡ ሳያውቁትመካላከያቸውን ይጥላሉ፡፡ ናታን ወደ ንጉሥ

ዳዊትበሄደጊዜበመጀመሪያየነገረውምሳሌነው፡፡ዳዊትመከላከያውንጥሎነው

የሰማው፡፡ምሳሌዎችይህንለመሰለጉዳይይጠቅማሉ፡፡

ምሳሌዎችለማግኘትየሚቻልበትመንገድሀ)ሁሉንነገርመመልከት(Observation)

ጌታኢየሱስበምድርበተመላለሰበትዘመንሁሉንነገርይመለከትናያስተውልነበር፡፡

ያስተማራቸውንምሳሌዎችስንመለከትሰዎችበቅርብየሚያውቁትናየተመለከቱት

ነገሮችላይየሚያተኩሩነበሩ፡፡

ዘርሲዘራ፥የገበሬውንሥራአስተውሎበምሳሌአቀረበው፡፡

ሠርግ፥ሠርግንበተመልከተበትምህርቱብዙቦታላይለምሳሌነትተጠቀመበት፡፡

ወፎችን፣የምድርአበባዎችን፣ወዘተበምሳሌነትተጠቅሟል፡፡እነዚህሁሉከማየትና

ከማስተዋል የተገኙምሳሌዎች ናቸው፡፡ እኛም ከምናየው ነገር ሁሉምሳሌዎች

ማውጣትእንችላለን፡፡

ለ)ጋዜጣ(NewsPaper)

Page 16: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas1� © 2007

ሐ)ታሪክ(History)

መ)ሥነጽሑፍ(Literature)

ሠ)የሰዎችየሕይወትታሪክ(Biography)

ረ)ሳይንስ፣ሥዕል፣አዲዲስግኝቶች

ሰ) እንስሳና አራዊት፣ አዕእዋፍ፣ማዕድን-- ጌታ ስለ ቀበሮ፣ ስለ ተኩላ፤ ስለ

ግመል፣ስላአዕዋፍ፣ስለበግ፣ስለፍየል….ወዘተሁሉተናግሮአል፡፡

ሸ)ልጆች

ቀ)የምሳሌመጽሐፎች

በ)ንፁህፈጠራ(Imagination)፥ንፁህፈጠራፈጥሮያንንለምሳሌነት

ለመጠቀምከፍተኛጥንቃቄማድረግ ይጠይቃል፡፡ ንፁህ ፈጠራመጠቀምማለት

ውሸት መዋሸት ማለት እንዳልሆነ ለማንም ግልጽ ሊሆን ይገባል፡፡ የሚፈጠሩት

ፈጠራዎችሁሉ በጥንቃቄ የተፈጠሩና በእውነት ላይ የተመሠረቱሊሆኑይገባል፡፡

ምሳሌ፥2መሶብይዘውከሰማይወረዱ፡፡ እነዚህምየምስጋናናየልመናመቀበያ

መሶቦችነበሩ።የሚሉትምሳሌዎችከእውነትለአልራቁንፁህፈጠራዎችበምሳሌነት

ሊጠቀሱየሚችሉናቸው፡፡

የመናኝ ጉዞ የተሰኘው መጽሀፍም ፈጠራ ነው፡፡ እነዚህን የመሳሰሉ

ምሳሌዎችበፈለግንጊዜለማግኘትእንድንችልየምሳሌዎችባንክማስቀመጥመልካም

ሃሳብነው፡፡

ምሳሌዎችንሲጠቀሙመወስድያለበትጥንቃቄ

ሀ)በራስልምምድላይያተኰሩናያንንልምምድየሚያደንቁምሳሌዎችንማብዛት

መልካምአይደለም።

ለ)በየጊዜውአዳዲስምሳሌዎችንመጠቀምመልካምነው፡፡

ሐ) ምሳሌ የምንጠቀመውለስብከታችንብርሃን እንዲሰጥብቻ ነው፡፡ ስለዚህ

የስብከታችንብርታትናጥንካሬያለውምሳሌዎቹላይስላልሆነስብከታችንበምሳሌ

መጥለቅለቅአያስፈልገውም፡፡

መ)የምናቀርበውምሳሌከስብከታችንርዕስውጭመሆንአይኖርበትም።

ሠ) ምሳሌዎችን ስናቀርብ በነገሩ እንደሰለጠነበትና እንደሚያቀው ሰውመሰለህ

ማቅረብ የለብንም፡፡ እንደዚህ ብናደርግ መሣሣት እንችላለን፡፡ ምሳሌአችን

ከባዮሎጂቢሆንእንደተራቀቀባዮሎጂስትየማናውቀውንለማብራራትመሞከርተገቢ

አይደለም፡፡

ረ) ምሳሌህ አሳፋሪና ተገቢ ያልሆነ እንዳይሆን ጥንቃቄ አድርግ። በኢትዮጵያ

ዘመንአቆጣጠር1962ላይአንድጓደኛችንየሚሰብከውምሳሌበጣምለመቀበል

ያስቸግረኝነበር፡፡ስለጌታጓደኝነትናጥበቃለመስበክስለውሻይናገርና“ጌታለእኛ

ልክእንደዚህውሻነው።”ይልነበር፡፡ይህፀያፍየምሳሌአቀራረብነው፡፡

አንድሌላሰውበእነዚህዘመናትከትምህርትቤቱየውሃመዋኛውስጥ

ሆኖወደክፍልእንዲገቡደውልስለተደወለመፀዳጃክፍልለመሄድጊዜስለልነበረው

እዚያውውሃውስጥማንምእንዳያየውሶቶበመግባትያደረገውነገርእንደነበረና

ስለገጠመውችግርበማብራራትትያትራዊበሆነአቀራረብምሳሌያቀርብነበር፡፡

ሌላ ሰው ደግሞ ሴተኛ አዳሪ እንዴት ሰው እንደምታጠምድ ሥዕላዊ

አድርጐያቀርብናቤተክርስቲያንሰዎችንእንደዚያማጥመድናመጥራትእንዳለባት

ለማብራራትይሞክርነበር፡፡በመሰረቱአመንዝራሴትለቤተክርስቲያንመሳሌሆና

መቅረብአትችልም፡፡ስለዚህምሳሌስንሰጥጥንቃቄማድረግይገባናል፡፡

የሰብከትአዘጋጃጀት ስብከትማዘጋጀትጊዜየሚጠይቅናብዙመሥራትየሚጠይቅጉዳይነው፡፡

እሁድጥዋትለመስበክያለቅድመዝግጅትእሁድጥዋትስብከትፍለጋመንጐዳጐድ

ጥሩአይደለም፡፡

ስብከትንለማዘጋጀትየሚፈጀውጊዜየሚያጠቃልለው፥

ሀ)በየዕለቱቃሉንያነበብንበትንናያጠናንበትንጊዜሁሉ፡፡

ለ)ለስብከታችንየሚረዱማቴሪያሎችየፈለግንበትንናየሰበሰበንበትንጊዜሁሉ፡፡

ሐ)በፀሎትበጌታፊትያጠፋነውንጊዜሁሉ፡፡

መ)ሃሳባችንንሰብስበንጊዜወስደንየስብከታችንንርዕስናአስተዋጽኦ(out-

line) ያወጣንበትን ጊዜ ሁሉ፡፡ ቀጥሎም ሀሳባችንን አርመንና አስተካክለን

የምንሰብከውንበስብከትደብተራችንየጻፍንበትንጊዜሁሉነው፡፡ስለዚህይህንን

ሁሉለማድረግብዙጊዜይጠይቃል፡፡ስብከትጊዜተወስዶመዘጋጀትያለበትነገር

ነው፡፡አንዳንድሰዎች“አፍህንክፈትእሞላዋለሁ።”ተብሏልየሚልቃልእየጠቀሱ

ያለምንምዝግጅትበመድረክላይይወጣሉ፡፡መድረክላይከመውጣትበፊትለስብከቱ

ዝግጅት፤ቀደምብሎምገናስብከትሳይሰጠንበግልያለተማርነውናያላጠናነውወደ

ሕይወታችንያልገባቃልስለማይወጣመድረክወጥተንአፋችንንብንከፍትዝምብሎ

አፍመክፈትብቻይሆናል፡፡

ስብከትማዘጋጀትልክምግብንእንደማዘጋጀትነው፡፡ሁሉነገርበጥንቃቄ

መቀመም፣መደባለቅናበስሎለተመጋቢመቅረብአለበት፡፡ደግሞምአንድጊዜብቻ

ምግብተሰርቶለብዙቀንስለማይበላበየጊዜውአዲስ(fresh)ምግብተሰርቶ

መቅረብአለበት፡፡ስለሆንምሰባኪይህንንሁሉዋጋከፍሎለጌታውየግብርይውጣ

የመሰለ አገልግሎት ሳይሆን በበኩሉ የሚችለውን የመጨረሻ ድካሙን ሊያቀርብ

ያስፈልጋል፡፡

የስብከት ዝግጅት እነኝህን ሁለት ነገሮችያካትታልሀ)አጠቃላይዝግጅት፥ሰባኪየማያቋርጥየግልጥናትያስፈልገዋል፡፡ መጽሐፍ

ቅዱሱንማጥናትያለበትስብከትለመስበክብቻመሆንየለበትምበየጊዜውመማር፣

Page 17: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ |የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas 1�© 2007

ማወቅ፣ማደግአለበት፡፡መጽሐፍቅዱሳችንንለማወቅናለማጥናትየሚረዳንዘዴሁሉ

በመጠቀምቃሉንማወቅአለብን፡፡ለመስበክተብሎሳይሆንበግልሕይወትለማደግ

ሲባልቃሉበየጊዜውመጠናትአለበት፡፡

ለ)ልዩዝግጅት፥ልዩዝግጅትየምንለውየምንሰብክመሆናችንከተነገረንናካወቅን

በኋላያለውጊዜነው፡፡በእነዚህቀናትናሰዓታትውስጥማድረግየሚገባን፥

በፀሎትበጌታፊትጊዜማጥፋትናመንፈስቅዱስየምንሰብከውንመልእክት

ከቃሉእንዲሰጠንመጠየቅ፡፡

መንፈስቅዱስልባችንውስጥላስቀመጠውሃሳብጥቅስናርዕስመፈለግ፡፡

ጥቅሱበተለያዩትርጉሞችናቢቻልምበግሪክናበዕብራይስጥያለውንትርጉም

ሁሉመመልከት፡፡ጥቅሱንማጥናት፣ማስታወሻመያዝ፡፡ጥቅሱንና(Context)

መርምሮማወቅ፡፡

ሐ)የሊቃውንትአስተያየትመጻሕፍት(Commentary)ወዘተመመልከትና

ሃሳቡንማጥናት፡፡

መ)መልዕክቱንበራስሕይወትናልምምድመፈተን፡፡ብዙጊዜሕይወታችንንየነካ

ሃሳብከልባችንስለሚፈልቅየሌሎችንምልብይነካል፡፡ በራሱሕይወትከፈተነውና

ከተለማማደው በላይ የሚሰብክ ሰባኪ በሙሉ ስሜትና ተመስጦ (Convic-

tion)መስበክአይችልም፡፡

ሠ)ስብከትንማዘጋጀት፡፡

ረ)መስበክ፡፡

የሚሰበክላቸውንሰዎችማንነትማወቅ ስብከት ሲዘጋጅ ለእነማን እንደሚዘጋጅ ማወቅ ይገባል፡፡ ምክንያቱም

የመልእክቱተቀባዮችየተለያዩሰዎችሊሆኑይችላሉ፡፡

ሀ)የልጆችስብከት፥ለልጆችየምናዘጋጀውስብከትናአቀራረቡምካዋቂዎችይለያል፡፡

ቋንቋው፣ምሳሌውሁሉበልጆቹየአእምሮደረጃመሆንአለበት፡፡

ለ)ለአዋቂዎች

ሐ)የተማሩ፥እነዚህአእምሮአቸውያለበትደረጃየሚደርስመልእክትይፈልጋሉ፡፡

ከአእምሮአቸውበታችለአለመስበክየሚቻለንንጥንቃቄማድረግ፡፡

መ)ያልተማሩ፥ላልተማሩአድማጮችበሚገባመንገድመቅረብአለበት፡፡

ሠ) የ̀ለቅሶ ስብከት፥ ለቅሶ ከሆነም ስብከቱ ሀዘንተኞቹን አጽናንቶ ለቀሩት

የወንጌልን ምስራች የሚያበስር መሆን አለበት፡፡ ሟቹ ክርስቲያን ከሆናና ካልሆነ

እንኳንያሰባበካችንመንገድይለወጣል፡፡ለምሳሌሟቹየማያምንከሆነስለወደፊቱ

ተስፋው መናገር አግባብ የለውም፡፡ ያ ከሆነ የሟቹን ሕይወት የሚያውቁ ሰዎች

እንደርሱባያምኑመጨረሻቸውመልካምሊመስላቸውይችላል፡፡

ረ)የሠርግስብከት፥

ከዚህምሌላለመንፈሳዊመነቃቃት(revival)ለዶክትሪንትምህርት፣ለመጽሐፍ

ቅዱስጥናት…ወዘተሁሉዝግጅታችንየተለያየይሆናል፡፡

የስብከትአቀራረብ ጥሩ ስብከት ተዘጋጅቶአቀራረቡጥሩ ካልሆነ አይጠቅምም፡፡ ስለዚህ

አቀራረብን በተመለከተ ጥንቃቄ ልንወስድባቸው የሚገቡ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡

እነርሱም፥

ሀ)አለባበስንበሚመለከት፥

አለባበስተገቢካልሆነሰዎችመልእክቱንማዳመጥአይችሉም፡፡ስለዚህተገቢየሆነ

የልብስአለባበስያስፈልጋል፡፡ከዚህምሌላወንዶችሊወስዱትየሚገባልዩጥንቃቄ

(ለምሳሌ የሱሪው ዚፕ መቆለፉን ርግጠኛ መሆን፣ አይነታቸው ያልተለያየ ካልሲ

ላለመልበስመጠንቀቅ፣ቁልፉያልተበጠሰሸሚዝመልበስናሌሎችምያድማጮችንልብ

ከተናጋሪሊለዩበሚችሉነገሮችላኢትንቃቄማድረግአስፈላጊነው።ሴትሰባኪዎች

ደግሞ ሊጠነቀቁበት ከሚገባቸው ነገሮችመካከል፥ ከመጠን ያለፈ አጭር ቀሚስ፣

በሰውነትላይየተጣበቀናሰውነትንየሚያስነብብልብስናየመሳሰሉትየአድማጮችን

ልብሊሰልቡስለሚችሉ፥አስፈላጊውጥንቃቄመጉደልየለበትም።

ለ)የድምፅአጠቃቀም

ሐ)የድምፅማጉያአጠቃቀም

መ)የስብከቱርዝመትየተመጠነመሆንአለበት።እንደኢትዮጵያዘመንአቆጣጠር

በ1959 ዓ.ም በናዝሬት ከተማ በአንድ ቀን ለ10 ሰዓት ያህል የተሰበከ ስብከት

ነበር)፡፡

ሠ) አይናችን ሰዎች ላይ ማረፍ ይኖርበታል። ጣራ ጣራ ወይም ምድር ምድር

መመልከትና ዓይንን፣መጨፈን ካድማጮች ያራርቃል። አይናችን አድማጮች

ላይ ሲሆን ስብከታችንን ያደምጡ ወይም አያደምጡ እንደሆነ ማየት እንችላለን፡፡

መሰላቸታቸውንም ለመረዳት ይጠቅማል። ደግሞም የአይን ግኑኝነት እያደረግን

ስንሰብክ አድማጩ ለእኔ ነው የሚነገረው ብሎ ስለሚያስብ ነቅቶ ያዳምጣል።

ማንቀላፋትምአይችልም፡፡

ረ)የአቀራረብዘዴ(style)

በክርክርመልክ

በጥያቄመልክ

በማነፃፀር(comparisons)

በማወዳደር(contrast)መልክስብከትማቅረብይቻላል፡፡

ስለዚህለስብከታችንአቀራረብየዝግጅታችንንያህልጥንቃቄናማስተዋልልንጨምርበት

ይገባል፡፡

ምክርሀ)ወደመድረክስንወጣለመናገርያህልሳይሆንአንድጊዜለቅዱሳንስለተሰጠው

እምነት(የወንጌልቃል)ለመጋደልናየምሥራቹንለማብሰርነው፡፡ስለዚህስብከት

ዓላማውምንእንደሆነአንርሳ፡፡

Page 18: የስብከት አዘገጃጀትና አቀራረብecfchouston.org/Newlook/training/Homelitics.pdf · ወንጌልን እንዲሰብኩ ከእግዚአብሔር የመስበክ

የስብከትአዘገጃጀትናአቀራረብ|የኢትዮጵያክርስቲያኖችሕብረትቤተክርስቲያን|Houston,Texas1� © 2007

ለ)የምንናገረውነገርበመጀመሪያበራሳችንሕይወትክብደትይኑረው፡፡ በእኛ

ሕይወት ክብደት ካለው ለሌላውም ትርጉም ይሰጣል፡፡ በእኛ ህይወት ክብደት

የሌለውነገርለሌላውምአይጠቅምም፡፡

ሐ)ስብከትየንግግርችሎታሳይሆንሕይወትነው፡፡የምንሰብከውናሕይወታችን

የሚቃረንከሆነማንምየሚሰማንየለም፡፡

መ)ለራሳችንታማኝእንሁን።ስንሰብክሌላንሰባኪመኰረጅናእርሱንለመምሰል

አንሞክርራሳችንንእንሁን፡፡

ሠ) ተስሚ እንሁን። ቃላት መደጋገምና መሙያዎችን ማብዛት አድማጭን

ያሰለቻል።

ረ) የመድረክ አገልግሎታችን በፀሎት የተደገፈ ይሁን። ብዙ ሰዎች መፀለይ

ሲከብዳቸውመስበክግንይቀላቸዋል፡፡ነገርግንበመድረክላይየምናገኘውኃይል

በፀሎት የምናጠፋውጊዜውጤት ነው፡፡ ስለዚህ በፀሎት ያልተደገፈአገልግሎት

ከመስተትመቆጠብይደገፋል።ፆምናፀሎትምየሕይወታችንልምምድይሁን፡፡ይህ

ለመድረክአገልግሎትብቻሳይሆንለክርስትናሕይወትዲሲፕሊንምአስፈላጊነው፡፡

ሁልጊዜየመፀለይና የመጾምልምምድካለን፥መልእክትመቀበልምሆነማቅረብ

ተራራእንደመውጣትአይሆንብህም፡፡

ሰ) ስንሰብክ በማን ፊት እንደምንቆም አንርሳ። ስንሰብክ በሰዎች ፊት ብቻ

ሳይሆን፣በምትሰብከውጌታፊትመቆማችንንመርሳትየለብንም፡፡ስለዚህአይናችን

በእግዚአብሔርላይይሁን፡፡ አገልግሎታችንንባክብሮትናበፍርሀትእናድርገው፡፡

የልማድናየድፍረትንነገርመተውአስፈላጊነው፡፡

ሸ)ስብከትየቃላትአሰካክንማሳመርአይደለም።በእንግሊዝአገርአንድጊዜሁለት

ሰዎችዶክተርዮሴፍፓርከር(Dr.JosephPareker)ይባሉየነበሩትን

ሰውስብከትስመተውሲወጡእርስበእርሳቸው“አቤትየንግግርችሎታ!አቤት

የቃላትአመራረጥ!ሲናገሩያፈዙየለምእንዴ!”ተባባሉ፡፡እነዚህሁለትሰዎች

በሚቀጥለው እሁድ በአንድ ላይ ሰፐርጀን (Spurgeon) ከሚያገለግሉበት

ቤተክርስቲያን ሄደው የሳቸውንመልእክት ሰሙ፡፡ ከዚያሲወጡ በመካከላቸው

ትልቅ ፀጥታ ሆነ፡፡ ቆይቶ አንዱ ለሌላው “ምን ዓይነት ክርስቶስ!” (what

aChrist)ተባባሉ፡፡ ምክንያቱምስፐርጀንያሳዩአቸውክርስቶስንስለነበር

ነው፡፡

ከቃላት እሩምታ በቀር ተጨባጭ ፍሬ ነገር ከመድረኩ አገልግሎት

ያላገኘውሌላውደግሞስለሰመውስብከትሲገልጽ“ታላቅነፋስ፤ከባድመብረቅና

የነጐድጓድድምፅ፥ነገርግንዝናብየለም”ሲልተናግሮአል፡፡ኪዚህየምንረዳው

የቃላት አመራረጥን ማወቅና ሰዋሰው መልካም ነገር ቢሆንም ስብከት ማለት

እንዳልሆነነው፡፡ስለዚህስንሰብክለሰዎችየሚቀርላቸውነገርመሰጠትእንዳለብን

ማስታወስበጣምአስፈላጊነው።

ቀ)ለተሰበከውእውነትይቅርታመጠየቅአያስፈልግም።የተሰበከውከቃሉየወጣ

እውነትካልሆነ፣ወይምየሰብከቱመንፈስትክክልካልሆነይቅርታመጠየቅአስፈላጊ

ነው፡፡ነገርግንበመጽሐፍቅዱስያለውንእውነት“የእግዚአብሔርቃልእንዲህ

ይላል።”በማለትየሚሰብክሰባኪሰዎችስብከቱንበተቃወሙቁጥርንሰሀመግባት

አይገባውም፡፡አንድየጥርስሐኪም(Dentist)ጥሩሱንታሞከሚሰቃየው

ሰውለሚሰማውስቃይ(pain)ምክንያትየሆነውንየበሰበሰጥርስበማውጣቱ

በሸተኛውን “አጥፍቻለሁ ይቅርታ አድርግልኝ።” አይለውም፡፡ አንድ ሰባኪም

እግዚአብሔርየሰጠውንመልእክትማቅረብእንጂስብከቱበሁሉዘንድየተወደደ

እንዲሆንለማድረግአይገደድም፡፡

በ)ነቀፌታንጠብቅ።የምንሰብከውንስብከትስምተውሁሉሊደሰቱአይችሉም፡፡

በተለይም የማይለወጠውን እውነትና የጽድቅ ነገር ነብከን ቅር የሚለው ሰው

ከጉባዔውውስጥአይጠፋም፡፡ከክርስቶስስብከትጀምሮዛሬእስካሉትአገልጋዮች

ስብከት ሁሉንም ሰው የሚያስደስት ስብከት ተሰብኰ አያውቅም፡፡ እንኳን

በመልእክቱይዘትቀርቶበቃላትአሰካክናየንግግርችሎታችንሊነቅፉንየሚፈልጉ

አይታጡም፡፡ ዲ.ኤል.ሙዲ(D.L.Moody) የተባሉ ሰውአንድጊዜ

ሰብከውከመድረክሲወርዱአንድሰው“በዛሬውስብከትህ8ዓይነትየሰዋሰው

(grammar) ስህተት አድርገሃል፡፤” ሲል ነቀፋቸው፡፡ እሳቸውም “ወዳጄ

ሆይ!እኔብዙትምህርትየለኝም፡፡ወላጆቼምአላስተማሩኝም፡፡የተሻለትምህርት

ቢኖረኝኖሮደስባለኝ፡፡ነገርግንይህችኑያለችኝንትንሽእውቀትናሰዋሰውለጌታዬ

ክብርአውላታለሁ፡፡አንተስ?”ሲሉጥያቄውንበጥያቄመለሱለት፡፡እግዚአብሔር

ከችሎታችንይልቅየሚፈልገውእሺብለንለማገልገልመፍቀዳችንንነው፡፡

ተ)የምንሰብክበትዓላማከመጥምቁዮሐንስዓለማጋርይስማማ።መጥምቁዮሐንስ

በዮሐንስወንጌል3፥31ላይእንደምናነበውዓላማውክርስቶስከፍእንዲልእሱግን

ዝቅእንዲልነበር፡፡አኛምለግልዝና፣ለክብር፣ለጥቅምናለማንኛውምያልተቀደሰ

ዓላማመስበክየለብንም።የምንሰብክበትናየምናገልግልበትዓላማከዮሐንስወንጌል

3፥ 31 ጋር ካልተስማማ ስብከቱን ትተንሕይወታችንን ለማስተካከል ከመስቀሉ

ሥርእንውደቅ፡፡

ተፈጸመ