4
ለብሄራዊ ተንከባካቢ የመማክርት ፕሮግራም 1800 242 636 ስለሚያካሂዱት እንክብካቤ የሆነ ሰው ለማነጋገር AMHARIC 145 Carer Advisory Service_DL Brochure Amharic.indd 1 29/04/14 12:54 P

ለብሄራዊ ተንከባካቢ የመማክርት ፕሮግራምcarersaustralia.com.au/storage/NCCP_Amharic.pdf · 58145 Carer Advisory Service_DL Brochure Amharic.indd 3 29/04/14

  • Upload
    others

  • View
    8

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

ለብሄራዊ ተንከባካቢየመማክርትፕሮግራም

1800 242 636

ስለሚያካሂዱት እንክብካቤ የሆነ ሰው ለማነጋገር

AMHARIC

58145 Carer Advisory Service_DL Brochure Amharic.indd 1 29/04/14 12:54 PM

ለብሄራዊ ተንከባካቢ የመማክርት

ፕሮግራም በተለይ ለተንከባካቢዎች

የሚሰጥ የአጭር ጊዜ መማክርት

አገልግሎት።

መማክርት ማለት በሚደረግልዎት የእንክብካቤ ሥራ ልዩነት

እንዲኖር ሊረዳዎ ስለሚችል ሰው ማነጋገር ይሆናል።

መማክርት መፈለግ ማለት እርስዎን ስለመንከባከብ ይሆናል።

የተልያዩ ስሜቶች ይኖራሉ፤ ይህም ባለው የተንከባካቢዎች

ተሞኩሮ እና ከእነርሱ ጋር ለመደራደር ምን ጊዜም ቀላል

አይደለም። ከሆነ ሰው ጋር መነጋገሩ ሊረዳ ይችላል።

58145 Carer Advisory Service_DL Brochure Amharic.indd 2 29/04/14 12:54 PM

ጥራት ባላቸው የሙያ ማመክርቶች በኩል

በአውስትራሊያ ዙሪያ ሙያዊ ምክር ይቀርባል - እርስዎ

ማድረግ የሚገባዎት በስልክ 1800 242 636*

ደውሎ ቀጠሮ ማቀናጀት ነው።

መማክርት በተለያየ መንገድ ይቀርባል፤ ይህም በአካል

ተገናኝቶ፣ በተለፎን አድርጎ፣ በኢሜልና ስክይፐ/Skype

አድርጎ ወይም በቡድን መገናኘትን ያካትታል።

መማክርት ሊረዳዎ የሚችል፡

• ችግርን በመቋቋም ችሎታ

• በሀዘንና ሞት ጉዳዮች ላይ

• በሽግግር ጉዳዮች ላይ

• ተግባራዊ በሆነ ችግር - መፍትሄ ማስገኛ ተክኒኮች

• በስሜታዊ ድጋፍ

• በጤንነትና ደህንነት ላይ ይሆናል።

አካለ ጉዳተኞች፣ የአእምሮ በሽታ፣ የማይድን በሽታ፣ ለሞት

ያዳረገ በሽታ ያለበት፣ የአልኮሆል ወይም በሌላ አደገኛ

እጽ ችግር ወይም በእድሜ ደካማ የሆኑ ላላቸው የቤተሰብ

አባላትና ለጓደኞች እንክብካቤና ድጋፍ ያለ ክፍያ በነጻ

ተንከባካቢዎች ያቀርባሉ።

*በዚህ ቁጥር 1800 242 636 የስልክ አገልግሎት የሚቀርበው በሥራ

ሰዓታት ብቻ እንደሆነና በቤት ስልክ ሆኖ ሲደወል ያለክፍያ በነጻ ነው።

በሞባይል ጥሪ በሞባይል ሂሳብ ያስከፍላል።

58145 Carer Advisory Service_DL Brochure Amharic.indd 3 29/04/14 12:54 PM

ተንከባካቢ ከሆኑና አማካሪን ለማነጋገር ከፈለጉ በስልክ

1800 242 636 ደውሎ ቀጠሮ ማቀናጀት።

በርስዎ አስተዳደር ግዛት ወይም ተሪቶርይ ላይ ያለን

የተንከባካቢ ማሕበርን ለማነጋገር በድረገጽ፡ www.carersaustralia.com.au ላይ ማየት።

ይህ ብሄራዊ አገልግሎት የገንዘብ እርዳታ የሚያገኘው

በአውስትራሊያ መንግሥት ይሆናል።

Carers ACT Ph (02) 6296 9900

www.carersact.org.au

Carers NSW Ph (02) 9280 4744

www.carersnsw.asn.au

Carers NT Ph (08) 8944 4888

[email protected]

Carers QLD Ph (07) 3900 8100

www.carersqld.asn.au

Carers SA Ph (08) 8291 5600

www.carers-sa.asn.au

Carers TAS (03) 6231 5507

www.carerstas.org

Carers VIC Ph (03) 9396 9500

www.carersvictoria.org.au

Carers WA (08) 9928 7400

www.carerswa.asn.au

58145 Carer Advisory Service_DL Brochure Amharic.indd 4 29/04/14 12:54 PM