2
የረጅም ጊዜ ፕሮጀክት ነው። ዘረኝነትን ከሲያትል የማጥፋት ድርጅት (RSJI), በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ 206-684-4500 በመደወል የሲያትል የሲቪል መብት ቢሮን ያግኙ፤ ወይም www.seattle.gov/rsji ይጎብኙ። እስቲ የቆዳ ቀለምዎ ጤናዎን፤ ትምህርትዎን፤ ወይም ሥራዎን፤ የማይተነብይበት ከተማን በአዕምሮዎ ይቅረፁት። ዘርና የህብረተስብ ፍትህ ፕሮጀክት የዘርና የህብረተስብ ፍትህ ፕሮጀክት (RSJI) የስያትል መንግስት ፕሮግራም ነው። የሩቅ ግቡም ስያትል ውስጥ በዘዴ የሚፈፀመውን ዘረኝነት ለማስወግድና ሁሉም ነዋሪዎች በከተማው ውስጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ ለማበረታታት ነው። RSJI ሦስትግቦች አሉት፤ በስያትል መንግስት ውስጥ በዘር የተመሰረተ መበላልጥን ማስወገድ። የከተማውን አገልግሎቶችና የህብረተስብ ተሳትፎ ለማሻሻል። በስያትል ማህረሰቦች በሙሉ ያለውን በዘር የተመሰረተ መበላልጥን ማስወገድ። ለስደተኞችና ተፈናቃዮች የሚሰጠውን አግልግሎት ማሻሻል ለስደተኞችና ተፈናቃዮች የሚሰጠውን አግልግሎት ማሻሻል የዘርና የህብረተስብ ፍትህ ፕሮጀክት አንዱ አስፈላጊ አካል ነው። እንደ RSJI አካል፤ የስያትል ከተማ፤ ሰዎች የከተማውን ፕሮግራሞችና አግልግሎት ለመጠቀም ፈልገው ከጠየቁ፤ ነጻ የቋንቋ ትርጉም አገልግሎት ይሰጣል። ዘረኝነት: የአሜሪካ ችግር ሰውን በዘር መለየት፤ በዓለማችን ዙርያ የሚገኝ ችግር ነው። አንዳንድ ሀገሮች ሰዎችን ሰዎችን ለመከፋፈል በሃይማኖት ይጠቀማሉ፤ ለሎች በቋንቋ ይጠቀማሉ፤ አንዳንዶች ደግሞ በጎሳ አባልነትና በዜግነት ነው። በድርጅቶች ውስጥ ያለ ዘረኝነት( Institutional racism) በቆዳ ቀለምና በዜግነት የተመሰረተ የራሱ ሥርዐት ያለው ዘረኝነት ነው። ዛሬ፤ ሰዎች ህጋዊ ካልሆነ ዘረኝነት በህግ ተጠብቀዋል። ነገር ግን፤ አሁንም ቢሆን፤ ነጭ ያልሆኑ ሰዎች፤ ሥርዐት ባለው መልክ ዘረኝነት ይፈፀምባቸዋል። ዘር፤ የምንኖርበትን ቦታ፤ የምንሰራበትን ቦታ፤ በትምህርት የምናመጣውን ውጤት፤ እና በወንጀለኛ ፍትህ ሥርዐት ውስጥ መግባታችንን ይወስናል። RSJI: አብሮ በመሥራት ዘረኝነትን ማጥፋት RSJI የስደተኞችና ተፈናቃዮች ቤተሰቦችን ጨምሮ ለስያትል ከተማ ነዋርዎች የሚሰጠውን አገልግሎት እያሻሻለ ነው።` ዘረኝነትን ለማጥፋት፤ ከሲያትል ከተማ ጋር አብሮ ለመስራት ይነሱ። RSJI ከተማችንን ለሁላችን ለማሻሻል የተወጠነ

trabaho Mag-isip ng isang lungsod kung ዘርና ... · Mag-isip ng isang lungsod kung saan hindi ipinapakita ng kulay ng iyong balat ang lagay ng iyong kalusugan, edukasyon, o iyong

  • Upload
    others

  • View
    10

  • Download
    0

Embed Size (px)

Citation preview

Mag-isip ng isang lungsod kung saan hindi ipinapakita ng kulay ng iyong balat ang lagay ng iyong kalusugan, edukasyon, o iyong trabaho

የረጅም ጊዜ ፕሮጀክት ነው።

ዘረኝነትን ከሲያትል የማጥፋት ድርጅት (RSJI), በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ 206-684-4500 በመደወል የሲያትል የሲቪል መብት ቢሮን ያግኙ፤ ወይም www.seattle.gov/rsji ይጎብኙ።

እስቲ የቆዳ ቀለምዎ ጤናዎን፤ ትምህርትዎን፤ ወይም ሥራዎን፤ የማይተነብይበት ከተማን በአዕምሮዎ ይቅረፁት።

ዘርና የህብረተስብ ፍትህ ፕሮጀክትየዘርና የህብረተስብ ፍትህ ፕሮጀክት (RSJI) የስያትል መንግስት ፕሮግራም ነው። የሩቅ ግቡም ስያትል ውስጥ በዘዴ የሚፈፀመውን ዘረኝነት ለማስወግድና ሁሉም ነዋሪዎች በከተማው ውስጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ ለማበረታታት ነው።

RSJI ሦስትግቦች አሉት፤

በስያትል መንግስት ውስጥ በዘር የተመሰረተ መበላልጥን ማስወገድ።•የከተማውን አገልግሎቶችና የህብረተስብ ተሳትፎ ለማሻሻል።•በስያትል ማህረሰቦች በሙሉ ያለውን በዘር የተመሰረተ መበላልጥን ማስወገድ።•

ለስደተኞችና ተፈናቃዮች የሚሰጠውን አግልግሎት ማሻሻልለስደተኞችና ተፈናቃዮች የሚሰጠውን አግልግሎት ማሻሻል የዘርና የህብረተስብ ፍትህ ፕሮጀክት አንዱ አስፈላጊ አካል ነው። እንደ RSJI አካል፤ የስያትል ከተማ፤ ሰዎች የከተማውን ፕሮግራሞችና አግልግሎት ለመጠቀም ፈልገው ከጠየቁ፤ ነጻ የቋንቋ ትርጉም አገልግሎት ይሰጣል።

ዘረኝነት: የአሜሪካ ችግርሰውን በዘር መለየት፤ በዓለማችን ዙርያ የሚገኝ ችግር ነው። አንዳንድ ሀገሮች ሰዎችን ሰዎችንለመከፋፈል በሃይማኖት ይጠቀማሉ፤ ለሎች በቋንቋ ይጠቀማሉ፤ አንዳንዶች ደግሞ በጎሳ አባልነትና በዜግነት ነው።

በድርጅቶች ውስጥ ያለ ዘረኝነት( Institutional racism) በቆዳ ቀለምና በዜግነት የተመሰረተ የራሱ ሥርዐት ያለው ዘረኝነት ነው። ዛሬ፤ ሰዎች ህጋዊ ካልሆነ ዘረኝነት በህግ ተጠብቀዋል። ነገር ግን፤ አሁንም ቢሆን፤ ነጭ ያልሆኑ ሰዎች፤ ሥርዐት ባለው መልክ ዘረኝነት ይፈፀምባቸዋል። ዘር፤ የምንኖርበትን ቦታ፤ የምንሰራበትን ቦታ፤ በትምህርት የምናመጣውን ውጤት፤ እና በወንጀለኛ ፍትህ ሥርዐት ውስጥ መግባታችንን ይወስናል።

RSJI: አብሮ በመሥራት ዘረኝነትን ማጥፋትRSJI የስደተኞችና ተፈናቃዮች ቤተሰቦችን ጨምሮ ለስያትል ከተማ ነዋርዎች የሚሰጠውን አገልግሎት እያሻሻለ ነው።`

ዘረኝነትን ለማጥፋት፤ ከሲያትል ከተማ ጋር አብሮ ለመስራት ይነሱ። RSJI ከተማችንን ለሁላችን ለማሻሻል የተወጠነ

Imagine a city where your skin color does not predict your health, your education, or your job.

Seattle Race and Social Justice Initiative (RSJI)

The Race and Social Justice Project [ RSJI ] is a program of Seattle City government. Its mission is to end systemic racism in Seattle, and to encourage full participation by all residents of our city.

RSJI has three goals:

• Endrace-baseddisparitieswithinCitygovernment.• ImproveCityservicesandcommunityengagement.• Endrace-baseddisparitiesinallcommunitiesofSeattle.

Improving services for immigrants and refugees

Improving access to services for immigrants and refugees is an important part of the Race and Social Justice Project. As part of RSJI, the City of Seattle provides free language translation and interpretation services on request for people when contacting the City for programs and services.

Racism: an American problem

Discrimination is a problem around the world. Some countries use religion to divide people; others use lan-guage; and some use tribal membership or nationality.

Institutional racism is a system of prejudice and powerbased on skin color and nationality. Today, laws protect people from illegal discrimination, yet people who are not white still experience the result of systemic racism. Raceinfluenceswherewelive,wherewework,howwellwedoinschool,howlongwewilllive,andwhetherwe will be involved in the criminal justice system.

RSJI: working together to end racism

RSJI is improving the way that the City of Seattle serves our residents, including immigrant and refugee households.

Please join the City of Seattle to work together to end racism. RSJI is a long-term project to improve our city for all of us.

FormoreinformationabouttheProjecttoEndRacisminSeattle[RSJI],contacttheSeattleOfficeforCivilRightsat206-684-4500, or visit www.seattle.gov/rsji.