22
2 0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu comunication ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre Markos University Newsletter በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የሚታተም Monthly Newsletter Published by the Corporate Communications Directorate ጥር-27 ሏምላ ወር 2ዏዏ7 .እትም Volume-3 Number-27 July 2015 G.C Release በውስጥ ገፆቻችን 2ዏዏ8 .. የአንዯኛው እሩብ አመት የአመራር ፎረም ተካሄዯ--------------------- 2 የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአርሶአዯሩን ችግር ሇመፍታት የሚያስችሌ ምርምር እየሰራ መሆኑ ተገሇፀ ------------------------ 4 የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበሊይ አመራር የአዱስ ግንባታ እንቅስቃሴዎችን ምሌከታ አካሄዯ------------------------------- 6 ሇዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ክሇብ ዯማቅ ሽኝት ተዯረገሇት ---------- 9 በዩኒቨርሲቲው 2007 .ክረምት ትምህርት አሰጣጥ ሊይ ግምገማ ተካሄዯ --------------------------------------- 11 ሇዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 2007 .ክረምት ትምህርት ሁሇተኛ ዱግሪ ተማሪዎች ትውውቅ ፕሮግራም ተካሄዯ-------------- 12 ከመርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅ ጋር በጋራ ሥሌጠና ሇመስጠት የጋር ስምምነት ተፈረመ--------------------------------------- 14 ዩኒቨርሲቲው ስራ ከጀመረ ጀምሮ በተከታትይ ትምህርት ፕሮግራም የተማሪዎች ቁጥር ከጊዜ ወዯ ጊዜ እየጨመረ መጥቷሌ ………………………….. 2 የበሊይ አመራሩ በግንባታ ቦታዎች ተገኝቶ የተቋራጮችን የስራ እንቅስቃሴ መመሌከት መቻለ የተቋራጮች ያለበትን የግንባታ ዯረጃና የገጠማቸውን ተግዲሮቶች……………………………………………... 7 በተከታታይ በሚዯረጉ ምርምሮች የሚሇዩትን የተሻሇ ምርትና በሽታ መቋቋም የሚችሌ ዝርያዎች በመሇየት በቀጣይ ሇአርሶ አዯሩ እንዱዯርሱ……………………………………4 ሇስፖርት ቅዴሚያ በመስጠትና ጤነኛና ብቁ ዜጏችን በማፍራት ሇሀገር ሌማት የበኩሊቸውን አስተዋጽኦ እንዱያበረክቱ ሇማስቻሌ………………………………10

Debre markos University news letter ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ... · ከመርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅ ... ግብር ሉሠሩ የሚገቡ ተግባራት

Embed Size (px)

Citation preview

2

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre Markos University Newsletter

በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

በየወሩ የሚታተም

Monthly Newsletter Published by the Corporate

Communications Directorate

ቅጽ-3 ቁጥር-27 ሏምላ ወር 2ዏዏ7 ዓ.ም እትም Volume-3 Number-27 July 2015 G.C Release

G.C Release

በውስጥ ገፆቻችን

የ2ዏዏ8 ዓ.ም. የአንዯኛው እሩብ አመት

የአመራር ፎረም ተካሄዯ--------------------- 2

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአርሶአዯሩን

ችግር ሇመፍታት የሚያስችሌ ምርምር

እየሰራ መሆኑ ተገሇፀ ------------------------ 4

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበሊይ

አመራር የአዱስ ግንባታ እንቅስቃሴዎችን

ምሌከታ አካሄዯ------------------------------- 6

ሇዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ

ክሇብ ዯማቅ ሽኝት ተዯረገሇት ---------- 9

በዩኒቨርሲቲው የ2007 ዓ.ም ክረምት

ትምህርት አሰጣጥ ሊይ ግምገማ

ተካሄዯ --------------------------------------- 11 ሇዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2007 ዓ.ም

ክረምት ትምህርት ሁሇተኛ ዱግሪ ተማሪዎች

ትውውቅ ፕሮግራም ተካሄዯ-------------- 12

ከመርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅ ጋር

በጋራ ሥሌጠና ሇመስጠት የጋር ስምምነት

ተፈረመ--------------------------------------- 14

ዩኒቨርሲቲው ስራ ከጀመረ ጀምሮ በተከታትይ ትምህርት ፕሮግራም የተማሪዎች ቁጥር ከጊዜ ወዯ ጊዜ እየጨመረ መጥቷሌ ………………………….. 2

የበሊይ አመራሩ በግንባታ ቦታዎች ተገኝቶ የተቋራጮችን የስራ እንቅስቃሴ መመሌከት መቻለ የተቋራጮች ያለበትን የግንባታ ዯረጃና የገጠማቸውን ተግዲሮቶች……………………………………………... 7

መንገዴ መሳብ አሌቻሌንም

በተከታታይ በሚዯረጉ ምርምሮች የሚሇዩትን የተሻሇ ምርትና በሽታ መቋቋም የሚችሌ

ዝርያዎች በመሇየት በቀጣይ ሇአርሶ አዯሩ

እንዱዯርሱ……………………………………4

ሇስፖርት ቅዴሚያ በመስጠትና ጤነኛና ብቁ ዜጏችን በማፍራት ሇሀገር ሌማት የበኩሊቸውን አስተዋጽኦ እንዱያበረክቱ ሇማስቻሌ………………………………10

1

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ራዕይ

Vision

እ.ኤ.አ. በ2ዏ3ዏ ከዓሇም ካለ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች አንደ ሆኖ

መገኘት፡፡

Debre Markos University aspires to be world class University in

2030.

ተልዕኮ

Mission

ጥራቱን የጠበቀ ትምህርትና ስሌጠና በመስጠት ብቃት ያሊቸውን

ባሇሙያዎች ማፍራት

Producing competent and innovative professionals through providing

quality instructional, CoCurricular and cultural involvement.

አጋር አካሊትን በማሳተፍ ችግር ፈች ጥናትና ምርምር ማዴረግ፣

Carrying out problem solving research through the active involvement of

stakeholders and,

ፍሊጎትን መሰረት ያዯረገ የማማከርና የማህበረሰብ አገሌግልት በመስጠት

ሇሃገራችን ሌማት የበኩለን አስተዋጽኦ ማዴረግ፣

Providing demand driven community and consultancy services.

2

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

የ2ዏዏ8 ዓ.ም. የአንዯኛው እሩብ አመት የአመራር ፎረም ተካሄዯ

በሁለንአየን ጋሻው

ዯ/ማ/ዩ፡- የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2ዏዏ8 ዓ.ም. የአንዯኛው እሩብ አመት የአመራር ፎረም

የተከታትይ ትምህርት ማስተባበሪያ ዲይሬክቶሬትና የዴህረ ምረቃ ኮላጅ ሪፖርትን ሀምላ 21

2ዏዏ7 ዓ.ም. አዯመጠ፡፡

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተከታትይ ትምህርት ማስተባበሪያ ዲይሬክቶሬት የስራ እንቅስቃሴን

ሪፖርት ዲይሬክተሩ አቶ ይኸይስ አረጉ ሲያቀርቡ የዴህረ ምረቃ ኮላጅን ዯግሞ የኮላጅ ዱን ድ/ር

ዯመቀ ፍስሃ አቅርበዋሌ፡፡

እንዯ አቶ ይኸይስ ገሇጻ ሇአካባቢው ማህበረሰብ ማህበራዊ አገሌግልት መስጠት የዩኒቨርሲቲው

አንደ ተሌዕኮ በመሆኑ በመዯበኛው የትምህርት መርሀ ግብር የትምህርት እዴሌ ሊሊገኙ ተማሪዎች

የተከታታይ ትምህርት ማስተባበሪያ ዲይሬክቶሬት ተማሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ተቀብል

በማሰሌጠን ሊይ ነው፡፡ በዚህም ዩኒቨርሲቲው ስራ ከጀመረ ጀምሮ በተከታትይ ትምህርት ፕሮግራም

የተማሪዎች ቁጥር ከጊዜ ወዯ ጊዜ እየጨመረ መጥቷሌ ብሇዋሌ፡፡ አቶ ይኸይስ ባቀረቡት ሪፖርት

የማታው ትምህርት በሣምንት 2 ቀን የሚሠጥ መሆኑ፣ የክረምት ትምህርት 2 ወር ብቻ መሆኑ፣

የተማሪዎች የመረጃ ሌውውጥ ጠባብ መሆኑ፣ የሠራተኞች የጥቅማጥቅም ጥያቄ መብዛት፣ የተሇያዩ

አቶ ይኸይስ አረጉ ሪፖርት ሲያቀርቡ

3

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

የስራ ክፍልች ተናበው መስራትን የሚጠይቅ መሆኑ እንዱሁም ፕሮግራሙን በቅርበት

መከታተሌ የተከታታይ ትምህርት ሌዩ ባህርያት መሆናቸውን አመሊክተዋሌ፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ዯንበኞችን ከማስተናገዴ አንጻር ሇመሌካም አስተዲዯር እንቅፋት የሚሆኑ፣

የዯንበኞችን ማጉሊሊት፣ በሬጅስትራርና በኮላጆች ሇመርሀ ግብሩ የሚሰጠው ቦታ አናሣ መሆንና፣

የአመራሩ ፕሮግራሙን ሇመዯገፍ ያሇው ቁርጠኝነት አናሣ መሆን፣ የተከታታይ ትምህርት ችግሮች

መሆናቸውን ሪፖርቱ አክል አመሊክቷሌ፡፡ የፋይናንስ አሰራርን በማስተካከሌ ሠራተኞች

የአገሌጋይነት ስሜት እንዱፈጥሩ ማዴረግ፣ የሬጅስትራር የመረጃ አያያዝን የማሻሻሌና ዘመናዊ

ቴክኖልጂን መጠቀም ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች እንዯሚሆኑም ተጠቁሟሌ፡፡

በተመሣሣይ የዴህረ ምረቃ ኮላጅ ዱን ድ/ር ዯመቀ ፍስሀ የኮላጁ አጠቃሊይ አንቅስቃሴ፣

ያጋጠመው ችግሮችና የወዯፊት የትኩረት አቅጣጫ ያካተተ የጽሐፍ ሪፖርት ሇአመራር ፎረሙ

አቅርበዋሌ፡፡ በቀረቡት ሪፖርቶች ፎረሙ ሰፊ ውይይት ያዯረገ ሲሆን አስተያየቶችም ቀርበዋሌ፡፡

በቀረቡት ሁሇት ሪፖርቶች የማጠቃሇያ ንግግር ያዯረጉት የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዲንት

ድ/ር ጥሊዬ ጌቴ እንዯገሇጹት የመማሪያ ክፍሌ አጠቃቀም ሊይ ያሇንን በተገቢው ከመጠቀም አንጻር

ውስንነት እንዲሇ ጠቁመው ሇወዯፊት የመማሪያ ክፍልች እንዯሚገነቡ ገሌጸዋሌ፡፡ በአሰራር ባለ

ችግሮች ሊይ አስተዲዯራዊ መፍትሔና እርምጃ እንዯሚወስዴና ግብአትን በተመሇከተ ሇሁለም

መርሀ ግብር ተማሪዎችና የፒኤችዱ ተማሪዎችን ታሣቢ በማዴረግ ኮላጆች እንዱሟለ ቢያዯርጉ

የተሻሇ መሆኑን ጠቁመዋሌ፡፡

ስሇዚህ ኮላጆችና ዱፖርትመንቶች ሣምንታዊ ግምገማውን አጠናክረው በመቀጠሌ ከተማሪዎች

ግብዓት ማግኘት እንዯሚገባቸው ድክተሩ አሣስበው በክረምቱ መጨረሻ ሊይ የአመቱን እንቅስቃሴ

የአመራር ፎረሙ እንዯሚገመግም ገሌጸዋሌ፡፡

4

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

በመጨረሻም በክረምት መርሀ ግብር ሉሠሩ የሚገቡ ተግባራት ከትምህርት ሚኒስቴር የተሊከ ስሇሆነ

በአካዲሚክና በአስተዲዯር ዘርፎች የሚሠሩትን ተግባራት ቼክ ሉስት ድ/ር ጥሊዬ አቅርበው

እያንዲንደ ተግባር በሚመሇከተው አካሌ እንዱመራ ተወስኗሌ፡፡

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአርሶአዯሩን ችግር ሇመፍታት የሚያስችሌ ምርምር

እየሰራ መሆኑ ተገሇፀ

በሰሇሞን አበበ

ዯ/ማ/ዩ፡- የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አዯሩን የዴንች እና የሽንኩርት ችግር ሇመፍታት

የሚያስችሌ ምርምር በስናን ወረዲ በአባዛዥ የምርምር ጣቢያ እያካሄዯ እንዯሚገኝ ተገሇፀ፡፡

በዴንች ዝርያዎች ሊይ ምርምር እያዯረጉ የሚገኙት የዩኒቨርሲቲው የግብርና እና ተፈጥሮ ሏብት

ኮላጅ መምህር አቶ ስንታየሁ ሙሴ እንዲለት በስናን ወረዲ በአርሶ አዯሩ የተነሱ ጥያቄዎችን

መሠረት በማዴረግ በአትክሌትና በፍራፍሬ በተሇይም በዴንች ሰብሌ ሊይ የማሊመዴ ስራ መጀመሩን

አስተውሇው በሽንኩር በሽታ ሊይም ምርምር እየተሰራ እንዯሆነ ጨምረው ገሌፀዋሌ፡፡ እንዯ አቶ

በአባዛዥ የምርምር ጣቢያ ምርምር እየተሰራባቸው ያለ የዴንች ዝርያዎች ሊይ ጉብኝት ሲካሄዴ

5

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ስንታየሁ ገሇፃ በዩኒቨርሲቲው የምርምር ጣቢያ የዴንች ዝርያዎች ሊይ በተከታታይ በሚዯረጉ

ምርምሮች የሚሇዩትን የተሻሇ ምርትና በሽታ መቋቋም የሚችሌ ዝርያዎች በመሇየት በቀጣይ ሇአርሶ

አዯሩ እንዱዯርሱ በማዴረግ አርሶ አዯሩን ተጠቃሚ ሇማዴረግ እየተሰራ ነው፡፡

በአንዴ አመት ውስጥ ሁሇት ዙር በዴንች ዝርያዎች ሊይ በተዯረጉ ምርምሮች በሽታ የመቋቋም እና

በሄክታር እስከ አምስት መቶ ኩንታሌ የመስጠት አቅም ያሇው “በሇጠ” የተባሇው የዴንች ዝርያ ነው፡፡

የምርምሩ ውጤት እንዯሚያሣየውም “በቡ” የተባሇው የዴንች ዝርያ በሄክታር እስከ 42ዏ ኩንታሌ እና

“ጌራ” አስከ 34ዏ ኩንታሌ ምርት መሥጠት በመቻሊቸው የተመረጡ ሲሆን ጉዯኔ እና ጃሇኔ የተባለት

የዴንች ዝርያዎች ምርታቸው አነስተኛ መሆኑ እና ሇዋግ በሽታ የተጋሇጡ መሆናቸው በምርምሩ

ተረጋግጧሌ፡፡

የምርምርና ህትመት ዲይሬክቶሬት ዲይሬክተር አቶ ዯረጀ አዯመ በበኩሊቸው እንዲለት እየተሰሩ ያለ

የዴንች ምርምሮች መሰረታዊ ምርምር (BASIC RESEARCH) የተሰራባቸው ባይሆንም በሀገራችን ባለ

የምርምር ተቋማት የተሻሇ ተብሇው የተሇቀቁ ናቸው፡፡ በመሆኑም የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እነዚህ

ዝርያዎች ሇአካባቢው ያሊቸውን የተስማሚነት ምሊሽ በመገምገም የተሻሇ ምርታማነት እና በሽታ

የመቋቂም ችልታ ያሇውን መሇየት ነው ብሇዋሌ፡፡ የተመረጡ ዝርያዎች ሇፋብሪካ አግሮ ፕሮሰሲንግ

ተመራጭ ስሇሆኑ ግብርናውን ወዯ ኢንደስትሪ ሇማሸጋገር ጠቃሚ የሆነ ዝርያ ነው፡፡ በቀጣይም ምርጥ

አርሶ አዯሮችን በመጠቀም ዝርያው እንዱባዛ የማዴረግ ስራ ይሰራሌ ብሇዋሌ ፡፡

የስናን ወረዲ አስተዲዲሪ አቶ ይትባረክ አወቀ ዩኒቨርሲቲው እየሰራ ያሇውን ችግር ፈቺ ምርምር

አዴንቀው እየተሰራ ያሇው የምርምር ስራ ተስፋፍቶ ቢቀጥሌና ወዯ አርሶ አዯሩ የተሻለ ዝርያዎች

የማሰራጨት ስራ መስራት ቢቻሌ የበሇጠ አርሶ አዯሩን ተጠቃሚ ማዴረግ እንዯሚቻሌ ገሌፀዋሌ፡፡

በጉብኝቱ ወቅት ላሊው ንግግር ያዯረጉት የምስራቅ ጏጃም ዋና አስተዲዲሪ አቶ ምግባሩ ከበዯ

በተመሳሳይ እንዯገሇፁት ዩኒቨርሲቲው ሇአካባቢው የሚጠቅመው የአርሶ አዯሩን ችግር መቅረፍ ሲችሌ

ነው፤ በዚህ ዙሪያም ተጨባጭ ስራዎችን እያየን ነው፤ ከተመረጠው የዴንች ምርምር ጏንሇጏን ወዯ

6

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ላልች ሰብልችም ምርምሩ መስፋት ይገባዋሌ፤ ምርምሩ ሰፍቶ ከቀጠሇ የአርሶ አዯሩ ህይወት

ይሇወጣሌ ብሇዋሌ፡፡

በመጨረሻም ድ/ር ጥሊዬ ጌቴ የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዲንት እንዲለት የዩኒቨርሲቲው ግብ

የሚሳካው አርሶ አዯሩ በሄክታር ከዚህ በፊት መቶ ኩንታሌ ያመርት ከነበረ ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን

የዴንች ዘር ወስድ ሁሇት መቶ ኩንታሌ ማምረት ሲችሌ ነው፡፡ በተጨማሪም የአርሶ አዯሩን ችግር

ሇመቅረፍ ዩኒቨርሲቲው በገብስ በጤፍ እና በላልችም ሰብልች ተጨማሪ ምርምር ሇመስራት እያዯረገ

እንዯሆነ በጉብኝቱ ሇተሳተፉ የአካባቢው አርሶአዯሮች የስናን ወረዲ እና የምስራቅ ጏጃም ዞን

አመራሮች አሳስበዋሌ፡፡

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበሊይ አመራር የአዱስ ግንባታ እንቅስቃሴዎችን

ምሌከታ አካሄዯ

በሁለንአየን ጋሻው

ዯ/ማ/ዩ፡- የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበሊይ አመራር ዩኒቨርሲቲው እያስገነባው ያሇውን አዱሱ

የጤና ካምፓስ በየመቃ ያሊውን የስራ እንቅስቃሴ በቦታው በመገኘት ምሌከታ አካሄዯ፡፡

7

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ዩኒቨርሲቲው እያስገነባው ያሇው አዱሱ የጤና ካምፖስ በተያዘሇት ጊዜ ሰላዲ ግንባታ ተጠናቆ

ሇአገሌግልት ብቁ እንዱሆን የዩኒቨርሲቲው የበሊይ አመራር ክትትለንና ዴጋፍን አጠናክሮ

እንዯሚቀጥሌ ተገሌጿሌ፡፡

የዩኒቨርሲቲው የተማሪ ቅበሊ አቅም ከጊዜ ወዯ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትል አዲዱስ

ካምፖሶችን እየተስፋፉ መምጣታቸውን ገሌፀው እነዚህ ካምፓሶች ተገቢውን የመማር ማስተማር ስራ

በተሟሊ ሁኔታ እንዱሰጡ በሁለም ካምፓሶች የተሇያዩ ግንባታዎች በሶስት ተቋራጮች እየተገነቡ

ነው ያለት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዲይሬክቶሬት ዲይሬክተር አቶ ምስጋናው ጋሻው የሁለንም

ካምፖሶች የግንባታ ሂዯት የበሇይ አመራሩ በያዘው መርሃ ግብር እየገመገመና የእራሡን ዴጋፍ

ሇማዴረግ ከተሇያዩ እንቅስቃሴዎች መካከሌ አንደ የበሊይ አመራሩ በቦታው ተገኝቶ ምሌከታ

ማዴረግ አንደ ተግባር ነው ብሇዋሌ፡፡ እንዯ እርሳቸው ገሇፃ የበሊይ አመራሩ በግንባታ ቦታዎች

ተገኝቶ የተቋራጮችን የስራ እንቅስቃሴ መመሌከት መቻለ የተቋራጮች ያለበትን የግንባታ ዯረጃና

የገጠማቸውን ተግዲሮቶች በጋራ በመሆን በአስተዲዯራዊ መንገዴ ሇመፍታት ያስችሊሌ፡፡

በመሆኑም የዩኒቨርሲቲው የበሊይ አመራር የፕሮጀክቶችን እንቅስቃሴ በየጊዜው እየገመገመ

ክትትሌና ዴጋፍ እንዯሚያዯርግ የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዲንት ድ/ር ጥሊዬ ጌቴ

ገሌፀዋሌ፡፡ የካምፓሶች ግንባታም በተያዘሇት የጊዜ ሰላዲ መሰረት ተገቢውን አገሌግልት እንዱሰጡ

ሇማስቻሌ የግንባታ ስራውን ሇአፍሮዴዮን፣ ሇስሪ ኤም እና ሇዮቴክ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች

የተሰጠ መሆኑን ጠቁመዋሌ፡፡ የእያንዲንደን ተቋራጭ የሥራ እንቅስቃሴም አመራሩ ቁጭ ብል

በየጊዜው እንዯሚገመግምና ተገቢውን ዴጋፍ እንዯሚያዯርግ አሳስበዋሌ፡፡

በዶ/ር ጥላዬ ጌቴ የተመራው የደ/ማ/ዩ የበላይ አመራር በየመቃ አዲሱን የጤና ካምፖስ የግንባታ እንቅስቃሴ በተመለከተበት ወቅት

8

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

በ17/11/2ዏዏ7 ዓ.ም. የበሊይ አመራሩ ባዯረገው የጤና ካምፓስ የግንባታ እንቅስቃሴ ሂዯትም የአፍሮ

ፅዮን ተቋራጭ በተስማማበት መሰረት የቁፋሮ ስራውን የጀመረ ሲሆን በዚሁ ካምፓስ የስሪ ኤም

ተቋራጭ ግን ያሌጀመረበት ሁኔታ መኖሩን አመራሩ መታዘባቸውን ተቁመዋሌ፡፡ እንዯ ድክተር

ጥሊዬ ገሇፃ ግንባታውን ሇሶስቱ ተቋራጮች መስጠት ያስፈሇገበት ምክንያት ተቋራጮቹ ስራቸውን

በውዴዴርና በፉክክር መንፈስ ግንባታቸውን አጠናቀው በተሰጣቸው የጊዜ ሰላዲ ውስጥ ሇአገሌግልት

ብቁ እንዱያዯርጓቸው ታስሶ ነው፡፡

በመሆኑም የስሪ ኤም ተቋራጭ እንዯ አፍሮ ጽዮን ተቋራጭ ፈጥኖ ወዯ ስራ መግባት ካሌቻሇ ሁለም

ግንባታዎች ሳያሌቁ ተማሪዎችን መቀበሌ ስሇማይቻሌ የስሪ ኤም ተቋራጭ ስራ አስኪያጅም ከበሊይ

አመራሮች ጋር ተወያይቶ በፍጥነት ወዯ ስራ እንዱገባ ድክተሩ አሳስበዋሌ፡፡

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገሌግልት ምክትሌ ፕሬዚዲንት ድ/ር ስማቸው

ጋሻዬ በበኩሊቸው እንዲለት ዯብረ ማርቆስ ከላልች አካባቢዎች በተሻሇ እርካሽ የሰው ጉሌበት ስሊሇ

ተቋራጮች ተገቢ የሆነ የሰው ሃይሌ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችሊለ፡፡ ይህ ዯግሞ ሇተቋራጮች

ከፍተኛ እገዛ አሇው ብሇዋሌ፡፡

የአፍሮ ጽዮን ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ ጥሊሁን አጥናፌ እንዲለት አፍሮ ጽዮን በዩኒቨርሲቲዎች

ግንባታ ሲሰራ ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አራተኛው መሆኑን ገሌፀው በዯብረ ማርቆስ ከላልች

አካባቢዎች የበሇጠ ምቹ ሆኖ ያገኙት እርካሽ የሆነ የሰው ጉሌበት ነው ብሇዋሌ፡፡ ተቋራጩም

ሇጉሌበት ሰራተኞች ወርሃዊ ክፍያቸው በወቅቱ እንዯሚከፍለ ገሌፀዋሌ፡፡

አዱሱን የጤና ካምፓስ ግንባታ እየሰሩ ያለ አፍሮ ጽዮንና ስሪ ኤም የህንፃ ተቋራጮች ሲሆኑ

እያንዲንዲቸው 2፣2 የመማሪያ ክፍልች፣ 6፣6 የተማሪ ድርሚታሪዎች፣ 1፡1 ካፍቴሪያና 1፡1

የሊይበራሪ ህንፃዎችን እንዯሚገነቡ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡

ዩኒቨርሲቲው በዋናው ግቢ፣ በጤና ካምፖስና በቡሬ ካምፖስ በሶስቱ ተቋራጮች የተሇያዩ

ግንባታዎችን ሇማስገንባት የ6ዏዏ ቀናት ውሌ ስምምነት ይዞ ወዯ ስራ መግባቱ ይታወቃሌ፡፡

9

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

የሁለንም ግንባታ እንቅስቃሴዎች የበሊይ አመራሩ በያዘው የጊዜ ሰላዲ መሰረት እየተከታተሇ

በመገምገም የእራሡን ዴጋፍ እየሰጠ መሆኑም ተጠቁሚሌ፡፡

ሇዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ክሇብ ዯማቅ ሽኝት ተዯረገሇት

በሁለንአየን ጋሻው

ዯ/ማ/ዩ፡- በዴሬዲዋ ከተማ ከሀምላ 24 እስከ ነሏሴ 17/2ዏዏ7 ዓ.ም. ሇሚካሄዯው የሱፐርሉግ የእግር

ኳስ ውዴዴር ተካፋይ ሇሆነው የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ክሇብ ዯማቅ ሽኝት

ተዯረገሇት፡፡

በ2ዏዏ7 ዓ.ም. ወዯ አማራ ሉግ በማሇፍ በአማራ ሉግ የእግር ኳስ ውዴዴር ሲሳተፍ የቆየው የዯብረ

ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ክሇብ በ3ኛ ዯረጃ አሌፎ በዴሬዲዋ ከተማ ሱፐርሉግ የእግር ኳስ

ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ ለእግር ኳስ ክለቡ አባላት የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጡ

10

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ውዴዴር ሇመሳተፍ የዯብ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበሊይ አመራሮች፣ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ የተሇያዩ

የመንግስት ቢሮ ኃሊፊዎች እና ላልች ተጋባዥና ጥሪ የተዯረገሊቸው እንግድች በተገኙበት ዯማቅ

ሽኝት ተዯርጏሇታሌ፡፡

የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ ክሇብ ቡዴን መሪ አቶ ምንውየሇት አሰፋ ባዯረጉት ንግግር

እንዯገሇፁት ዩኒቨርሲቲው የእግር ኳስ ቡዴኑ ውጤታማ እንዱሆን ከፍተኛ ዴጋፍ ሲያዯርግሇት

ቆይቷሌ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከሚሰጠው የተሇያዩ የማህበረሰብ አገሌግልት በተጨማሪ ሇስፖርት ቅዴሚያ

በመስጠትና ጤነኛና ብቁ ዜጏችን በማፍራት ሇሀገር ሌማት የበኩሊቸውን አስተዋጽኦ እንዱያበረክቱ

ሇማስቻሌ ሇእግር ኳስ ክሇቡ ከሚዯረገው ዴጋፍ በተጨማሪ በህፃናት ሊይ እየሰራው ያሇው ሥራ

ከፍተኛ ነው ብሇዋሌ፡፡ አቶ ምንውየሇት የእግር ኳስ ክሇቡን ዕዴገት አጭር መግሇጫ አቅርበዋሌ፡፡

ባቀረቡት መግሇጫም የእግር ኳስ ክሇቡ እየተሻሻሇና እየተጠናከረ የመጣ መሆኑን ጠቁመው ሇዚህም

የዩኒቨርሲቲው አመራር፣ የክሇቡ አሰሌጣኝ፣ ተጨዋቾችና ዯጋፊዎች የጋራ ጥረት ነው ብሇዋሌ፡፡

በመሆኑም ሁለም አካሊት ሇክሇቡ ሊዯረጉት ዴጋፍ ምስጋና አቅርበዋሌ፡፡

በሽኝት ፕሮግራሙ ሊይ ላሊው ንግግር ያዯረጉት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዲይሬክቶሬት ዲይሬክተር

አቶ ምስጋናው ጋሻው በበኩሊቸው ዩኒቨርሲቲው ሇእግር ኳስ ክሇቡ አባሊት እስካሁን ሊዯረጉት

ከፍተኛ ጥረትና ሊስመዘገቡት ውጤት አቅም በፈቀዯ መሌኩ ምስጋና ሇማቅረብና ሇማበረታታት

ታስቦ የተዘጋጀ ፕሮግራም መሆኑን ገሌፀዋሌ፡፡ በሽኝት ፕሮግራሙም ሇእግር ኳስ ክሇቡ አባሊት

ሇእያንዲንዲቸው ከ4-6 ሽህ ብር የማበረታቻ ሽሌማትና የዩኒቨርሲቲው አርማ ያረፈበት ስካርፍ

በስጦታ ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዲንት ድ/ር ጥሊዬ ጌቴ እጅ ተቀብሇዋሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በእግር ኳስ

ክሇቡ የዴጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ሇክሇቡና ወዯ ሱፐር ሉግ ክሇቡ እንዱያሌፍ የመጨረሻዋን ግብ

ሊስቆጠረው ተጫዎች ፈቃደ ስጦታው በጊዜያዊ የዯጋፊ ማህበር አስተባባሪ ተጠሪ አቶ ሙለሰው

ሽሌማት ተበርክቷሌ፡፡

11

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

በመጨረሻም የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዲንት ድ/ር ጥሊዬ ባዯረጉት ንግግር የዩኒቨርሲቲው

የእግር ኳስ ክሇብ ያጋጠመውን ችግር ሁለ ተቋቁሞ ሇውጤት በመብቃቱ ሇክሇቡ አባሊት እና

ሇዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙለ እንኳን ዯስ አሊችሁ ብሇዋሌ፡፡

በማስቀጠሌም የእግር ኳስ ቡዴኑ በዴሬዯዋ ወዯ ፕሪሜየርሉግ ሇማሇፍ በሚያዯርጋቸው ውዴዴሮች

የነበረውን ስነ-ምግባር አጠናክሮ ከላልች ክሇቦች በበሇጠ በመሌካም ስነ ምግባር ሁለንም

ዩኒቨርሲቲዎች በመሌካም ስም ሇማስጠራት መስራት ይኖርባቸዋሌ ብሇዋሌ፡፡ በመሆኑም ከላልች

የእግር ኳስ ክሇቦች ጋር በመሌካም ስነ- ምግባር ውዴዴራቸውን በማዴረግ እና ውጤታማ ሆነው

እንዱመሇሱ መሌዕክታቸውን አስተሊሌፈዋሌ፡፡

በዩኒቨርሲቲው የ2007 ዓ.ም ክረምት ትምህርት አሰጣጥ ሊይ

ግምገማ ተካሄዯ

ሙሀመዴ ሰኢዴ

በዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2007 ዓ.ም ክረምት ትምህርት አሰጣጥ ሊይ ግምገማ ተካሄዯ፡፡

በክረምት ትምህርት አሰጣጥ ግምገማ ፕሮግራሙ ሊይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዲንት ድ/ር ጥሊዬ ጌቴ

እንዯገሇጹት ዩኒቨርሲቲው በመዯበኛው፣ በማታው እና በክረምቱ መርሃ ግብር የሚያሰሇጥናቸው

ተማሪዎች ቁጥር ከ25,000 በሊይ መዴረሱን በመጠቆም በ2007 ዓ.ም የክረምት ትምህርት መርሃ

ግብር የሚሰሇጥናቸው ተማሪዎች ከ10,000 እንዯሚበሌጥ ተናግረዋሌ፡፡ በዚህም ምንም እንኳ

ሇአዲዱስ ተማሪዎች የትውውቅ ፕሮግራም ቢካሄዴም በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር፣

ድ/ር ጥሊዬ ጌቴ የዯ/ማ/ዩ ፕሬዚዲንት የዩኒቨርሲቲውን ሥራ ሇተማሪዎቹ ገሇጻ ሲያዯርጉ

12

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

የአስተዲዯርና የአገሌግልት አሰጣጥ ሊይ የሚስተዋለ ችግሮችን ሇመቅረፍ ብልም ጠንካራ ጎኖችን

ሇማስቀጠሌ የሂዯት ግምገማ ማዴረግ አስፈሌጓሌ ብሇዋሌ፡፡ በዚህም ከየትምህርት ክፍለና

ከየትምህርት ዯረጃው የተውጣጡ የክፍሌ ተወካዮችና የሚመሇከታቸው የዩኒቨርሲቲው አመራሮች

ውይይት አካሂዯዋሌ፡፡

በውይይቱ ሊይ ተማሪዎች በመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ሊይ እጅግ የተሻሇ አፈጻጸም እንዲሇ እና

በጥሩ ሁኔታ እየተማሩ እንዯሚገኙ ጠቁመዋሌ፡፡ ይህም የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ሇላልች

ዩኒቨርሲቲዎችም በሞዳሌነት ሉወሰዴ እንዯሚችሌ ተናግረዋሌ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አጠቃሊይ

የመንገዴና የግቢ ውበት ሥራም እጅግ የሚያረካና ተማሪውን ሇተሻሇ ውጤት እንዱሰራ የሚያነሳሳ

ነው ብሇዋሌ፡፡

ከየትምህርት ክፍለ የተውጣጡ የክፍሌ ተወካይ ተማሪዎች በመማር ማስተማር እንቅስቃሴው ሊይ

የመብራት መቆራረጥ፣ በአንዲንዴ ህንጻዎች አካባቢ አሇመዴረስ የቤተሙከራ ሥራዎችን

ሇመሥራትና በኤላክትሮኒክስ መሳሪዎች የታገዘ ትምህርት ሇማግኘት እንዲስቸገራቸው

ተናግረዋሌ፡፡

ከዚህም በተጨማሪ በቤተመጻህፍት ሊይ የአገሌግልት አሰጣጥ መጠን ማነስ፣ የአንዲንዴ ሰራተኞች

ቅንነት መጋዯሌ፣ በስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍሌም የተግባር ትምህርት ቁሳቁስ እጥረት

መከሰቱን ተናግረዋሌ፡፡

የውይይቱ ተሳታዎች እንዯገሇጹት በግቢው ውስጥ ከህንጻዎች አሇመጠናቀቅ ጋር ተያይዞ የውሃ፣

የመብራትና የሽንት ቤት አገሌግልት እጥረት ችግር እንዲጋጠማቸው ጠቁመዋሌ፡፡ ከዚህም

በተጨማሪ በምግብ ቤት፣ በመኝታ ቤት አገሌግልት ሰራተኞች፣ በክሉኒክ፣ በሬጅስትራር፣ በጽዲት

አገሌግልት ሊይ አሌፎ አሌፎ ችግሮች ይስተዋሊለ በማሇት ዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ምሊሽ

እንዱሰጣቸው ጠይቀዋሌ፡፡

በመጨረሻም በተማሪዎቹ ሇተነሱ ጥያቄዎች በየዯረጃው የሚገኙ የዩኒቨርሲቲው የክፍሌ ኃሊፊዎችና

የዩኒቨርሲቲው የበሊይ አመራሮች ምሊሽ ተሰጥቶባቸዋሌ፡፡

13

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ሇዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2007 ዓ.ም ክረምት ትምህርት ሁሇተኛ ዱግሪ ተማሪዎች

ትውውቅ ፕሮግራም ተካሄዯ

ሙሀመዴ ሰኢዴ

በዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2007 ዓ.ም ክረምት ትምህርት ሁሇተኛ ዱግሪ ተማሪዎች የእንኳን

ዯህና መጣችሁ የትውውቅ ፕሮግራም ተካሄዯ፡፡

በተማሪዎች የእንኳን ዯህና መጣችሁ ፕሮግራም ሊይ የዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዲንት ድ/ር

ጥሊዬ ጌቴ እንዯገሇጹት ዩኒቨርሲቲው ከተመሰረተ ገና አጭር ጊዜው መሆኑን በመጠቆም ባሇፉት

ሰባት ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎቹን በሌዩ ሌዩ የሙያ መስኮች በመዯበኛው፣ በማታው

እና በክረምቱ መርሃ ግብር አሰሌጥኖ በማስመረቅ ወዯ ሥራ ማሰማራቱን ተናግረዋሌ፡፡ በአሁኑ

ሰዓትም ዩኒቨርሲቲው ሥራውን ሲጀምር ስምንት ብቻ የነበሩትን የትምህርት ክፍልች በከፍተኛ

ሁኔታ በማስፋፋት በመጀመሪያ ዱግሪ ዯረጃ በስዴስት ኮላጆች ስር ሰሊሳ ስምንት ትምህርት ክፍልች

ከፍቷሌ፡፡ እንዯ ድ/ር ጥሊዬ ገሇጻ ዩኒቨርሲቲው የትምህርት ክፍልችን ከማስፋፋት በተጨማሪ

በ2004 ዓ.ም የሁሇተኛ ዱግሪ ትምህርት ሇመስጠት የሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ማዴረግ

መጀመሩን በመግሇጽ በአሁኑ ሰዓትም የሁሇተኛ ዱግሪ ትምህርት የስሌጠና መስኮች 18

መዴረሳቸውን ጠቁመዋሌ፡፡

እንዯ ድ/ር ዯመቀ ፍሰሃ የዩኒቨርሲቲው የዴህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ዱን ገሇጻም ዩኒቨርሲቲው

በአሁኑ ሰዓት በማታውና በክረምቱ መርሃ ግብር የሁሇተኛ ዱግሪ ተማሪዎችን ተቀብል በማሰሌጠን

ሊይ ይገኛሌ፡፡ በቀጣይም ትምህርት ቤቱ የሥሌጠና መስኮቹን በማስፋት ጥራት ያሇው ትምህርት

ሇ2007 ዓ.ም አዱስ ገቢ የሁሇተኛ ዱግሪ ተማሪዎች ገሇጻ ሲዯረግ

14

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

ሇማዲረስ በመዯበኛው የትምህርት መርሃ ግብርም ተማሪዎችን እንዯሚቀበሌ ጨምረው

አስረዴተዋሌ፡፡

በእንኳን ዯህና መጣችሁ ፕሮግራሙ ሊይ የዩኒቨርሲቲው ኮላጅ ዱኖች፣ ሌዩ ሌዩ አገሌግልት ሰጪ

ክፍሌ ኃሊፊዎች እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋሌ፡፡ በዚህም ተማሪዎች

በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ሉያውቋቸው የሚገቡ አሰራሮችን፣ የሬጅስትራር፣ የተማሪዎች አገሌግልት፣

የቤተ መጻህፍት፣ እንዱሁም ላልች አስተዲዯራዊ አገሌግልት አሰጣጦች ሊይ ገሇጻ ተዯርጎሊቸዋሌ፡፡

ተማሪዎችም በቀረቡሊቸው የአገሌግልት አሰጣጦችና ላልች ተያያዥ ጉዲዮች ሊይ ያጋጠሟቸውን

ችግሮች እንዱሁም ትኩረት ሉሰጣቸው ይገባሌ ያሎቸውን ሇኃሊፊዎች አቅርበዋሌ፡፡

በመጨረሻም በተማሪዎቹ ሇተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የዩኒቨርሲቲው የሚመሇከታቸው ክፍሌ

ኃሊፊዎችና የዩኒቨርሲቲው የበሊይ አመራሮች ምሊሽ ተሰጥቶባቸዋሌ፡፡ በጋራ ሆነው በመስራትም

አጠቃሊይ በዩኒቨርሲቲው የአገሌግልት አሰጣጥ ሊይ የተሻሇ ውጤት እንዯሚያስመዘግቡ

ተስማምተዋሌ፡፡

ከመርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅ ጋር በጋራ ሥሌጠና ሇመስጠት

የጋር ስምምነት ተፈረመ

ሙሀመዴ ሰኢዴ

በመርጦ ሇማሪያም ግበርና ኮላጅ በዱግሪ መርሃ ግብር ስሌጠና ሇመስጠት የሚያስችሌ የጋር

ስምምነት በዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ መርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅና በአማራ ግብርና ቢሮ

መካከሌ ተፈረመ፡፡

በጋራ መግባቢያ ሰነደ ሊይ እንዯተጠቆመው በአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግስት ከ10,000 በሊይ

የግብርና ጣቢያ ሠራተኞች መገኘታቸውና በርካታ የወረዲና የዞን ግብርና ባሇሙያች በዱፕልማ

ዯረጃ የሚገኙ መሆናቸው ተጠቁሟሌ፡፡ በዚህም የግብርና ጣቢያ ሠራተኞቹንና የወረዲና የዞን

ግብርና ባሇሙያቹን በተመዯቡበት ቦታ ሇማቆየትና የተጣሇባቸውን ኃሊፊነት በዘሊቂነት እንዱወጡ

ሇማዴረግ አቅማቸውንና የትምህርት ዯረጃቸውን ማሳዯግ ይገባሌ፡፡

15

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

በመግባቢያ ሰነደ ሊይ እንዯተመሇከተው ብዛት ያሊቸው የግብርና ባሇሙያዎች በዱግሪ ዯረጃ

ሇማሰሌጠን ከሚፈጀው ረጅም ጊዜ አንፃር ወዯ ትምህርት የሚገቡትን ባሇሙያዎች ቁጥር ከፍ

በማዴረግ የተፈሇገውን የሰው ሃይሌ ሇማፍራት ስሌጠናውን በትብብር መስጠት እንዯሚገባ

በዩኒቨርሲቲውና በክሌለ መንግስት ታምኖበታሌ፡፡

በመሆኑም ተፈሊጊውን የሰው ኃይሌ ሇማፍራት የኮላጁን የማሰሌጠን አቅም፣ የተሇያዩ ፋርሞች፣

ሊቦራቶሪዎች፣ ቤተ መጻህፍትና ሌዩ ሌዩ የዴጋፍ ሰጪ ክፍልች በበቂ ሁኔታ ተዯራጅቶ የሚገኝ

ስሇሆነና በአሁኑ ሰዓት በዱፕልማ ከተሇያዩ ተቋማት ተመርቀው የሚገኙትን ሰሌጣኞች የዯብረ

ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እና የመርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅ ባሇሙያዎችና መምህራን ስሌጠናውን

በጋራ ቢሰጡ ሇክሌለና ሇሀገራዊ ሌማት እዴገት ከፍተኛ ጠቀሜታ ያስገኛሌ ተብል ታምኖበታሌ፡፡

የመርጦ ሇማሪያም ግብርና ኮላጅ በTVET እና በ12+2 በዱፕልማ የተመረቁ ተማሪዎችን

በመዯበኛው ፕሮግራም ዓመቱን ሙለ ተቀብል ሇማስተማር የትምህርት ሚኒስቴር እና የዯብረ

ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በየጊዜው በሚያወጡት መስፈርት መሰረት ተግባራዊ እንዯሚያዯርግም

ተጠቁሟሌ፡፡

Debre Markos University is to Launch FM Radio broadcasting

Hulunayen Gashaw

Debre Markos University obtains license from Ethiopia Broadcast Authority for Markos FM Radio Air

line 97.% Markos University FM Radio station will be constructed in the main camps and be functional in

the near future.

16

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

Markos FM Radio Will help to strengthen the linkage between the community and the university as it is a

medium of communication for each other. The community would have the research findings that could

help them improve their way of life and lead better life.

It is noted that various activities are being done to begin transmission and be on air through the great

commitment of the management bodies of Debre Markos University since community service is among

the missions of the university.

Equipments required for the radio station are identified including the select ion of station rooms.

Furthermore, the station would be functional at the beginning of the new Ethiopian year, 2008.

Debre Markos University Foot club farewells colorfully

Hulunayen Gashaw

Mr. Haimanot Getachew taking the license in Ethiopian Broad cast Authority

Dr.Tilaye Gete, Debre Markos University President, presenting award to members of the club.

17

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

DMU:-Debre Markos University colorfully farewells its football club to take part in Super League Foot

Ball tournament to be held in Dire Dawa from 31 July to 23August 2015.

Debre Markos University foot ball club which has been playing in Amhara League clubs competitions

since 2012 gets colorful farewells as it joins the super league foot ball competitions ranking 3rd

to be held

in Dire Dawa under the presence of top leaders of the University, residents of the town, various

government officials and other invited guests.

Mr. Minuyelet Assefa, Debre Markos University Foot ball club leader, states that the University has been

encouraging and supporting the club to make it successful. Besides to the community services that the

university is giving it is enabling youths be healthy and productive citizens to their country by giving

trainings in their organization. He presents a short brief report about the background of the club. The club

is in a good progress and development from time to time, as his report states. Thereby, it is the result of the

leaders of University, the coach, players and supporters, he added. He thanks all for their deeds.

Mr. Misganaw Gashaw, Corporate Communications Directorate Director, speaking at the fare welling

ceremony on his part states that the program is prepared to thank and appreciate the team for its great

effort and success as the capacity of the University allows. It is noted that each member of the team are

awarded ranging from 4 to 6 thousand birr and scarves with the logo of the University at the hands of Dr.

Tilaye Gete, Debre Marko’s University President. Furthermore, Supporters of the team awarded the team

and the player by the name Fekadu Sitotaw, who scored the final goal which invites the team to the Super

league by their representative.

Finally, Dr.Tilaye Gete, Debre Markos University President, on his speech congratulates the team for its

success passing through a number of troubles and members of the University community. The team has to

strengthen its discipline and keep its reputation as it. Thus, the club should play in well discipline manner

and be successful, Dr. Tilaye passes his message.

18

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

Debre Markos University top management bodies supervise

construction projects

Hulunayen Gashaw

DMU:-Debre Markos University top management bodies supervise the new health campus construction

project which is under construction in Yemeka.

It is noted that Debre Markos University top management will continue and strengthen its supervision on

the progression of the construction projects until they finalizes and be functional.

Mr. Misganaw Gashaw, Corporate Communication Directorate Director, states that the intake capacity of

the University is increasing alarmingly from time to time. Hence forth, new campuses are being opened

and new constructions are under constructions in each campus to give the teaching learning service

adequately and properly. Making supervision in the construction sites is among one of the activities of the

top management through the schedule to evaluate and support the projects as capacity allows. As to this

speech, the supervision by the top management would enable to see the progress of the projects and give

administrative solutions for the challenges that contractors may face.

DMU top management delegate led by Dr. Tilaye Gete making supervision in Health campus

construction site.

19

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

The construction works are given to Afro Tsion, Three M and You Take construction contractors to finalize

the construction work and be function on the provided schedule. Thus, the management evaluates each

contractor work through supervision.

It is noted that on the supervision that the top management make in the construction of Health campus Afro

Tsion starts digging for construction where as Three M does not. As to Dr. Tialaye the mere reason for

giving the construction work for the three contractors is to enable them be competitive and finish their

work on the time provided based on the agreement. Thereby, unless Three M follows the foot step of Afro

Tsion it would be impossible to enroll students. Three M should start work as Afro Tsion, Dr. Tilaye

announced the manger of Three M.

Dr. Simachew Gashaye, Debre Markos University Research and Community Service vice president, on his

part says that contractors could have cheap labor force in Debre Markos as compared to other areas. Thus,

it is a big support for the contractors.

Mr. Tilahun Atinafie, Afro Tsion project manager, states that Debre Markos University is the 4th

University

for the contractor. Thus, cheap labor force is available in Debre Markos unlike to other places. The

contractor is known for its timed payment for the workers, he added.

It is also noted that Afro Tsion and Three M contractors agreed to build 2,2 class rooms, 6,6 students

dormitory, 1,1 cafeteria and 1,1, library buildings for each for health campus in Yemeka.

The university makes a 600 academic days contractual agreement with the three contractors for the

construction of buildings in the main, health and Burie campuses.

Debre Markos University orients summer entrants on its regulation and

services delivery

20

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

Hulunayen Gashaw

DMU:-Debre Markos University Continuing Education Coordinator Directorate explains summer entrant

students on the service delivery of different segments of the university and its rules and regulations.

Dr. Tilaye Getie, Debre Markos University President on the orientation stage states that students have to

obey the academic and administrative rules and regulations of the university to achieve their intended goal.

The university is led by Higher Education Proclamation having above two thousand instructors and

administration workers delivering service to the students, Dr. Tilaye remarks. Students should also know

the admission, registration and withdrawal procedures and be successful gradates on their education, he

added.

Mr. Eshete University Library and Information service Directorate Director, says that the university is

delivering a 24 hours library services in three libraries containing above one hundred fourty thousand

books. Users can also have about three hundred eighty thousand soft copies of books using the electronic

library, he added. He remarks that students have to come up with their ID card and follow the rules and

regulation of the library as they obtain service in the libraries.

Dr. Zewdu Wondiyifraw, Students Service Directorate Director, on his part explains entrant students about

cafeteria, dormitory and clinic services of the university. As to his speech students could have cafeteria

Dr. Tilaye Gete, Debre Markos University president delivering opening speech

21

0913-14-96-80 Fax. 058-771-17-64 269 E-mail: [email protected] Website: www.dmu.edu.et Facebook:dmu

comunication

ዯብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዜና መጽሄት Debre markos University news letter

services having their meal card on their placement gates and allocated time. Students must use the materials

given for all of them in each dormitory, Dr. Zewdu remarked. Furthermore, students should clean their

dormitories making their own arrangements, Doctor advised them. Students can have medication in the

clinic and be referred to Debre Markos Referral Hospital following the severity of the problem, Dr. Zewdu

finalizes.

Mr. Gebeyehu Shiferaw, Registrar Directorate Director states that his directorate, serves the students from

registration to graduation and diploma certification. The registrar service is decentralized to colleges to

give effective and efficient services based on the evaluation of the previous accomplishment of the

centralized directorate, Mr. Gebeyehu added. After registration, Students should keep their ID cards

properly and attend their education, he remarks, Furthermore, students have to consult their advisors in

time of course add or drop. They should also take withdrawal in time of problem as students could not

continue their training, he concluded. College deans explain about summer course arrangements, nature of

the program and how students could address their problems following the hierarchy.

Finally, entrant students ask questions on their doubts. Thereby, concerned bodies give replies for the

questions asked. It is noted that there are about 3111 summer entrant students in 12 departments in 2015

summer session.